የንብረት ታክስ አዋጅ መፅደቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @samure89
    @samure89 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዲ የግሞች መጫወቻ እንሁን😢

  • @ኢሳ
    @ኢሳ วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ሰዎች ንብረት ንብረት ይላሉ ዛኒጋባ ቤት የሰራዉን ሁሉ መንግም አልተዳፈረም መኖሪያህን አነካብህም
    የሌሎቹን ሐገር ንብረት ቢያዩ ምን ሊሉ ይሆን የጭቃ ቤት ንብረት ይላሉ አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል

  • @AmenHabtamu-ju2nu
    @AmenHabtamu-ju2nu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተከራያዬን አሰከፍለዋል በችግር የለዉም

  • @sebisibegulema8689
    @sebisibegulema8689 วันที่ผ่านมา

    ይሄ አግባብ አይደለም መንግስት በጣም እያፈላ ነው ለሰላም ያርግለት

  • @abያልተፈታውህልሜ
    @abያልተፈታውህልሜ วันที่ผ่านมา

    ማን ያፈራውን ነው ታክስ እምትጠይቁጥ ያብይ ተላላኪወች ለናተ ከርስ ማሟሊያ አንሆንም

  • @SalimYasin-ft1jl
    @SalimYasin-ft1jl วันที่ผ่านมา

    እስቲ ትንሽ አሳርፉን ተረጋጉ

  • @SanduqMusic
    @SanduqMusic 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ በልጂጌ

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dili LA amara fano