ሴቶች ሰላት ላይ ሚፈፅሙት ስሕተቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @rahmantube5951
    @rahmantube5951  ปีที่แล้ว +21

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ውድ ቤተሰቦች ቴሌግራም ግሩፕ ለጠየቃችሁ
    t.me/setochjemea👈

    • @AsQa-hu9ep
      @AsQa-hu9ep 10 หลายเดือนก่อน

      በምንላውርዲ

    • @user-td7qg1uf2z
      @user-td7qg1uf2z 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @ነnnn
      @ነnnn 4 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ🎉🎉🎉

  • @seadaseid6920
    @seadaseid6920 3 ปีที่แล้ว +32

    እስኪ እምትወዷት ከሆነ እናንተም ዱአ አድርጉላት
    አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @AmriyaAmriya-u3p
    @AmriyaAmriya-u3p 10 หลายเดือนก่อน +3

    ባአላህ እህት ወንድሞቼ ዱአ አርጉል ቁረአን እንዲገራልኝ😢😢😢😢

  • @ነኢምነኝዱባይከበርሀው
    @ነኢምነኝዱባይከበርሀው 3 ปีที่แล้ว +116

    መሻአላህ እህቴ ቁራአን እንዲገራኝ ዱአ አዲርጊልኝ ከብዶኛል 😥😥

    • @semirayimer2021
      @semirayimer2021 3 ปีที่แล้ว +5

      አብሽሪ ደጋግሚው ተስፋ ሳቆርጭ ቀላል ነው እህት

    • @ነኢምነኝዱባይከበርሀው
      @ነኢምነኝዱባይከበርሀው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@semirayimer2021 እሺ እህት

    • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
      @zeynebabitmuhemedyealemant4831 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ነኢምነኝዱባይከበርሀው ማሸአላእህቴአላህይጨምርልሽተመችቶኛልምክርሸሽአላህያጠክርሽበኢባዳሽ

    • @mrsfatema2449
      @mrsfatema2449 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ደጋግመሽ ቅሪ ጊዜ ስጭዉ ትልቅ በረካ ታገኛለች አብሽሪ

    • @mtoutube2108
      @mtoutube2108 2 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ እኔም ወስጤ የቁራን ዉዴታና ፍቅር አለኚ ግን አቃተኚኚኚ ዱዋ አርጉልኚ እህቶቼ

  • @SalamSalam-cp7fo
    @SalamSalam-cp7fo 3 ปีที่แล้ว +68

    አልሀምዱሊላሂእኔስለምቴነኝእሥላምዲንበጣምማራኪውብለልብመድሀኒትመሆኑንአወኩኝ

    • @hidayahadiya8273
      @hidayahadiya8273 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ረለይኪ አላህ ይጨምረልሽ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድረገን

    • @i_4179
      @i_4179 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በዚዉ ቀጥይ👏👏👌

    • @kuwaitkuwait4791
      @kuwaitkuwait4791 3 ปีที่แล้ว +1

      Masha Allah alah ychemrlsh wede ketetegnaw menged lemerash geta msgana ltaregi ygebal ya uhti kerima😍

    • @ረሂማነኝየሀይቅልጂ
      @ረሂማነኝየሀይቅልጂ 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @የነፍሴስቅ
    @የነፍሴስቅ 3 ปีที่แล้ว +79

    ማሽአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
    ላይክ አርጉ

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +109

    ማሻ አላህ እህቴ ዛሬ ገና ነው ያወኩሽ ቤተስብ አረኩሽ

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r ปีที่แล้ว +11

    እህት ወንድሞቸ በዱዐችሁ አትርሱንሶላታችንን በአግባቡ የምንሰግድ አላህ ያድርገንጀዛ ከአላህ ኸይር እህታችን

    • @AhmedA-i1r
      @AhmedA-i1r หลายเดือนก่อน

      ያአላሕአላሕያሳምርልን

    • @AhmedA-i1r
      @AhmedA-i1r หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @منثبتعبرحم
    @منثبتعبرحم 3 ปีที่แล้ว +25

    ምሽአለ አሊይክ እህት አለህ ይጨምርልሺ በሪቺ እቺን ኩምት የምተነቡ የህጋር ልጁቺ እንኳን ለተለቁ የረምድን ውሬ በሰለም አደረሰኒ ድሪሳው ካፁምት የድርጋን በድአቹ እስቡኝ በየለቹበት ሰለመቹን የቢዘልንይኚ እትዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @rabiyamohamed2824
      @rabiyamohamed2824 3 ปีที่แล้ว

      ❤leoulachenme ide moubarke

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว +11

    ሙስሊም እህትወዲሞቻ በዱአችሁ እስቡኝ👐

    • @JenatHabtamu
      @JenatHabtamu ปีที่แล้ว +2

      🌻🌻🌻🌻አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      @@JenatHabtamu 😭yareb

  • @HayatAsmare
    @HayatAsmare 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሸአላህ አላህይጨምርልሽ ቀጥተኛውንመንገድይምራን

  • @አአአክክክ
    @አአአክክክ 3 ปีที่แล้ว +89

    ሰላም እዚ ቤት አድስ ነኝ ለይክ ግጩኝ

    • @የኛከወሎ
      @የኛከወሎ 3 ปีที่แล้ว +3

      ደምሪኝ የኔእህት

    • @kaderyatube4782
      @kaderyatube4782 3 ปีที่แล้ว +1

      @@የኛከወሎ እኔንም ደምሩኝ

    • @የኛከወሎ
      @የኛከወሎ 3 ปีที่แล้ว

      @@kaderyatube4782
      እሽ መጣሁ

    • @Mተስፈኛዋ-o5u
      @Mተስፈኛዋ-o5u 3 ปีที่แล้ว +1

      መጣሁ

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይላል! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @ALl-f6l
    @ALl-f6l 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አገላለፅሽ በጣም ደስይላል በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን🎉🎉🎉

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ በሠማነው የምንተገብር ያድርገን አሚንንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከ ረህማን ለቤቱ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጋለው በርቱ በጣም ደስ ይላል ጣፍጦኝ እየሠማው ቶሎ አለቀ❤❤❤

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለሏሁ ወአሌይሂ ወሰለም 🌹🌹ቤተስብ አስጌሽለሁ በርቺ

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz 10 หลายเดือนก่อน +1

    صلى الله عليه وسلم جزكالله خير💐💐

  • @ايمان-د6ص4م
    @ايمان-د6ص4م 3 ปีที่แล้ว +35

    ውዴ በአላህ አናግሪኝ ኮሜቴን ካየሽው እስልምናን ተቀብዬለሁ አልሀምዱሊላሂ ግን መሪ ንም እወቀት የለኝም ከቻልሽ አስረጂኝ አስተምሪኝ በአላህ ባሬ

    • @ايمان-د6ص4م
      @ايمان-د6ص4م 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ማለቴነው

    • @qemer9993
      @qemer9993 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ايمان-د6ص4م
      ተፈኩር ሴንተር ያቀራል

    • @ኡሙአሙራ.ሌራ
      @ኡሙአሙራ.ሌራ 3 ปีที่แล้ว +3

      ዩትዩብ ለይ የኢስለም ሚድየዎችን ተከተተይ የሲን ኑሩ ብለሽ ጽፈሽ ዩትዩብ ለይ ተገኝወለሽ ፈትዋ ብለሽ ጸፍ ብዙ ትምህርት ተገኛለሽ

    • @te9457
      @te9457 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙአሙራ.ሌራ يذصيف

    • @mariammeme9663
      @mariammeme9663 3 ปีที่แล้ว +2

      እህለን ፊኪ እህቲ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይሞኖት ተመለሽ ያሮሂ

  • @ሢትራመርካማ
    @ሢትራመርካማ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ፕሮግራም ነው በርቺ ዛሬ ነው ያየሁሽ ቢድዮሽን የተወሠኑት አይቼ ተደሥቻለው መሠልሽን ያብዛልን

