ነብይ ጆሲ ጉድ ሆነ!! በሌለበት 13 ዓመት ተፈረደበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታሆይይቅርበለንእና ከዚህአደጋ ጠብቀን

  • @ruthtsehay
    @ruthtsehay 3 หลายเดือนก่อน +9

    እባክህ እውነትን ከያዝክ አትፍራ የምታመልከው አምላክ የተሸነፈ አይደለም

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 3 หลายเดือนก่อน +2

    አማኚ ወደሗላ አይልም በጌታ በየሡሥ ክርሥቶሥ ሥምየማምን አይሸሺም ጌታ ካንተጋር ይሁን ነብይ ጆሢ አይዞህ ከነሡጋር ካለሁ ይልቅ ካንተጋር ያለው ይበልጣል ኢየሡሥ ለዘላለም ያድናል አትፍራ ጠልይ

  • @AgereFuafuatie
    @AgereFuafuatie 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እውነተኛ እግዚአብሔርን እምከተል ከሆንክ ገና በስይፍ መቆረና በሳትም መቃጠል አለ ክርስትና አልጋ ባልጋ አይደለም ነገር ግን አንድ እግርህ በአለም አንድ እግርህ በጌታ ከሆንድ አስመስሎ መኖር ትችለህ ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልምና ስለዚህ እወነተኛውን ጌታ እየሱስን ከተከተልክ ፈተናውን በደስታ መቀበል አለብህ ቆርጥህ የሞተልህን ጌታህን በመታመና ለሚመጣብህ ፈተና ጸንተህ መቆም አለብህ አንተ ከክርስቶስ አትበልጥም እሱ ለአንተ ሞቶአልና አይዞህ በርታ ጸልይ ደህና ወገኖችን እንዲጰልዩህ ጠይቅ ቅረባቸው ሁሉም መጥፎ አይደሉም እንደ ንፍሮ ጥሬ አልፎ አልፎ ይኖራሉ ብዙም ባይሆኑ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @GeletaMulatu
    @GeletaMulatu 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሳን ወገኖች ወንጌል አኮ ከምንም በላይ ዋጋ ያስከፍላል በሚሆንብንና በምናደርገው ሁሉ ይሄንንም አብረን እንተምነው

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለምን አርፎ አይቀመጥም እግዚኣብሄርን ካመነ ጸጥ ብሎ መጸለይ ይሻላል ጌታንም አያሰድብ።

  • @TebebeFikadu-g8w
    @TebebeFikadu-g8w 2 หลายเดือนก่อน

    መቼ ነው ራስህን የምታጠፋው ገመድ እንዳመጣልህ እውነተኛ ነብይ ችግር ሲገጥው የሚያወያየው እግዚአብሔርን ነው ወደ ጸሎት ነው ፊቱን የሚመልሰው መቼ ነብይ እንደሆናችሁ ሳናቅ ነብይ ነን ያላችሁ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ የፍርድን ቀን አስቡ

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 2 หลายเดือนก่อน

    ተመለስ አልኩት ንስሐ ግባ አልኩት በውስጥ መስመርም ለመንኩት አልሰማም እግዚአብሔር ተናገረኝ ያለው ሁሉ ሐሰት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔርን መዳፈር መጨረሻው አያምርም

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልትድኑ ብቻ አይደለ ይህ የተሰጣችሁ በዓለም ውስጥ ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ብሎ ተናግሮአችኋል ጌታ መድህናችን

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 3 หลายเดือนก่อน +5

    አማኝ በመከራ ጊዜ ወደ እግዝ/ር ን በጓዳ ይጸልያል ይጾማል እንጂ ችግሩን በአደባባይ አያወጣም ጌታኮ ብቻውን መንገድ አለው ይረዳሃልና አምላካችንን ደካማ አታስሠስለው

  • @BetiAbaraa
    @BetiAbaraa 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @Mersimoy-z2c
    @Mersimoy-z2c 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞን

  • @5breads2fishe
    @5breads2fishe 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሱ ብቻ ነው ካለህበት ሊያወጣህ የሚችለው ።

  • @FrehiwotAlem-v3i
    @FrehiwotAlem-v3i 2 หลายเดือนก่อน

    Bemekera gize wedewehala yemiya fegefeg nebesie tetelaw alech belewalGetachin yesus chri stos agel glot sergna melash aydelem. Tegadlo new. Getachi alemn ashenfewal egna tegten bemeseley. Enashenfalen. Bemrit senagelegl selam alew. Mekera. Enku. Werku keegerachin betach new.

