እምየ ማርያም ምን ሆናለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ጭፍሮችም ኢየሱስን በሰቀሉት ጊዜ ልብሶቹን ወስደው ለእያንዳንዱ ጭፍራ አንድ ክፍል ሆኖ በአራት ከፋፈሉት፤ እጀጠባቡን ደግሞ ወሰዱ። እጀ ጠባቡም ከላይ ጀምሮ ወጥ ሆኖ የተሠራ ነበረ እንጂ የተሰፋ አልነበረም። ስለዚህ እርስ በርሳቸው፦ ለማን እንዲሆን በእርሱ ዕጣ እንጣጣልበት እንጂ አንቅደደው ተባባሉ። ይህም፦ ልብሴን እርስ በርሳቸው ተከፋፈሉ በእጀ ጠባቤም ዕጣ ተጣጣሉበት የሚለው የመጽሐፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።ጭፍሮችም እንዲህ አደረጉ፦ ነገር ግን በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር።ኢየሱስም እናቱን ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን፦ አንቺ ሴት፥ እነሆ ልጅሽ አላት። ከዚህ በኋላ ደቀ መዝሙሩን፦ እናትህ እነኋት አለው። ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት። ዮሐንስ 19÷23
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 8

  • @sosinaalemu6802
    @sosinaalemu6802 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ እደጉ ለፍሬ ታብቃቹ ድንግል ከነልጇ

  • @abcd-wx4ve
    @abcd-wx4ve 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ህፃናት እደጉ ተመንደጉ በቤቱ ያኑራችሁ በፀጋና በመጎስ ያሳድጋችሁ

  • @aschalewdemeke2548
    @aschalewdemeke2548 ปีที่แล้ว

    ሲዘምሩት እራሱ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ታሳድጋችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ሰኒገበያ
    @ሰኒገበያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ♡♡♡♡♡♡♡

  • @አዚከውቢቷባህርዳር
    @አዚከውቢቷባህርዳር 3 ปีที่แล้ว +2

    እማምላክ በፀጋ በሞገስ ታሳድጋቹ

  • @abcd-wx4ve
    @abcd-wx4ve 2 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን