የኢሬቻ አስደንጋጭ ጉዳይ የግድያ ሙከራ ተፈፀመ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024
- የኢሬቻ አስደንጋጭ ጉዳይ የግድያ ሙከራ ተፈፀመ
🔴 አቡነ ሄኖክ ስለ እሬቻ አስጠነቀቁ " ማንም እንዳያከብር " ባዕድ አምልኮ ነው ተጠንቀቁ #ethiopiannews
#masresham#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #০৮৭৭২ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #ナ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile # /ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #۸۶۲۷° #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #NC_Њ #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #ナヤ *#Yeneta_Tube_official #৭১৫০১_१९.९ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #৯৫৮৮ #০১০- #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
#eot_react
#ethiopiannews#ethiopiannews
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian
news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ৯৮৮৫८° abel birhanu abel news ethiopia: ÔNG diakon henok haile ethiopia- Њ feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ९८ ५९৮ ৯৯৯ yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ৯১৯৭৫ መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት abiy ahmed eot react
ዉድ ቤተሰብ share ሰብስክራዬብ አድርገው እወዳቸዋለሁ
❤no 11:59
😢@@vertxeditz
😭😭😭😭😭😭😭
አቡነ ሄኖክ በጣም ትክክል ናቸዉ !!
አው❤
ማን ጠራችሁ ዝንቦች
ጳጳሱ የህልዉናቸዉ መሠረት ስለሚናጋ ከዚህ ዉጪ ሊል አይችልም
አያገባቸዉም ሰዉ በቋንቋዉ ፈጠረው ሪን ያመሰግናል ማንም ግድያ አይፈፀምም እርስበርሳችን ሳቸዉ ካሆነ እባክህ እሰኪ ደህናነገር አዉራ
አቡነ ሄኖክ ልክ ነዎት አይፍሩ
እኛ በዋቃ እናምናለን ሰዉዬዉ ግን ዘንዶ ያመልካሉ፡፡
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር
ድምጽ የለማኝ ነው የሚመስለው
😭😭😭😭😭ወይ ጌታ ውረድ ወይ ፍረድ
Yet new yemiwrdew!! Aybalem Egziabher telk new!!!
Yesssss cultural holiday irrechaa Oromo holiday 🎄 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
እውነተኛ ሰው የሚከተለውን ማስረዳት እንጂ የግድያ ሙከራ ማድረግ ሀፍረት ነው፡
wow tanks
Enjoy
በሰው እምነት ዉስጥ መግባት ድፍረትም ንቀትም ነው።
brta❤
እሬቻ ለዘመናት የኖረ የአምለልኮ ስርአት ነው። ህዝብን ለማሣት ወደ ባህል አያያዙት። እዉነተኛ ክርስቲያን የሆናችሁ መንገዳችሁን አስተካክሉ።
ዋቄፈታ ሃይማኖትነው ብለን እንነሳ! ይሁና! ምን አገባቸው?
Down fall of human being in the 21st century.jesus is lord.
Wusha ahya
ኢሬቻ የኛ ነው ማንንም አያገባውም
Wow
ዩቲዩብ የቤተክርስቲያን ተተኪ አድርጋችሁ ብር መሰብሰብ የጀመራችሁ ገንዘብ አምላኪዎች እግዚአብሔር የስራችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ።
Werya
ማንም ቢሆን የማንንም ሐይማኖት የመተቸት መብት የለውም። መከባበርና በሰላም አብሮመኖር ያስፈልጋል።
awo❤
እሱን ማን የሀይማኖት ፍቃድ ሰጪ አደረገው? ባለጌ ይገባዋል
😮😮😮😮
እና የሀይማኖት ጦርነት ይጀመር እያልክ መቀስቀስ ለቤተክርስቲያን ምን ይጠቅማል ኢትዮጵያ ስ በሰላም ያለደም መፍሰስ የምትቆየው መቼ ነው ህዝብ ለህዝብ ማጋጨት አቁም
Min agabachu ?
ይሄን ሬሳ ማን ሊገለዉ??
መቀባጠር
ሲለኢሬቻ።ትቴነ።ወደፈጠሬነ።አምለካቺነ።ኢኒዘረ።ወደተኪክሌኛው።ደኛ
በጣም😂😂😂😂
ለምን ድጋይ አቆሞ ለምን አያምንም የሰውን እምነት ማንቋሸሽ ጥሩ አይደለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የሰው እምነት አይነካም ።
በፈጣሪ ማመን ነዉ ወይስ በሰዉ ማመን ነዉ ፀረ ክርስትና? እሬቻ የኦሮሞ ለዋቃ የሚሰጥ የምስጋና ቀን ነዉ።በማንኛዉም መልኩ የተቀረፀ የእጅ ሥራዎች ሳይኖሩት በመንፈስ ፈጣሪ የሚመሰገንበት ብቸኛ አፊሪካዊ እምነት ነዉ።
በለው !!! መቀደድ
@@TameratGutema ምኑ ላይ ነዉ መቀደድ? ከቻልክ አስተምር።ስህተት ነዉ ካልክ በምክንያት አስረዳ።አለበለዚያ የጥላቻ መሆኑ ነዉ።
ኣብዛኛው ሰው በማያገባው... ገብቶ....!!!!ምናለ የየራሳችንን እምነት ..ብንከታተል..ብንማር..ብናውቅ..የሌላውን እምነት ፈላጎት ብናከብር!!!ባካችሁን ኣስተወሉ!!!ኣስተወሉ!!!!!
ሌላ ሌላ ስራ ብትሠራ ይሻለሃል። ያለ ፊልድህ ነው አልተሳካልህም
ለምን😂
Iko
Mati ashe negn❤
"...ከብሔር የፀዳ ንጹህ ኢትዮጵያዊ" ምንድነው? ከሰው አልተወለደም ወይስ የወላጆቹ ታርካዊ አመጣጥ አይታወቅም? አትሳሳት: ቴዎድሮስ ካሣሁን የጠራ ጉራጌ እና ኢትዮጵያዊ ነው።
በአሁኑ ጊዜ በአለም ላይ ያሉት
1/ክርስቲያን ፣በብዙ ይከፋፈላ
ኦርቶዶክስ ፣ካቶሊክ፣ፕሮቴስታንት ወዘተ
2/አይሁዳዊ።
3/ሙስሊም
እነዚህ ሀይማኖቶች ናቸው።
እግዚአብሔር የማያምኑ፣
ሂንዱይዝም፣ ቡዲህዝም ወዘተ
4/ ፈጣሪውን እግዚአብሔርን የካደው ን ሰይጣንን ማመን ነው።
ምንም የሚያጣላ ነገር የለም። ሃይማኖት የግል ነው
ማስተማር ብቻ ነው የሚጠበቀው።
በማየገበዉ ገብቶ መፈትፋት ማን አስገድዶት ነዉ
Hayitedii. Fanoo tedii😂😂😂😮😮
ወይ የጋዜጠኛ ድምጽ
Zeregnoch zeregnenet new Chika nachihu
መቀደድ
እንዳት ዘነጉ ኣበዛህሳ ኣዲሱ ጋዜጠኛ🤣🤣🤣
😢😢😢
😢
የኢሬቻ ሐይማኖት ሳይሆን እምነት ነው።ሐይማኖት አንድ ናት እሷም ኦርቶዶክስ ብቻ ናት።ሌላው ወዉሉ እምነት ነው
😂😂😂😂
ኦርቶዶክሱም እስልምናውም እኮ መጤ ሃይማኖት ነው የኛ አይደለም ምን አጣላችሁ?
😂😂😂😂
ደሞስ ኦሮሞዎቹ በሚይዙት ባለ ጥቁር ቀይ ነጭ ቀለም አርማ ከምትበሳጩ እናንተ በኦርቶዶክስ እምነት ክርስትና ስትነሱ ቄሱ አንገታችሁ ላይ የሚያስሩት ክር ቀለሞቹ ጥቁር ቀይ ነጭ መሾኑን አስተውሉና ለምን ሆነ ብላችሁ ጠይቁ?