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 2 หลายเดือนก่อน

    መንፈሳዊ አለማዊ ዜጋዊ በአጭር አገላለጽ እስስታዊ ማለት ነው

  • @BakrashBakrash
    @BakrashBakrash 2 หลายเดือนก่อน

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ነብይ እኮ እግዚሐብሄርን ይሰማል ያዳምጣል ፈተና ሲገጥመው ደሞ ይፀናል የአሁኖቹ ኮንፈርት ዞን ስለሚኖሩ መፈተን ይከብዳቸዋል የሚያስጨንቃቸው የጌታ ነገር ሳይሆን ምቾታቸው ነው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ay Josy zelalem Maltese leader new josy wengel sayhon wenjel eysera new

    • @kiyeebelay6969
      @kiyeebelay6969 3 หลายเดือนก่อน

      አንባቢዋ አማርኛውን እያላላች የቦሌ አማርኛ የምታስመስለው ነገር በጣም ደስ አይልም:: በተቻለሽ መጠን የምታነቢውን እየደገምሽ ስሚው:: ቋንቋሽን በሚገባ አለመጠቀም ስልጣኔ አይደለም::

  • @dnishtaregn6710
    @dnishtaregn6710 3 หลายเดือนก่อน

    Bayesusi simi lamin josy❤😭

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 3 หลายเดือนก่อน

    Sile esat adegaw yemtaweriw wushet kehone meketat yinorbshal. Kaleziam essat adega serategnochin mektat yinorbetal.

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 3 หลายเดือนก่อน

    Yihe sewye hule endawenabede neew. Achberbari.

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 3 หลายเดือนก่อน

    Er amagn ayferam sew getan aweko gera ayegebawem temeles mejemereya wede geta fitehen meles

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 หลายเดือนก่อน

    Abate Amlaka ye sew Hiewet wens genzeb betam yasazenal

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ግባ ሁሌ እየመጣ እራሱ ላይ የምያማርተው በቃ አትሙት ምን እንስጥህ ልንለው ፈልጎ ነው 😄😄😄😄😄😄😄😄😄ምን ፈልጎ ነው የደረቅ ጅል 😄😄😄😄 በሰላም ግባ ብለንዋል ደህና ሁን 😄😄😄

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ጆሲ የማያወራ ሚዲያ እራሱ ይገርመኛል ፤ወይ ስራ ማጣት 😅

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus yadenal ayizoh wendme

  • @tronasholsa9772
    @tronasholsa9772 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzoo. Bertaaa. Ine. Yehonachu. Mekera. Ale. Tebiliwal

  • @ATSEDEWUBNEH-d3b
    @ATSEDEWUBNEH-d3b 2 หลายเดือนก่อน

    አትፈራ,ጆሲ,እናቱና,ልጃ,ከአንተ,አጠገብ,ነቸው,,ናቸው,

  • @jonnyjonny4559
    @jonnyjonny4559 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aristu midinw yemilaw awkeshl.gureng nashi

  • @AmeleBetene
    @AmeleBetene 2 หลายเดือนก่อน

    እረ,ጆሢ,እ,የማይወደው,ነገሰ

  • @RkMm-d4k
    @RkMm-d4k 3 หลายเดือนก่อน

    Ayizok yene wodim egiziyaber yitadegihal

  • @azebgebru4661
    @azebgebru4661 3 หลายเดือนก่อน

    Miseteh men teseralech menefesawi atemeselem atasenanah weyese yeseyetan mewegia tehon neka neka

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 3 หลายเดือนก่อน

    M43

  • @misrakkechinu6778
    @misrakkechinu6778 3 หลายเดือนก่อน

    azoo brother

  • @RkMm-d4k
    @RkMm-d4k 3 หลายเดือนก่อน

    Josi egiyaber ke gonih yunal atifira

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእጁ ላይ የሚታየው ንቅሳት ከመቼ ጀምሮ ነው?

    • @getachewhabtemariam8891
      @getachewhabtemariam8891 3 หลายเดือนก่อน

      ንቅሳት ከመናፍስት አሰራር ጋር ያሉ መለያቸው ነው

  • @azebgebru4661
    @azebgebru4661 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betalekes man liyazeneleh geta becha new menalebat senefena yemeselegnal adebabaye lekeso. Seyetan sakebeh neka. Bewegenochem selef ale gen kegeata ga tebek new enji ager betekeyer seyetan weche yelem yalew bayebes neka besu fit becha alekese.senefe penetea eyesusen yezo selef gedeta new delu gen yegezabehear new

  • @misrakkechinu6778
    @misrakkechinu6778 3 หลายเดือนก่อน

    anchi degamaa

  • @Alam-t7o
    @Alam-t7o 3 หลายเดือนก่อน

    eyesus.yadenal.ayizoh.wendme

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 หลายเดือนก่อน

    Wey Egzabher yedfaw ayzoh gemed estehalhuj anta becha le memot edel yeknah

  • @SsE-bu7gn
    @SsE-bu7gn 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BerhanuHailu-z4v
    @BerhanuHailu-z4v 3 หลายเดือนก่อน

    Rasu mekera newu

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 หลายเดือนก่อน

    Josu u are Lucefer

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 3 หลายเดือนก่อน

    Nebiy atibelu man nebiy aregew

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 3 หลายเดือนก่อน

    Er teregagaena ye getan fit feleg gera gebetohal ewent yewengel amagn neh weys????

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน

    ሓሓሓሓ ምን አለ ሓሓሓሓ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 หลายเดือนก่อน

    ስለአብይ የተናገረዉ ትክክል ለመሆኑ እርግጥ ነዉ ይሄ ሁሉ የህጻናት መደፈር ደም መፍሰስ ዉስጥ ዝምታዉ ታድያ የምን ምልክት ነዉ ፈጣሪ ከገባህበት መከራ ያዉጣህ በድንግል ማርያም ምልጃ እመን የጭንቅ አማላጇ ከጭንቅትገላግልሀለች!!

  • @dnishtaregn6710
    @dnishtaregn6710 3 หลายเดือนก่อน

    Geta kate gareno josy bate

  • @willyou2030
    @willyou2030 3 หลายเดือนก่อน +2

    ነብይ ጆሲ. እዉነቱን ነዉ !አብይ አህመድ ከሉሲፈር ጋር ተፈራርሟል ይሄዉ የሚሰራው ስራ ሁሉ የነሱን ነዉ ህዝቡን ለአንዱ ዓለም መንግስት አሳልፎ እየሰጠ ነዉ!

    • @Tgyemaryamlj
      @Tgyemaryamlj 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s 3 หลายเดือนก่อน

    ወደኦርቶዶክስ መመለስ መፍትሄ አይደለም

  • @DawitbentMane
    @DawitbentMane 2 หลายเดือนก่อน

    Tagelgelk leba😂

  • @azebgebru4661
    @azebgebru4661 3 หลายเดือนก่อน

    Ante seweyea betelateh beseyetan laye neka enji kezihe yebase limetabehe yechelal bamelakehe lebehen abereta .alebelezia siol /gehanem /endayehon ..ligelehe yeneberew menefese liyagegneh tenesh new yekerew. Ante amelakehen mayet teteh zuriahen yehonewen , yemihonewen ferechelehalehe

  • @azebgebru4661
    @azebgebru4661 3 หลายเดือนก่อน

    Getan medenew belew. Tenawetehal seyetan eyesakebeh new yemetenagerewen aseb sew yafune ferea yebelal. Geata tolo biwesedeh yeshalal siol kemetegeba