ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋናው ነገር ከውስጥ ነው ውስጣችን ጤናመ ከሆነ ሁሉም ነገር ይቆማል
Tebareki ewunet new ye TH-cam shikela new demo 15😂
ሰላምሽ ይብዛ ሳምሪዬ ማሻአላህ እናመሰግናል ውደ ክበሪልን 👍✅
ሩዙን ለስንት ቀን ነው የምንዘፈዝፈው
ሰላም ሳምሪ ሩዙን ለስንት ቀን ነዉ የሚዘፈዘፈዉ
በጣም ነውየምወድሽ የምታቀርቢው ሀሉ ጠቃሚ ነው በርቺ ጎበዝ
እህቴ ጥረትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ማድያት የሚያጠፋ ውህድ የለም እኔ የምትለቂያቸው ውህዶች ከወር በላይ ተጠቅሜ ምንም ለውጥ የለውም ነገር ግን ማድያት የሌለበት ሰው ፊቱንለመንከባከብ ይሆናል እንጂ ማድያት አይጠፋም እስኪ ከተሳሳትኩኝ ማድያቴ በዚህ ውህድ ጠፋልኝ የምትል ሴት ትመስክር እህቴ
Selam wude yekoye madeyate sayehon jemarey madeyate yatefle lekoda demo betam aref new❤😘🙏
ቲማቲም ልጣጭ ላይ እርድ እና ማር መጠኑን በየጊዜው ይቀንሰዋል በየቀኑ መጠቀም ይፈልጋል
ሰለም ሰምሪ ኡኑካን ደነ መጠሽ በጠም አሪፍ ነዉ ከልብ እነመሰግነለን 👍✅
ወይ በ15 ቀን 😂😂 እስኪ ይሁንልሽ ዶክተሮች እራሱ በ15ቀን ይለቃ አይሉም
ሀሀሀ
እኮ😂😂😂😂😂😂
ማሻላይ ሳምሪዬ ✅✅✅✅
ዋው ማሻአላህ በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን
Satfetgi arif new atbey
የኔ ውድ ውድድ ነው የማረግሽተባረኪ
💋💋🙏
እሰኪ እሞክራለሁ የኔሰ ጠና😢😢😢😢😢
የኔም
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እሩዙን ስንት ቀን ነው የምንዘፈዝፈው?
Tebareki tebareki ehtye "" So smart""
Samiriya masha aleh shukren 💞💞
ሰላም ሶራየ በጣም ቆንጃ ነው እነመስግን አለን
Hawiyee..
ሰላምሽ ይብዛ ማርቲዬ እንደምናለሽ ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን
ሰምሪዬዬዬ ማሸአለህ በርቺ👌👌
ጥሩ ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ❤
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በጣም አመሰግናለን ሳምሪ 👍👍
ሳምሪቾ እናመሰግናለን💝
ሰላም ማስሪዬ እናመሰግናለን
Selam selam lazii betti endetgi neshlinyi yenee wudi.
እና። በተለይ።ለፊቴ ። ጥርት። ሚያደርግልኝ። ንገሪኝ። በነገራችን። ላይ። ብዙ። እንዳንቺ። ሚሰሩ።። አሉ ። እኔ። አንቺ። ስለ ተመቸሽኝ። ነው
የሩዝ ዉሃ ለስንት ቀን ነዉ ሚዘፈዘፈዉ
@@baharabdi1477 ሁለት ሰአት ይበቃል
ስሚኝማ ሆዴ ጠዋትስ ወደስራ ሲኬድ ቫይታሚን ኢ ወይንም ሰንብሎክ መጠቀም ይቻላል በናትሽ በጣምየተጎዳነው ፊቴ በዚህላይሰው የባሰ ይረብሽሻል ለቀን ወይም ለጠዋት መን ልቀባ እህቴ
ሰላም ሳምሪ ከሩዙ ውሃ ውጪ ምንም ሞስቸራይዘር አያስፈልገውም ወይ እባክሽ መልሽልኝ
ያጠፉ..ይሆን....አጫየ..
እኔ ግን ፈተ ላይ ሎም ብቻውን እጠቀማለው ትንሸ ማዳት አለብኝ ግን አሁን እየጠፋልኝ ነው በሎም ,ብቻ ውሸት ነው ፈትን ,ይጎዳል የሚሉ ,ሰዎች
ሎሚ ነው የተጠቀምሽው እህቴ እኔ ነጠብጣብ ሚዲያት እየጀመረኝ ነው ከለቀቀ ልሞክረው
@@EmebetDesale-ed7ryአው ሎሚ እኔም ጓደኛዬ ነግራኛለች በቀን 2ትቀባዋለች
_ሰላምሽ ይብዛ ሳምሪ እደት ነሽ አለሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዉህዱም በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ_ 💚💛❤️
Selamish yibza wude yeruz duket indet new mizegajewu?
Salamshe ybiza samriya barchi batame arfi naw
ውሀ አረገን ነው እምንፈጨው ንገሪኝማ
በርች ሳምሪቾ
erene betam tikur honobignal ye tsehay alarjick new tebiyalew 3 amet yehonewal key negn gin kesel new yehonebign
ሩዝ ለስንት ስዓት ይዘፈዘፋል እንደገና ደሞ የሩዝ ውሃውን ሳይበላሽ ስንት ቀን ይቆያል? ሳምሪ
እንኳን በ15 ቀን በ15 አመት አልጠፋልኝም አታስቅኝ😂😂😢😢😢😢
ሳምሪ የሩዙን ውሀ ስንትቀን ነው የምንዘፈዝፈው ድንች ደግሞ ትንንሽ መጠቀም አልችልም ወይ
Selam wude ye ruze wuha mata zefzefesh tewate metekem dench demo awo teneshm yehonale🙏😘
ማንኛውምእረዴ ይሁናል😮😮
እኔ ጪቀትነው ለማዳት የዳርገኝ😢😢😢😢ምንልህን
አንዴ ተሰርቶ ፍሪጂ ውስጥ አስቀምጠው ቢጠቀሞት ጉዳት አለው? ከተቀቡት በኳላስ ሳይታጠቡ ምን ያህል ደቂቃ ይቆያል? ለውጤቱስ ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ?
Le20 dekika new yalechiw
Thank u for sharing
ማንኛወምእረዴይሁናልእደ😮
እስኪልሞክረው ካጠፋልኝ እነግርሻለሁ ፊቴ በልዞ ጥቁርብሎብኛል
ማሻ አለህ ቀላል ዘዴ ነው
ማንኛወምእረዴይሁናልእደ😮😢
ጀሉ የምንነው
Betam yamiral enamesginalen wudy berchi
ሰላም። ሳምሪ። እኔ ኢትዮጺያ።። ዉስጥ። ነኝ ለማለት።። የፈለኩት። 7ቀን። የፊቱን። ማስክ። ተጠቅሜ።። ምንም ። ለዉጥ። የለዉም። የጸጉሩም። እንጀዛዉ። ስልሽ። ኢትዮጲያ ላሉት። አይጠቅም። ነዉ።
Selam wude yetun newu yetekebash le stegurun ? Ere demo asakeshn lehum sewu yehonale stafelen yetun endetetekemsh menem satagodey
በ 15 ቀን አይጠፈም ሞክሩት ብቻ በይ ባክሽ
እስኪ አች አለ ፊተር ነይ ይታይ ፊትሽ
Felter aletekemem eko alakewum wude
እረ ትልቅ ሰው ነሽ ማድያት ቀ15ቀን ደግሞ 15ቀን ቻሌጅ ትያለሽ ዶክተር የውሸትም ልክ አለው
Thanks
🙏💕
ማድያት አያጠፋም እኔ 1ወር ሙሉ ተጠቅሜው ለዉጥ የለዉም
😢
Mokire etsifilushalehu ameseginushalehu yene wud k15ken behuaka enigenagn!
