መከራው ገረፈን || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 380

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 ቃለ ህኦውት 🤲🤲🤲 ይስማልን አሜን አግዚአብሔር ይምስገን 💞♥️👍🏼

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን 🙏❤️

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አምላኬ ሆይ አንተን የማውቅበት ልብ ስጠኝ!!

  • @Nona-u1n
    @Nona-u1n 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ ስጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን እንኳን ለኪዳነምሕረት ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን በረከትዋ ረድኤትዋ ይድረሰን ከዚ ክፉ ዘመን ታሻግረን አባቶቻችን ሲሞቱ እኛ ነን የተጎዳን ብጸሎታቸው እስካሁን የቀየነው እንደሓጢያታችን ብዛት እንደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን መሪዎች አይነልቦናቸው ያብራላቸው ወደ ቀኝ ይመልሳቸው መድሃኔአለም አባቴ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ
    @በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ 9 หลายเดือนก่อน

    ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 9 หลายเดือนก่อน +2

    የምንወዶት መምህር እማምላክ
    እረጅም እድሜና ጤናን ታድልልን አሜን
    🙏🙏🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብስጠኝ😭🙏❤አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሜያውቅ ልብ ስጠኝ በድየሀለውና ይቅር በለኝ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አባታችን ጸጋው ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ፡ሆይ፡አንተን፡የሚያውቅ፡ልብ፡ስጠኝ።አሜን፡

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ሀንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @MeazaWtinsae
    @MeazaWtinsae 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ🤲🤲🤲

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲🤲🤲😢
    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን 🤲😥

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 9 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን የስደት ስንቃችን በደብ እድንታጠቅ ስለምታደርጉን ሰማያዊ ዋጋዎትን ያብዛልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ::
    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️💒✝️

  • @amanaman1588
    @amanaman1588 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሕር ሆይ አንታን የሚያዉቅ ስጠኝ።

  • @birhanukedir8583
    @birhanukedir8583 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን፣ እግዚሐብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 9 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @workitua1733
    @workitua1733 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተገረፍን !!ተገረፍን !!የኢትዮጵያ ፡ ሕዝብ ፡ በመከራ ፡ ተገረፍን። በእዉነት ፡ ተገረፍን።እማማ ፡ ድንግል ፡ በፀሎት ፡ ትርዳን። አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ ማረን ፡ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተጨነቅን። ለዘላለማዊ ፡ ስምህ ፡ ስትል ፡ ማረን።

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    አቤቱ አንተን የሚያውቅ አስተዋይ ልብ ስጠኝ

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን ኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል ነው እናታችን በኪዳን ቃሏ ሀገራችንን በቃ ታሥብልልን😢መምህረሰ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ወለተ ወልድ በፀሎቶ ያስቡኝ😢😢😢😢

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቤሔር ሆይ አተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ🙏

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን እግዚአቤሂር አተን የሚሥታዉል ልቦና ሥጠኝ አቤቱ ማረኝ❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 9 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ይህን ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ እንደምን አላችሁልኝ ይችን ቀን ባርኮ ