Desalegn Mersha - Nudniya - | ኑድኒያ - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Desalegn Mersha - Nudniya - | ኑድኒያ - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyrics Video)
    Recording Artist - Desalegn Mersha
    Melody And Lyrics - Desalegn Mersha
    Music Composition And Mixing - Alemayehu Yilef
    Led Guitar - Samuel Asefa
    Bass Guitar - Luwam Mehari
    Mastering - Abegazu Kibrework Shiwota
    Companions - Teka Assefa/Tefera Fikadu/Mekibb Zerihun/Sewda Gragn/Trsit
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 (Desalegn Mersha Official)

ความคิดเห็น • 401

  • @Yosefkinde.
    @Yosefkinde. 3 หลายเดือนก่อน +160

    ደሱ መልካም እድል ምርጥ ሰው 1999 ዓ.ም ማሬ ሙዚቃ ቤት ቆመህ ዘፋኝ መሆንህን አላውቅም ነበር ከጎንደር ነው የመጣውት አድራሻ ጠፍቶኝ ነው ተባበረኝ ስልህ ሙዚቃ ቤቱ ውስጥ ያለው ልጅ ሲያመናጭቀኝ አንተ ግን ወደ ሳሪስ የሚጭኑ ታክሲዎችን ከርቀት አሳየኸኝ የታክሲ ብለህ 10 ብር (በጊዜው መቶ ብር ነው) የሰጠኸኝን አልረሳውም አርቲስት መሆንህን ያወኩት ከአንድ አመት በኋላ ቪሲዲ ክሊፕ ላይ ነው ።
    በድጋሚ መልካም እድል ወንድሜ እና ባለውለታዬ

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 3 หลายเดือนก่อน +11

      ዋው በጣም ደስ ኢላል በአካል ተገናኝታቹ እደምትመሰጋገኑ አልጠራጠርም

    • @user-kw2qk6zz5h
      @user-kw2qk6zz5h 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @Yosefkinde.
      @Yosefkinde. 3 หลายเดือนก่อน +10

      @@SuleymanAli93 የእውነት ሱሌ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በርግጠኝነት እሱ ላያስታውስ ይችላል ለጓደኞቼ እና ለቤተሰቦቼ ቪዲዮውን እንዳየው ስነግራቸው እስካሁን አላመኑኝም ከተሳካልኝ ከደሱ ጋር ሰልፊ ተነስቼ ማሳየት እፈልጋለው ። ሱሌ ዱዋ አድርግልኝ

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @EristuTube
      @EristuTube 3 หลายเดือนก่อน +2

      ግራር ሰፈር ሆቴል አለው

  • @YohannesBekele-ey4sy
    @YohannesBekele-ey4sy 3 หลายเดือนก่อน +29

    We are proud of you desalegn mersha to your consistent contribution for our citizen. May God bless you

  • @TsegayeFikadu-w2i
    @TsegayeFikadu-w2i 3 หลายเดือนก่อน +20

    ምረጥ ሰራ በእውነት ትለያለህ ደሴ ለጉራጌ ያለህ ፍቅር አንደኛ ነህ

    • @alamethopia7568
      @alamethopia7568 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MuraNasir
    @MuraNasir 3 หลายเดือนก่อน +15

    woooow በጣም አሪፈ ነው ኩሩ የጉራጌ ልጅ

  • @leylajilaluahmad3231
    @leylajilaluahmad3231 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደሳለኝ በጣም ነው ምንወድህ ምናከብርህ ለጉራጌ የከፈልከውን ውለታ አንረሳም❤❤❤❤❤❤

  • @jebdulovelaca7201
    @jebdulovelaca7201 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደሴ በአጭር ጊዜ በጣም ጥንቅቅ ያለ አልበም ነው ጀባ ያልከን ትችላለክ❤❤😊

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 3 หลายเดือนก่อน +11

    ያሰላም ኑዶ ኑዶ የጉራጌ ሴትን በትክክል ይገልፃታል ወድማች ደሳለኝ ስራውችህን በሙሉ እወድልሀለዉ ያሁኑ ግን በጣም ይለያል ይመችህ አቦ ዋዉ ዋዉ