አይ ማዳሜ ጨረሽው ትለኛለች
❤❤❤❤❤❤❤
ማንኛወምእረዴይሁናልእደ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Salemi new woye samire
Ba wiste masimare lagignishe eshilalo emaaa
Wow thanks
መልካም እሞክራለን
balefew ye abish eskirabe asayiteshin neber kezignaw ena ke abish yetu eshalal
የጸጉሩን። ልክ። እንዳንቺ። ጅንጅብሉን። ቁሩንፉድ። ዘይት። ጥቁር አዝሙድነዉ
ሩዙ ተቀቅሎ ይሆናል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሩዙን መፍጨት ይቻለል ወይ
የተፈጨ ግዛ
የሩዝ ዱቄት አላገኝም😢😢
በመፍጫ ፍጭዉ
አር እኔ ሁለት ወሪ አስለን ፊታችንን የሚያበላሹብን ይቶበሮች ናቸው ያም ተነስቶ ለማዳት ያም ተነስቶ ለማዳት ይሀው እኛም እነሱን እየሰማን ፊታችንን አስሩን እንጠቀማለን ፊታችን ተበላሽ አይ ይቶበሮች ሽመቸም አትጠቀሙ 😢😢😢
🎉🎉🎉🎉
ብዙም ለዉጥ የለም
🙏🙏👍👍👍
ቆንጅዬ ስልክሽን ፍልጌ ንብር
ሴሰተር ስልክሽን ፅፌልኝ የት ነው ያለሽው ስናይት እባላልው ጥያቄ ስላለኝ ንው
እናመሰግናለን ድምጽ ግን በጣም ዝቅተኛ ነው
እሺ እንሞከሸረዋለሁ
15 ቀን ተጠቅሜው ምንም ለውጥ የለውም።
ማዳት እንኮን በውህድ በጸሀይ መከላከያም አለቀቀልኝም በሳሙናም አለቀቀ
አንቺሸለውበትታወሪያለሽእኛአየታረድንነው
Ene kepoletica yestedawu nene. Wude wed fetary new mechohew😭
Ene be sewu demm alenegedem meles ke fetary etebekalew
Arif now
እንድም እይስራም እህቴ
ልሙክረው ነው ግን ውጤት ከሉለው አለቅሸም😍
Este lewtun
ክክክል
Thank you for Sharing 👍👌💖
Welcome my Channel👌
እኔ እኮ እምትገርሙኝ በ 15 ቀን የምትሉዋት ነገር መዋሸት ምን አመጣው ወረኛ ነገር ነሽ 😂😂
እስ ልምክረው😁😁15ቀን ብለሻል🥰🥰🙏
Awo mokery hode👌👌
ድሚፅ
Madati 😢
Ybkolo. Dokat. Mareg.aychalemoy
ሞክሪዋለሁ ወፍ የለም 🤔🤔
Selam sente tekebash?
Mnm aysemam
Iklat ytekmal
Yemlbela hrdnewu
Selam awo wude
ቀዳዳ ውሸታም 15 ቀን?? ሜዲያት አይጠፋም ወገን እንዳትሸወዱ … የሌሎችን ውሸት አይቻለው የዚች ግን ይለያል
ሰገጤ
የውሸት አባት ብዬሻለው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
1
ወሬ አለብሽ
🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል።🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል።🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ።🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ።🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው።🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)አህሌን ሳምሪ
በጣም እናመሰግናለን ሳምሪቾ❤🙏
ለዉጥ አገኝተሻልዴ ዉዴ ንገሪኝ
ዋናው ነገር ከውስጥ ነው ውስጣችን ጤናመ ከሆነ ሁሉም ነገር ይቆማል
Tebareki ewunet new ye TH-cam shikela new demo 15😂
ሰላምሽ ይብዛ ሳምሪዬ ማሻአላህ እናመሰግናል ውደ ክበሪልን 👍✅
ሩዙን ለስንት ቀን ነው የምንዘፈዝፈው
ሰላም ሳምሪ ሩዙን ለስንት ቀን ነዉ የሚዘፈዘፈዉ
በጣም ነውየምወድሽ የምታቀርቢው ሀሉ ጠቃሚ ነው በርቺ ጎበዝ
እህቴ ጥረትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ማድያት የሚያጠፋ ውህድ የለም እኔ የምትለቂያቸው ውህዶች ከወር በላይ ተጠቅሜ ምንም ለውጥ የለውም ነገር ግን ማድያት የሌለበት ሰው ፊቱንለመንከባከብ ይሆናል እንጂ ማድያት አይጠፋም እስኪ ከተሳሳትኩኝ ማድያቴ በዚህ ውህድ ጠፋልኝ የምትል ሴት ትመስክር እህቴ
Selam wude yekoye madeyate sayehon jemarey madeyate yatefle lekoda demo betam aref new❤😘🙏
ቲማቲም ልጣጭ ላይ እርድ እና ማር መጠኑን በየጊዜው ይቀንሰዋል በየቀኑ መጠቀም ይፈልጋል
ሰለም ሰምሪ ኡኑካን ደነ መጠሽ በጠም አሪፍ ነዉ ከልብ እነመሰግነለን 👍✅
ወይ በ15 ቀን 😂😂 እስኪ ይሁንልሽ ዶክተሮች እራሱ በ15ቀን ይለቃ አይሉም
ሀሀሀ
እኮ😂😂😂😂😂😂
ማሻላይ ሳምሪዬ ✅✅✅✅
ዋው ማሻአላህ በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን
Satfetgi arif new atbey
የኔ ውድ ውድድ ነው የማረግሽ
ተባረኪ
💋💋🙏
እሰኪ እሞክራለሁ የኔሰ ጠና😢😢😢😢😢
የኔም
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እሩዙን ስንት ቀን ነው የምንዘፈዝፈው?
Tebareki tebareki ehtye
"" So smart""
Samiriya masha aleh shukren 💞💞
ሰላም ሶራየ በጣም ቆንጃ ነው እነመስግን አለን
Hawiyee..
ሰላምሽ ይብዛ ማርቲዬ እንደምናለሽ ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን
ሰምሪዬዬዬ ማሸአለህ በርቺ👌👌
ጥሩ ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ❤
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በጣም አመሰግናለን ሳምሪ 👍👍
ሳምሪቾ እናመሰግናለን💝
ሰላም ማስሪዬ እናመሰግናለን
Selam selam lazii betti endetgi neshlinyi yenee wudi.
እና። በተለይ።ለፊቴ ። ጥርት። ሚያደርግልኝ። ንገሪኝ። በነገራችን። ላይ። ብዙ። እንዳንቺ። ሚሰሩ።። አሉ ። እኔ። አንቺ። ስለ ተመቸሽኝ። ነው
የሩዝ ዉሃ ለስንት ቀን ነዉ ሚዘፈዘፈዉ
@@baharabdi1477 ሁለት ሰአት ይበቃል
ስሚኝማ ሆዴ ጠዋትስ ወደስራ ሲኬድ ቫይታሚን ኢ ወይንም ሰንብሎክ መጠቀም ይቻላል በናትሽ በጣምየተጎዳነው ፊቴ በዚህላይሰው የባሰ ይረብሽሻል ለቀን ወይም ለጠዋት መን ልቀባ እህቴ
ሰላም ሳምሪ ከሩዙ ውሃ ውጪ ምንም ሞስቸራይዘር አያስፈልገውም ወይ እባክሽ መልሽልኝ
ያጠፉ..ይሆን....አጫየ..