  • @UmuHayateTube
    @UmuHayateTube 3 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል እሙየ ጀዛ ከላ ህይር ከቻናሌነብቅ በሉ በጣም ቆጆወ ትምህርት ነው ቀጥሉበት

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እመልሳለሁ በቅንነት

  • @MobileMobile-r7b
    @MobileMobile-r7b 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እህቴ ቁርአን እንዳውቅ አግዢኝ🎉🎉😢😢

  • @djdj6363
    @djdj6363 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ቤተሠብ አረኩሽ ገና ዛሬ ነዉ ያገኘሁሽ ማሬ

  • @RabiyaMuhammed-b3n
    @RabiyaMuhammed-b3n 4 หลายเดือนก่อน

    እህት ወዲሞቸ እስኪለአላህብላችሁ ዱአዲርጉልኝ ቁርአንእዲገራኝ

  • @SaedaMuhammdi
    @SaedaMuhammdi 3 หลายเดือนก่อน

    ቁረአን መቅራት እፈልጋለሁ ግን አልገባኛለ 18 አመቴነዉ እባካችሁ እገዛችሁን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
    @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ተባረከላህ እህቴ እዳች አይነት ሰወች ያብዛልን በርች አይዞሽ ጠክሪ

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @hafsa-jo1ch
      @hafsa-jo1ch 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @haleemaDxb-i4z
    @haleemaDxb-i4z ปีที่แล้ว

    መሸአላህ እህቴ በሰማነው የምንጠቀም ያራገን ዱቃአራጉልኛ ቁረቃን እዲገራኛ ትንሽከብዶኛል

  • @halemawadajo9453
    @halemawadajo9453 4 ปีที่แล้ว +8

    ماشاالله ماشاالله لااقوت إلا بالله العلي العظيم الله اكبر الله يقويك الله ياطك كل انتي ليتتمني👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Maa shaa Allah your message is very important JZAK
    I have a question can you tell us how women start salat if she is leading just women in salat. ምን ብለን ነው የምንሀርመው? ኢማም ወይስ ምን ግልጥ አድሪጊልኝ

  • @idhbxjxb9989
    @idhbxjxb9989 3 ปีที่แล้ว +3

    መሻአላህ ኡድወ እህቴ ለቸናላቹ በርቱልን

  • @EtenatTalema
    @EtenatTalema 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እህቴዋ

  • @seadaeshetu1207
    @seadaeshetu1207 3 ปีที่แล้ว +3

    መሻለሕ አላሕ ያጨመረልሽ ለቤትሽ አዲሥነኝ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሽኩረን ከች እወቀት እደምሸምት እረግጠኛነኚ ኢንሻላሕ ባላሕ ፍቃድ

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር እህታችን ዛሬ ነው ያያሁሽ ሰብሰብክራይስ አረጉሽ ቀጥይበት

  • @فطمايسنامحفيزاياللهبريا
    @فطمايسنامحفيزاياللهبريا 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ሰብስክራይብ አድርጊሻለሁ ላይክም

  • @abduweloyw227
    @abduweloyw227 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እህቴ
    ባናግረሽ ደስይለኛል አረበኛ መማር እፍለገለሁ እናግሪኝ እ

  • @abduretube7278
    @abduretube7278 4 ปีที่แล้ว +3

    Shukran ehitachin😍😍😍😍

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 3 ปีที่แล้ว

      ጀዛኮምአላሆከሬ

    • @zikratube3905
      @zikratube3905 3 ปีที่แล้ว

      ደመርኩክ ደምረኝ ወንድም

  • @ዜድኡሙዙበይር
    @ዜድኡሙዙበይር 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱታላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @abdulhakikemal8742
    @abdulhakikemal8742 4 ปีที่แล้ว +6

    Mashaa allah tabrakallah good job 👍

  • @municlacs4427
    @municlacs4427 3 ปีที่แล้ว +1

    Mejemerya jezakillah ukhti gn setoch dimtsachewn kef argo ysegdu yneberebetn yemiyasay hadis btameci tru nw mknyatum yakerebshw hadis beki aydelem

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️

  • @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
    @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 8 หลายเดือนก่อน

    ዱአ አርጉልኝ ቁረአን እድገባኝ ያረብ😢❤

  • @rahalslf5273
    @rahalslf5273 3 ปีที่แล้ว +10

    سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله الحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوه الا بالله العلي العظيم لا اله الا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنه عرشه ومداد كلماته اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم و على ال ابراهيم انك حميد مجيد ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خير يا اختي

    • @ነኢመትወሎዬዋ
      @ነኢመትወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MekiyaYisak
      @MekiyaYisak 11 หลายเดือนก่อน

      ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Zahra-i4i
    @Zahra-i4i 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ😊😊😊😊😊አላህይውደድሽያረብዱአአርጊልኝእህቴ

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary 3 ปีที่แล้ว +5

    በረች እህቴ ገና አየሁሽ መሸአሏህ👍👍🇪🇹

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

    • @umukhalidwoldia
      @umukhalidwoldia 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      @@umukhalidwoldia eshi ehte!

  • @MermaDemeke
    @MermaDemeke หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ለኔምዱአአድርጉልኝ ያጀአ
    ሠለላሁ አለሂወሠለም
    ሠለላሁ አለይወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋለይኩምሰላም ማሻአላህ ጀዛከላሁምከይርማማየ በርች

  • @zemzemmedia5386
    @zemzemmedia5386 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ በውስጥ ብታናግሪኝ ደስ ይለኛል ቪድዎሽን ሸር ላደርገው ነበር አንዳዱን

  • @merimali8598
    @merimali8598 4 ปีที่แล้ว +5

    Masha allah beziw ketelu 😍😘😘

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 ปีที่แล้ว

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠሀም
    ማሸ አላህ አላህ ሠምተዉ ከሚጠቀሙት ያረገን ያረብ🎉🎉

  • @hikuyeshms1588
    @hikuyeshms1588 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ከስሙት ያድርጉን

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 ปีที่แล้ว

    ሰለሏሁ አለይ ወሠለም ጀዛከላ ኸይር ትክክል ነሽ

  • @eeeeegee
    @eeeeegee 3 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah

    • @hafsa-jo1ch
      @hafsa-jo1ch 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤👈

  • @RahmetArega
    @RahmetArega ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ዉድእህቴ ቁረአንእዲገራኝ ዱአ አድርጊልኝ አንቺንም አሏህ ይጨምርልሽ ☝️🌷🌷

  • @ሀዩቲየሀይቋ
    @ሀዩቲየሀይቋ ปีที่แล้ว +3

    ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ ኧላሂ ወሰለም ውድ ጄዛከላ ኧላህ ይጨምርልሽ❤

  • @merrytesfaye3437
    @merrytesfaye3437 3 ปีที่แล้ว +9

    MashaAllah

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @umukhalidwoldia
      @umukhalidwoldia 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እህት

  • @FatimaMuzu
    @FatimaMuzu 4 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Allah Ychemrlsh Egnam Besemanew Yemntekem Yadrge

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 ปีที่แล้ว +4

    ማአሻ አሏህ እህታችን በረቺ

  • @ferejtube
    @ferejtube 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሉ ኸይር አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዞቻችን

  • @JPrime-cq4kn
    @JPrime-cq4kn 3 ปีที่แล้ว +9

    በአሁኑ ሰአት ኢልም በየቦታው የተትረፈረፈነው በኡለማዌች በኡዝታዞች ስለዚህ የአንቺ ማሥተመር በዛው በቤትሽውሥጥ ይሁን

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير 5 หลายเดือนก่อน

    ያረብአሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀመአ ጀዛከላሁ ኸይር በዱቃችሁ አንረሳሳ በጣም ይጨንቀኛል እባካችሁ ዱቃአርጉልኝኝ

  • @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
    @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ውድ እህታችን

    • @animallovers_channel
      @animallovers_channel 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል! ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩን እስቲ! ወላሂ ለኡማው እሚጠቅም ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ትችላላቹ! ጀዛከላህ!

  • @fataumadem1917
    @fataumadem1917 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ቤተሰብ አረጌሻለሁ አዲስ ነኝ ላይክ ስጡኝ

  • @ቢላልነኝብቻኛዉ
    @ቢላልነኝብቻኛዉ 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ ላይክ ሰብ አረኩሽ አችምነይ

  • @sdffdf-i1k
    @sdffdf-i1k 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ ውዷ እህት ሴቶቺ ሷላት ስንሰግድ ሂቃም እናወ ጣን የኔውድ ካየሽው መልሽልኝ በጣም ተወዛግቤነው ይቅረታና አላህ ሱበሀኑ ታአላ ያበረታሽ ያረብ

  • @ሀዩቢንትአብዲሻ
    @ሀዩቢንትአብዲሻ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @كؤنفيكن-ن2ه
    @كؤنفيكن-ن2ه 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘሬ ነው መይሽ ቤተሠብ አረኩሽ መሸአለህ ረመደን ሙበረክ ለመለው የእሥልምነ እምነት ተከተዮች

  • @M2Meriem
    @M2Meriem 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እመልሳለሁ

  • @neima8641
    @neima8641 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ እህቴ ዛሬ ገና ቤተሠብሽ ሆኜ አለሁ ጠክሪ ከዚህ በላይ አላህ ይጨምርልሽ

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመዲ እመልሳለሁ

    • @umukhalidwoldia
      @umukhalidwoldia 3 ปีที่แล้ว

      ፍቃደኛ ከሆንሺ እንደማመር

  • @saidedanakasaide2991
    @saidedanakasaide2991 3 ปีที่แล้ว +3

    Mashalla

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመዴ እመልሳለሁ

  • @AdAs-w7d
    @AdAs-w7d 10 วันที่ผ่านมา

    እህት ወድሞች ዱአ አጉልኝ ወበቁረአን እደመራኝ

  • @zikratube3905
    @zikratube3905 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛ ከሏህ ኸይር ማማዬ ደምሪኝ

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 3 หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹኩረን እህቴ

  • @vaseelas2607
    @vaseelas2607 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሸ አለህ አለህ ይጨምሪልሽ እህቴ አላህ በሰማነዉ ያምንጠቃም የድርገን ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህያርብ-ነ9ቐ
    @አልሀምዱሊላህያርብ-ነ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ እህት ጀዛኪላህ ሰብስክራይብ አሪጌሻለሁ በሰማሁትም ተጠቅምያሪገን

  • @ksr9428
    @ksr9428 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤተሰብ እንሁን እኔ ሆኛለሁ

    • @rehimatube4949
      @rehimatube4949 3 ปีที่แล้ว +1

      አህለን እሙ ሱመያ እሽ ቤተሰብ እንሁን

    • @zehara374
      @zehara374 3 ปีที่แล้ว +1

      ኑ እንዛመድ ኮሜት ፃፉልኝ ቃሌን እጠብቃለሁ እኛ ትንንሽ ቲበሮች እንተባበር

  • @ናኢማብትኢብራሂም
    @ናኢማብትኢብራሂም 3 ปีที่แล้ว

    *ማሻ አላህ ተበረከላህ ገና አሁን ነው ያየሁሽ በርቺ እህት አለም 🌹ቤተሠውሽ ሆኛለው*

  • @dehabmohammed7797
    @dehabmohammed7797 3 ปีที่แล้ว +3

    جميل جداً

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሳህ ትክክል ነዉ እኔም እደዛ ነኝ ማሳልፈዉ

  • @سوسو-ح7غ7ع
    @سوسو-ح7غ7ع 3 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير اختي👍👍✍

    • @Hawa-c3k
      @Hawa-c3k ปีที่แล้ว

      ጌታየ በሶላቴ አበርታኝ ደካማ ነኝ 😭😭😭😭😭

  • @ፈዲላዩቱብ
    @ፈዲላዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ከአል ኢማን ቤት ነው የመጣሁት ጀዛኪላ አላህ ይጨምርልሽ ከቻልሽ አስደምሪኝ ሁቢ

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว +3

    💖👏

  • @fatmaebrahem5705
    @fatmaebrahem5705 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሺ ያረብ
    🤲🤲🤲አሚንንን

  • @EMAANAhmed-g5u
    @EMAANAhmed-g5u ปีที่แล้ว

    saw❤saw❤saw ❤saw ❤❤alah yagraln yareb jezakalahu keyren❤❤❤❤

  • @nanatimuhiddin3732
    @nanatimuhiddin3732 4 ปีที่แล้ว +3

    Arif video new bezihu ketelu

  • @mahubawarekico6577
    @mahubawarekico6577 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ነኝ ቤተሰብሽ ሆኛለው እህቴ በርቺ ማሻ አላህ

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እመልሳለሁ በቅንነት

  • @hawulet-rv9tf
    @hawulet-rv9tf 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤

  • @ieyegg7wyegg797
    @ieyegg7wyegg797 ปีที่แล้ว

    ውዶ ማሻላነው የኔውዲ ሶላት አስጋገዲ የሴቶች እደት እደሆነ እዲታሳይኝ እፈልጋለሁ

  • @ekurmehadme7881
    @ekurmehadme7881 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለ አለህ በውቃት ለይ እዉቀቱን ይጨምርልሽ ለኘም ገር የርግልን👍🌳😘💖

  • @MedinaTsega
    @MedinaTsega 8 หลายเดือนก่อน

    Masha allahe Allah yichemerlesh uktiy

  • @Lubabayemer-u7p
    @Lubabayemer-u7p ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤

  • @NeimanMuhammed
    @NeimanMuhammed ปีที่แล้ว

    ጀዛ ኩሙላሁ ኽይረን❤❤❤❤

  • @ሀያትነኝየሙስሀፍተማሪ
    @ሀያትነኝየሙስሀፍተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ማማየ ጀዛኪሏህ ኸይር ለቤትሽ አዲስነኝ በርችልኝ የኔ አንደበተ ጣፋጭ

  • @rokyaabebe8458
    @rokyaabebe8458 3 ปีที่แล้ว +2

    በተረፈዉ ጀዛከላህ ከይር ሑቢ አላህ ይጨምርልሽ 👈🤲🌺🌺🌺

    • @SEMU.WELOYWA
      @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

      ሰብ አሪጊኝ በቅንነት

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 3 ปีที่แล้ว

      @@SEMU.WELOYWA ቤተሰብነሽ ካሁን በሁዋላ ኢሽ አላህ

  • @sneg2959
    @sneg2959 ปีที่แล้ว

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኪአላህ ኸይር ውድየ👍🌹

  • @Fafi-r4x
    @Fafi-r4x ปีที่แล้ว +1

    Saw❤❤❤ allhe yageralen yareb jezakallah

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 6 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله جذك الله خيرن🎉🎉

  • @evacell2494
    @evacell2494 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአለህ አለሀ ይጫሚሪልሽ ሀብብት በሰማነዉየሚንጠቀም አለሀየረገን እንሸአለሀ🤲🤲🌹🌹🌹🌹👍

  • @Aነኝየኮመትሱሰኛ
    @Aነኝየኮመትሱሰኛ 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ እህቴ ዛሬ ነው ያውኩሽ ሰብ አደረኩሽ በቅንነት ነው በርች ውዴ

  • @RedfgdffrDtdfgg
    @RedfgdffrDtdfgg 7 หลายเดือนก่อน

    መግለጫየለኝም መሸአላብያለሁ ከክፉነገርይጠብቅሽ

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
    @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እህቴ አላህይጨምርልሽ😢😢😢😢😢😢