😂😂😂😂
እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
😅😅😅😅
የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
😊😊😊😊
የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።
Denkoro mehaym mejemeria temar bemayagebah atzebarq
ዘመቻው ይቁም አይበጅም
Turumba!
ተኪክልኔው።ወቄፈታ
አቡነ ባርናባስ የሃይማኖት አባት ሳይሆኑ ጥሩ ሆዳም ናቸዉ !!
ለመን🎉
አነባበብህሲደብር
የራሳቸው😊 የሆ እምነት ባሕል ማንነት የሌላቸው በእነርሱ ፍላጎት ያልሆነን የማይቀበል በድንቁርና ፈርገው ያቀረሻሉ ኦሮሞ ሰሌላው ሕዝብ እምነትም ሆነ የማንነታቸውን ጉዳይ ለማንኳሰሲ የጮኼበት ብሎም ብዙ ሮበት አለመሄዱ በራሱ መኩራትን አባቶቹ መሣሪያ የተቀሙትን የመመለሰ ፍላጎትና ብሰሌትነው ይህንን የማይቀበሉ ብሎም የሚተቹ ወገኖች በድንቁርና ጨለማ የተዋጡ ከንቱዎች ናቸው
ደባሪ አስለቃሽ ድምፅ ነው ያለህ
Mann tekbel aleh yeraso siarbat yesew tamsilach
ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር ::የሰዉ ሀይማኖት መዝለፍ ነዉር ነዉ ::እ ዬ ዬ ድምፅ 😜
ኢሬቻ ፣ ቦረንቲቻ
ጳጳሳት ቀሳውስት ዲያቆናትና ፓስተርና ወንጌሊዊ ስለሃይማኖት አንስቶ አባላቱን ቢያስተምር ቢገስጽ የእምነቱ ሕግ ነው:: ቴዲ ዘማሪ አይደል ዲያቆን የወሬና ነገር ማቡካት ካልሆነ በምን መስፈርት ዘፋኝ ስለ ሃይማኖት ይጠየቃል? እምነቱን በሚከተልበት እንደ ሕዝብ ለማድመቅ ማለት በወደደው መንገድ ማክበር አይከለከልም::
"ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው "
ታላቁ ንጉሠ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለስላሴ
😮😮
ዝም ብለህ አትቀባጥር።
ጀካማ
ምን አገባችሁ ኮተታም ሁሉ ተውን ስለእኛ አትጨነቁ ኦሮሞን ተውን ያዘናችሁልን አይመስልም ሺ አማላጅ ይዘህ አንድ አምላኩን የሚያመልከውን መስደብህ ድፍረትህ
ከክርስትና ስለተቃረነ ሃይማኖት አይባልም የሰውን የማምለክ መብት ኦርቶዶክስ መጋፋት አትችልም በአለም ላይ ሃይማኖት የለም ብለው በሃይማኖት የማያምኑ ሚሊዮኖች አሉ መብት ነው ዋቄፈታም ሲፈልጉ ይመኑ ሲፈልጉ አይመኑ መብት ነው ዋቄፈታ ከክርስትና በፊት በዚች አገር ነበር በሂደትና በተፅኖ እየከሰመ ቢመጣም አልጠፋም ከኢትዮጵያ መመስረት በሃላ ሚኒሊክ በግዳጅ አጠመቃቸው ሃይለስላሴም አጠፋቸው ግዜ ተቀይሮ ዛሬ ነፃነት ሲያገኙ እምነታቸውን ማንፀባረቅ ጀመሩ ይህ ደግሞ መብት ነው አባ ሄኖክ የሚባለው ሰውየ የሌላውን እምነት በመጋፋት በህግ ሊጠይቅ ይገባል
አይመጥንም ዜናው ይቅረብህ
ዛፍ ቅቤ መቀባት ባእድ አምልኮ ነው
@@TameratGutema ያለው ነው የሚቀባ የሌለው ለፊቱም የለም ደረቅ
ምን አገባችሁ ተቃጠላችሁ እኮ ጋኔል ጎታች ሁሉ
Irecha they believed one God amd the say one God we would like to invitate to islam one god and mesenger of Mohammed SWS may Allah gide them the right wat 🙏 period
Yenates inchet amlak bilachiu teshekmachu yemayisem yemiserk amlak bilachiu tinoru yelm inde
ኢሬቻ ወይም ዋቄፈታ የጣኦት እምነት ነው።
ጣኦት ማምለክ መብትከሆነ ይሁንላችሁ ነገር ግን ዘላቂ ሆኖ አይቀጥልም።
😅😅😅😅😅😅😅😅😅asee masaheyi hullaa
Man nu alachew?
Qurbaatam
MEN
ድምጽህ ሲዘጋ ቄሱ ምን አገባው የራሡ እያረረ የሠው ያማሥላሉ እሰከ ዛሬ የት ነበሩ????????😅😅😅
አሁን አንተ የምታወራውን ማን ይሰማሀል ሞኝ አትሁን ይሔ ሰውዬ ሊሞት ትንሽ ቀን ነው የሚኖረው ስታየው ታምንና በኮሜንት ትልክለኛለህ
ይሄ ሰዉዬ በኦሮሚያ እንብርት ውስጥ መቀመጥ አለበት
ለምን አርፎ አይቀመጥም፣ አልተቃወመ አልደገፈ ምን የሚሉት ድጋፍ ነው። ሀይሌም ቢሆን እዚህ ነገሩ ለምን ይገባል በቂ መረጃና እውቀት ከሌለው አርፎ አይቀመጥም ነበር።
ቆሪጥ የግድያ ሙከራ ኪኪኪኪ
ለመን
ቀሚሶን ገልቦ መግረፍ ነው 😂😂😂😂
ከብት ከዱላ ውጪ ምን ታውቃላችሁ???
@@TameratGutema አይዞሽ ገለቴ ገልቱ
እሬቻ ማለት ኦሮሞ ማለት ነው። ህድና እንጨትህን መክተፍያህን ተሸከም ስለ ኦሮሞ ባህል ምን አገባህ? አንተ ይህን ተናገርክና የኦሮሞ ህዝብ ከእሬቻ የምቀር ከመሰለህ ተሞኝተሃል ማምሬ። ይልቁንም እልህ ውስጥ ገባ።አየህ የዘንድሮ እሬቻ ከውጭ ሀገር ሳይቀር ህዝቡ እንደተመመ? ቄሮ በድንጋይ የወያኔን ፍት የቆመውና የተሰዋበት ነገር ብኖር ዋነኛው እሬቻ ነው።
ኢራቻ የሠይጣነው
Yemayimeleketaxhu guday wusti megibat atichilum ena erefu
Yue.sewe.sawereyuse.sayeun.areyouse.newe.yue.zeregua.
I am Oromia eraha makebr ysaxan amelko nw lfxare msgdn nw ej lsaxan ysgdal t t t t
Mecem ke ehadg Ras atwerdum ashkabace 😂😂😂
Inante yeOrthodox debterawoch inante keseyt'an gar abrachihu iyeserachihu demo sile irrecha yemawrat moral alachihu?!Inanteko tsebel bota ibaboch iyetermesemesu ibabochun igziabiher indelakachew argachihu yehaymanotachun teketayoch yemitishewidu yeseyt'an meli'iktegnoch nachihu.YeTeklehaymanot wegeb lay yetet'emet'emew ibab ye'igziabiher zendo new?!K'et'afi leboch afachun yazu!
የበፊት ሮቾች ቀዝቀዝ በሉ በምትሮቱበት ሰአት ለአሰነፋችሁበት ጊዚ ብቻነው ስማችሁ የሚተራው እንደ እናንተ ጊዚ ሰተን ብዪ ባልኮራም በሀገሪ የእኒን ከአምስት አመት በፊት በነበረን ውበትና አቃም የተወዳደርኩበትና ብዙ ፈተና ያለፍኩበትን የአሚሪጃን ጆንናሊስት ስም ሞዲል ከዘረናው አብይ ጋር በመመሳተር ላደረጋችሁት ግፍ
ነገም ተነገወዲያም ዘብር ገብርኢል ከፈት ከሃላ እውነትን ለደበቀ የሰረቀውን ሃብት የማታስበላው ይጀተላችሁ
Ehadg tebka leyadrglacu beli helicopter besemay ceyangabib min metabn belacu aydl gedl yegbacu
Hayle gebreslase betigray hzbi jonociyder new
ምን ትቀዝናለህ በናት?😂😂😂
ምንዉ
የማይመለከትህን አትዘባርቅ
ምን አገባዉ ሰለ ኢሬቻ ሐይለን
አቡነ በርናባስ ስለእሬቻ የሰጡት ማብራሪያ ከፍርሃት የመነጨ እንጂ እሬቻን ለማክበር ኦርቶዶክሳዊያንም ሆኑ ሙስሊሞች እንዲሁም ፕሮቴስታንቶች ፈጣሪያቸውን ለማመስገን ወንዝ ዳር ሄደው የተለያዩ የባዕድ አምልኮ ክንዋኔዎችን ማድረግ አይጠበቅባቸውም ፤ ሁሉም እምነቶች ፈጣሪያቸውን የሚያመልኩበትም ሆነ የሚያመሰግኑበት ቦታ አለ ስለዚህ እዚ የባዕድ አምልኮ ቦታ መገኘትም ሆነ መደገፍ ፈጣሪን እንደመክዳት ይቆጠራል ። ስለ እውነት ከእውነት ተነስተህ መመስከር እና ይህን ተከትሎ የሚመጣብህ መስዋዕትነት በፈጣሪ ዘንድ ዘለዓለማዊ ክብርን ያስገኛል እንጂ ደመ ከልብ ሆነህ የምትቀርበት አይደለም ፤ ይልቁንም እውነቱን ትተህ ለስጋዊ ጥቅም ወይም ይቺን ዓለም በማፍቀር የሚደረግ የተወለጋገደ አስተምሮ መስጠት ያውም የእምነቱ አባት ተብለህ ፈጣሪን የሚፃረር ትምህርት በአደባባይ መስጠት ከውርደትም በላይ ነውና ቆም ብለው አባታችን ስህተታቸውን አርመው እሬቻ የባዕድ አምልኮ ነው በማለት በድፍረት በመናገር ዲያብሎስን በማሸማቀቅ ለፈጣሪዎት ያለዎትን ተአማኝነት በመግለፅ እውነተኛ አባትነትዎን አስመስክሩ ።
ኦርቶዶክሱም እስልምናውም እኮ መጤ ሃይማኖት ነው የኛ አይደለም ምን አጣላችሁ?
😂😂😂😂
ደሞስ ኦሮሞዎቹ በሚይዙት ባለ ጥቁር ቀይ ነጭ ቀለም አርማ ከምትበሳጩ እናንተ በኦርቶዶክስ እምነት ክርስትና ስትነሱ ቄሱ አንገታችሁ ላይ የሚያስሩት ክር ቀለሞቹ ጥቁር ቀይ ነጭ መሾኑን አስተውሉና ለምን ሆነ ብላችሁ ጠይቁ?
😂😂😂😂
እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
😅😅😅😅
የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
😊😊😊😊
የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።
ምን አገባቸው።
አሁን አንተ ጋዜጠኛ ነኝ ነው የምትለው
ምንዉ❤
brtas
ኢሬቻ ሀይማኖት ነው ባህል?
ባህል❤
😂😂😂😂😂
Dinkurna??? Men agebachew? Ye OROMON bahil le Oromo tewut. Lemen techeneqachehu
የሆንክ አራም ነገር! አናኛቱ ብሎ አንድ ቃል
ዘፈኑ ውስጥ ስላስገባ ጥላቻ የሌለበት ምናምን ትላለህ እኔዴ? ሥማ ቴዲ ቢዝነሱን እንጂ ስለ አገር ወይም ስለ ጉራጌ መገደል ጉዳዩ አይደለም! ለምን ስለ አማራ ና ትግራይ ህዝቦች መጨፍጨፍ አንደበቱ ተዘጋ? እሱ የጨስ ጉራጌ ነው ቢዝነስ ቢዝነስ ቢዚነስ ብቻ ነው ጫወታው