እኔ ግን ፈተ ላይ ሎም ብቻውን እጠቀማለው ትንሸ ማዳት አለብኝ ግን አሁን እየጠፋልኝ ነው በሎም ,ብቻ ውሸት ነው ፈትን ,ይጎዳል የሚሉ ,ሰዎች
ሎሚ ነው የተጠቀምሽው እህቴ እኔ ነጠብጣብ ሚዲያት እየጀመረኝ ነው ከለቀቀ ልሞክረው
@@EmebetDesale-ed7ryአው ሎሚ እኔም ጓደኛዬ ነግራኛለች በቀን 2ትቀባዋለች
_ሰላምሽ ይብዛ ሳምሪ እደት ነሽ አለሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዉህዱም በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ_ 💚💛❤️
Selamish yibza wude yeruz duket indet new mizegajewu?
Salamshe ybiza samriya barchi batame arfi naw
ውሀ አረገን ነው እምንፈጨው ንገሪኝማ
በርች ሳምሪቾ
erene betam tikur honobignal ye tsehay alarjick new tebiyalew 3 amet yehonewal key negn gin kesel new yehonebign
ሩዝ ለስንት ስዓት ይዘፈዘፋል እንደገና ደሞ የሩዝ ውሃውን ሳይበላሽ ስንት ቀን ይቆያል? ሳምሪ
እንኳን በ15 ቀን በ15 አመት አልጠፋልኝም አታስቅኝ😂😂😢😢😢😢
ሳምሪ የሩዙን ውሀ ስንትቀን ነው የምንዘፈዝፈው ድንች ደግሞ ትንንሽ መጠቀም አልችልም ወይ
Selam wude ye ruze wuha mata zefzefesh tewate metekem dench demo awo teneshm yehonale🙏😘
ማንኛውምእረዴ ይሁናል😮😮
እኔ ጪቀትነው ለማዳት የዳርገኝ😢😢😢😢ምንልህን
አንዴ ተሰርቶ ፍሪጂ ውስጥ አስቀምጠው ቢጠቀሞት ጉዳት አለው? ከተቀቡት በኳላስ ሳይታጠቡ ምን ያህል ደቂቃ ይቆያል? ለውጤቱስ ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ?
Le20 dekika new yalechiw
Thank u for sharing
ማንኛወምእረዴይሁናልእደ😮
እስኪልሞክረው ካጠፋልኝ እነግርሻለሁ ፊቴ በልዞ ጥቁርብሎብኛል
ማሻ አለህ ቀላል ዘዴ ነው
ማንኛወምእረዴይሁናልእደ😮😢
ጀሉ የምንነው
Betam yamiral enamesginalen wudy berchi
ሰላም። ሳምሪ። እኔ ኢትዮጺያ።። ዉስጥ። ነኝ ለማለት።። የፈለኩት። 7ቀን። የፊቱን። ማስክ። ተጠቅሜ።። ምንም ። ለዉጥ። የለዉም። የጸጉሩም። እንጀዛዉ። ስልሽ። ኢትዮጲያ ላሉት። አይጠቅም። ነዉ።
Selam wude yetun newu yetekebash le stegurun ? Ere demo asakeshn lehum sewu yehonale stafelen yetun endetetekemsh menem satagodey
በ 15 ቀን አይጠፈም ሞክሩት ብቻ በይ ባክሽ
እስኪ አች አለ ፊተር ነይ ይታይ ፊትሽ
Felter aletekemem eko alakewum wude
እረ ትልቅ ሰው ነሽ ማድያት ቀ15ቀን ደግሞ 15ቀን ቻሌጅ ትያለሽ ዶክተር የውሸትም ልክ አለው
Thanks
🙏💕
ማድያት አያጠፋም እኔ 1ወር ሙሉ ተጠቅሜው ለዉጥ የለዉም
😢
Mokire etsifilushalehu ameseginushalehu yene wud k15ken behuaka enigenagn!
አይ ማዳሜ ጨረሽው ትለኛለች
❤❤❤❤❤❤❤
ማንኛወምእረዴይሁናልእደ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Salemi new woye samire
Ba wiste masimare lagignishe eshilalo emaaa
Wow thanks
መልካም እሞክራለን
balefew ye abish eskirabe asayiteshin neber kezignaw ena ke abish yetu eshalal
የጸጉሩን። ልክ። እንዳንቺ። ጅንጅብሉን። ቁሩንፉድ። ዘይት። ጥቁር አዝሙድነዉ
ሩዙ ተቀቅሎ ይሆናል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሩዙን መፍጨት ይቻለል ወይ
የተፈጨ ግዛ
የሩዝ ዱቄት አላገኝም😢😢
በመፍጫ ፍጭዉ
አር እኔ ሁለት ወሪ አስለን ፊታችንን የሚያበላሹብን ይቶበሮች ናቸው ያም ተነስቶ ለማዳት ያም ተነስቶ ለማዳት ይሀው እኛም እነሱን እየሰማን ፊታችንን አስሩን እንጠቀማለን ፊታችን ተበላሽ አይ ይቶበሮች ሽመቸም አትጠቀሙ 😢😢😢
🎉🎉🎉🎉
ብዙም ለዉጥ የለም
🙏🙏👍👍👍
ቆንጅዬ ስልክሽን ፍልጌ ንብር
ሴሰተር ስልክሽን ፅፌልኝ የት ነው ያለሽው ስናይት እባላልው ጥያቄ ስላለኝ ንው
ሴሰተር ስልክሽን ፅፌልኝ የት ነው ያለሽው ስናይት እባላልው ጥያቄ ስላለኝ ንው
እናመሰግናለን ድምጽ ግን በጣም ዝቅተኛ ነው
እሺ እንሞከሸረዋለሁ
15 ቀን ተጠቅሜው ምንም ለውጥ የለውም።
ማዳት እንኮን በውህድ በጸሀይ መከላከያም አለቀቀልኝም በሳሙናም አለቀቀ
አንቺሸለውበትታወሪያለሽእኛአየታረድንነው
Ene kepoletica yestedawu nene. Wude wed fetary new mechohew😭
Ene be sewu demm alenegedem meles ke fetary etebekalew
Arif now
እንድም እይስራም እህቴ
ልሙክረው ነው ግን ውጤት ከሉለው አለቅሸም😍
Este lewtun
ክክክል
Thank you for Sharing 👍👌💖
Welcome my Channel👌
እኔ እኮ እምትገርሙኝ በ 15 ቀን የምትሉዋት ነገር መዋሸት ምን አመጣው ወረኛ ነገር ነሽ 😂😂
እስ ልምክረው😁😁15ቀን ብለሻል🥰🥰🙏
Awo mokery hode👌👌
ድሚፅ
Madati 😢
Ybkolo. Dokat. Mareg.aychalemoy
ሞክሪዋለሁ ወፍ የለም 🤔🤔
Selam sente tekebash?
Mnm aysemam
Iklat ytekmal
Yemlbela hrdnewu
Selam awo wude
ቀዳዳ ውሸታም 15 ቀን?? ሜዲያት አይጠፋም ወገን እንዳትሸወዱ … የሌሎችን ውሸት አይቻለው የዚች ግን ይለያል
ሰገጤ
የውሸት አባት ብዬሻለው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
1
ወሬ አለብሽ
🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል
🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ
🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል።
🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል።
🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ።
🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ።
🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው።
🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)
አህሌን ሳምሪ
በጣም እናመሰግናለን ሳምሪቾ❤🙏
ለዉጥ አገኝተሻልዴ ዉዴ ንገሪኝ
ሩዝ ለስንት ስዓት ይዘፈዘፋል እንደገና ደሞ የሩዝ ውሃውን ሳይበላሽ ስንት ቀን ይቆያል? ሳምሪ