  • @mesfingebreyesus5921
    @mesfingebreyesus5921 3 หลายเดือนก่อน +5

    የጉራጌ ሙዚቃ እንደዚህ ደረጃውን የጠበቀና ማህበረሰባችንን የሚመጥን ስራ ሲሰራ ሲታይ እጅግ በጣም ደስ ይላል።

  • @user-cz1th6kt2f
    @user-cz1th6kt2f 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጥሩ ዘፈን ሁሉም ዘፈነቹህ አገራችንን የሚገልፆ በሪታልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @melakunemani5474
    @melakunemani5474 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሙሉ አልበሙ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው።
    አልበሙ ይለቀቃል ሲባል እንደ ድሮ አልበሞችህ አይሆንም የሚል ስጋት ነበረኝ አሁን ተለቆ ስሰማው ከሁሉም አልበሞችህ የተሻለ ሆኖ አነኘሁት🙏🙏🙏

  • @Desalegnanene
    @Desalegnanene 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደሳለኝ አነነ እባላለሁ እወድካለው ደሱ ኑድኒያ

  • @birugirma8562
    @birugirma8562 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ስራ እውነትና ማንነት የሚገልጽ!!!❤

  • @AbdurezakAbdo
    @AbdurezakAbdo 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንካን ደስ አለህ አድናቂያችን እንወ ዳሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayu9963
    @hayu9963 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኧጀና አፈር❤❤❤❤❤❤

  • @user-sf4iv4dl2p
    @user-sf4iv4dl2p 3 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፐ ምርጥ ስራ ነው ።ደሳለኝ ለጉራጌ ሴቶች የምታወጣቸው ሙዚቃዎች ተሰምተው አይጠገቡም።ደሱ በጉራጌ ሴቶች ስም ክብርልን።ፈጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @RediAsherka
    @RediAsherka 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሦሬሣ በረታ ኢናም ኤቸሁ ባነም ተጀሞ መስታወት

  • @dinsefahusen5356
    @dinsefahusen5356 3 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ ምርጥ ስራ ነው 🙏

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደሴ ምርጡ ጎንጆ ስራ ነው በርታ❤❤👍👍

  • @sadikkedir2549
    @sadikkedir2549 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደሱ ሁሉም አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mintesnotkinfe
    @Mintesnotkinfe 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሟኒም ሰብ Download እናመነ
    አት ሳምት ዳር online ንዥኔለ
    ዝኸታ ይንመንዳ ኧያጀግር
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EnochAbri
    @EnochAbri 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ሙሉ አልበሙ ....በርታ ወንድማችን 💪💪👏👏

  • @MinadAbazinab
    @MinadAbazinab 3 หลายเดือนก่อน +2

    Desu nice music 🎉🎉🎉

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኑዶ ኑድንያ ዘመን አይሽሬ ስራ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱዬ ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት ❤❤❤

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንደጠበቅኩት ነው ያገኘሁት መጠቀም አልቻልንም እንጂ አቅምህ ከዚህም በላይ ነው!

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወድማችን በጣም አሪፋ ስራ ነው በረታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AnanDesu-kd4ck
    @AnanDesu-kd4ck 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን የጉራጌ ጀግና እንወድሀለን ፈጣሪ ሀሳብክን ይሙላልክ 😍😍😍👍

  • @FteyaJemal
    @FteyaJemal 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቅምም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraMaka
    @SamiraMaka 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወሄም ሜናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርታ የጉራጌ ፈርጥ ❤️❤️❤️❤️❤️💛💚💛ደሴ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኑዶ ንድኒያ የጉራጌ ገረድ🥰🥰🥰👌👌 ደስ ምርጤ

  • @AbdiSefa-kz7ci
    @AbdiSefa-kz7ci 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ ጀግና ሰርተኸዋል ንገራቸው

  • @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
    @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱእና ውረም ባህም የጉራጌ ገረድ ኑድንያ ❤❤❤❤❤ ህለቀና ኑቅ ጎይታ ምር ይሸና

  • @aschaiwkibriuaschaiwkibriu2052
    @aschaiwkibriuaschaiwkibriu2052 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ ነው

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    Desu hulam mert matetegeb❤

  • @worknesherestu958
    @worknesherestu958 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ኑድ ወንድሜ ነህ

  • @haniyaosman5667
    @haniyaosman5667 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤

  • @MesgashirtagaShirtaga-jj2qt
    @MesgashirtagaShirtaga-jj2qt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ የደከምክበት ሙዚቃ ነው ሁሉም ዩትዩብ ላይ ደሳለኝ መርሻ ኦፌሻል ገብቶ እንዲያየዉ ሼር ይደረግ

  • @MeznElfu
    @MeznElfu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደሱወና ምርጥ ዘፈን ነዉ እግዛብሔር ይርዳሕ

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 3 หลายเดือนก่อน +2

    WE PROUD OF U DESUYE
    KEEP FLYING HIGHER 🦅🦅🦅
    ጉራጌ 💪💪💪

  • @Desalegnanene
    @Desalegnanene 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሳለኝ አነነ እባላለሁ ደሱ ጉራጊኛ ሙዚቃ መዝፈን ልተው ነበር ለምን ብዙም ሚዲያ ላይ ስለ ማይሰራውጭ ነገር ግን ዛሬ አንተ ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠህኝ ኑርልኝ::

  • @HayatHaya-s1p
    @HayatHaya-s1p 3 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነዉ ደሱዬ🎉🎉🎉

  • @yonastigistu5842
    @yonastigistu5842 3 หลายเดือนก่อน +2

    እደው ምን ላርግህ መልካም እድል ይሁንልህ❤❤❤

  • @EzanaMulualem
    @EzanaMulualem 3 หลายเดือนก่อน

    Best of best desuu congra !!
    Wish u happy and long life!!!

  • @Addistimerga
    @Addistimerga 3 หลายเดือนก่อน +2

    The best of best

  • @ጠቅልልሸዋለም
    @ጠቅልልሸዋለም 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዉድማችን ምርጥ በዚዉ ቀጥልበት በተለይ በገነዳ ቲዉን እቅስቃሲ በጣም እረምድህ ጒታ ታህ ይህው

  • @MejedBaba
    @MejedBaba 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu12 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም እድል በጣም ደስ የሚል አሪፍ ስራ ነው
    ከነግጥሙ መሆኑ በጣም በጣም ቆንጆ ነው

    • @SaahaaySahay
      @SaahaaySahay 3 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉❤❤❤🎉

  • @TosheTezber
    @TosheTezber 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ ይቅናህ

  • @AmareYesuf
    @AmareYesuf 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፋ ስራ ይመችሽ ደሱ

  • @hiwachane3407
    @hiwachane3407 3 หลายเดือนก่อน +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️💃🏾💃🏾💃🏾

  • @user-ns8qu3nb4y
    @user-ns8qu3nb4y 3 หลายเดือนก่อน +1

    Desu andegna ❤

  • @TINATO73
    @TINATO73 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑድንያ ኤቡሪ ኑንድንያው ይቡሪ

  • @MuberkAhmed
    @MuberkAhmed 3 หลายเดือนก่อน

    you're vigorous but beeing moody & never crying Desu!!

  • @tsegayefekadu5294
    @tsegayefekadu5294 3 หลายเดือนก่อน

    በረታ ደስሽ ,1ኛ ብዙ እንጠብቃለን ......

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሴ በጣም ደስ ሚል ስራ ይዘህ ምጣህልን በረታልን ይግባቹ ላይክ ሼር ያርጋቹት የጉራጌ ጅግና

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ነው ሶርሳ
    የኛ ልጅች ሼር አርጉት እናበርታታው ለሱ ጥቅም አለው በተለይ ውጭ ያላችሁ ልጅች

  • @welelameka
    @welelameka 3 หลายเดือนก่อน

    Yenahe gerad muanem eseranema. Love you yegurage gerad!

  • @ሰላማዊትየስላሴልጅ
    @ሰላማዊትየስላሴልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ አንበሳዉ ጀግና መልካምምምምምምም እድል እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GolQeshe
    @GolQeshe 3 หลายเดือนก่อน

    Adnakih ney desly berta❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hj5wq1dr1b
    @user-hj5wq1dr1b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑድኒያ♥♥♥♥♥

  • @funny-ty8fb
    @funny-ty8fb 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀጌናበርታ እኳን ደስአለህ

  • @Andemanyoutubechannal
    @Andemanyoutubechannal 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulation Desu Good Luck

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 2 หลายเดือนก่อน

    desaln merash merta zeafn nw anmesgnlan berta ilove my goorvy❤️❤️❤️❤️❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @tamiraterstu469
    @tamiraterstu469 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኑድንያ ❤️🔥❤️

  • @YENAALEM
    @YENAALEM 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏አንድ ከሌላኛ የተሻለ አባቴ አፊኛ አፈር👌

  • @eyasudenu6926
    @eyasudenu6926 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ur icon of the gurage's singer keep shining bro 💪

  • @abdulwahiddineka
    @abdulwahiddineka 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጉራጌ ንጉስ አንደኛ ነህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AdaneAdy
    @AdaneAdy 3 หลายเดือนก่อน

    Lyrics 👏👏👏
    Thank you brothers !!!

  • @AKiLiLe-sb4eu
    @AKiLiLe-sb4eu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ትለያከከህ የጉራጌ ጀግና

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደሱ እሻም ንቂጥ አቦ ጎበያዳ ዩርም ንቃር ይሽር ቃሩ❤❤❤

  • @zainabsamier254
    @zainabsamier254 3 หลายเดือนก่อน +2

    💃💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤

  • @ayaetkadearayaet1337
    @ayaetkadearayaet1337 หลายเดือนก่อน +1

    ሤሬሥ በርታ ጀግናዉ❤❤❤❤

  • @HaileDesalegne
    @HaileDesalegne 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ወንድማችን እንወድሃለን ጀግና ምርጥ ስራ ነው

  • @habsha199
    @habsha199 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ትለያለክ ደሱ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @UbffTghud
    @UbffTghud วันที่ผ่านมา

    Wooooow andega neh

  • @tafeseweldetsadik1827
    @tafeseweldetsadik1827 3 หลายเดือนก่อน

    Keberelen wendemachen mahiberesebun yemimetin sera new

  • @LiyaLiyu-gp5ok
    @LiyaLiyu-gp5ok 2 วันที่ผ่านมา +1

    btam new ds ynlw andna nh❤❤❤

  • @Desalegnanene
    @Desalegnanene 3 หลายเดือนก่อน

    desalegn anene ere yimechih zeg zeg desu

  • @merimAm-k1w
    @merimAm-k1w 3 หลายเดือนก่อน

    melkam edl wendme adnakih neg welahi ymechh lega yegurage setoch yaleh kbr yleyal bro ❤❤❤❤

  • @antenehkore3973
    @antenehkore3973 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ስራ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qn2ci9kt5y
    @user-qn2ci9kt5y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው እናበርታ❤❤❤❤

  • @mamusharega285
    @mamusharega285 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ዘፈን ነዉ በርታልን

  • @meronamen1240
    @meronamen1240 3 หลายเดือนก่อน

    we are proud of you desalegn

  • @anwarmohammed2604
    @anwarmohammed2604 3 หลายเดือนก่อน

    wow ደስሽ ትለያለህ አደኛ አሪፉ ስራ ነው❤👏👏👏

  • @AdmasuGetahun-lc2og
    @AdmasuGetahun-lc2og 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አልበም ነው በረታ የዘድሮ የለያል

  • @nejmuanwar7106
    @nejmuanwar7106 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ምርጥ ስራ ነው።

  • @TamamLegese
    @TamamLegese 3 หลายเดือนก่อน

    Waw waw desu syenin betam wdedkut

  • @SnsjjsHshshs
    @SnsjjsHshshs 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @welelameka
    @welelameka 3 หลายเดือนก่อน

    Yetenbi! Ze Ze!

  • @MulugetaDemis-lm7uv
    @MulugetaDemis-lm7uv 3 หลายเดือนก่อน

    ደሴ ዜፈኖቹ በጣም ተመችተውኛል
    እንወድሀለን በዝው ቀጥል መልካም እድል

  • @anurye
    @anurye 3 หลายเดือนก่อน

    I watched his song inauguration interviews, so sounds looks good

  • @TilahunKibru
    @TilahunKibru 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድማችን! ነፍሰ ያለው ስራ!!!

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱዬ አንተ ትለያለህ በኛ በጉራጌ ልጆች ውስጥ ትልቅ ቦታ አለህ አሁን ደግሞ እጅግ አስደናቂ ስራ ስላበረከትክልን እናመሰግንሀለን እኖድሀለን

  • @user-zi4ek6br8j
    @user-zi4ek6br8j 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል የጉራጌ ሴት የሚገልፅ ዘፈን ኧጀና አፈር❤❤

  • @AbduNur-mr2go
    @AbduNur-mr2go 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏እሳት❤

  • @lenayene5095
    @lenayene5095 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ ❤

  • @Hayatuፉቻሬ44
    @Hayatuፉቻሬ44 3 หลายเดือนก่อน

    beautiful 😍😍😍🌹

  • @misbaahmed3340
    @misbaahmed3340 3 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ❤❤❤ቃላት የለኝም ምርጥ ስራ❤❤❤

  • @user-rh9ys2tt8o
    @user-rh9ys2tt8o 3 หลายเดือนก่อน +1

    እያይ ኑዶ🥰🥰🥰