ፈጣን ቁርስ ኦምሌት አሰራር /ልጆች የሚወዱት ለቁርስ ለመክሰስ /how to make easy/quick omelet.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ🙏👍👍👍ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ስለ መልካምነትሽ እጅግ እናመሰግናለን ውዴ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ ላይክ👍👍👍🙏

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናመሰግናለን ቆንጆ አድርገሸ ነው የሰራሸው በርቺልን like share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    Ritaye yene mirt balemoya ihit betam arif aserar new yasayeshin inameseginalen like share😘✅

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks delicious I will try it thank you

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      Try it you will love it thank you for watching my dear ❤❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነውየሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌 ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ዬርድዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

    እሪታዬ በጣም በሚገርም አርገሽ ነው የሠራሽው ዋው ዋው እጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🌸

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆና ጤናማ ለቁርስ አማራጭ የሚሆን ነው የሰራሽዉ። ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ የኔ መልካም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ህሊናዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ በጣም ቀላል ቁርሰ ነው ጎበዝ በርቺ የኔ ውድ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    I’m impressed how it came out 👌👌👌share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching my dear

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 3 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @Habtamuliginoyasin
    @Habtamuliginoyasin ปีที่แล้ว

    ስሞክረው መጥበሻው ያዘብኝ

  • @rabiaseidaa642
    @rabiaseidaa642 2 ปีที่แล้ว

    ባረበኛ ንገሪኝ

  • @rabiaseidaa642
    @rabiaseidaa642 2 ปีที่แล้ว

    ቅጠሉ ምንድን ነው

  • @Habtamuliginoyasin
    @Habtamuliginoyasin ปีที่แล้ว

    መልስ ለምን ቶሎ አትመልሱም

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ ላይክ👍👍👍🙏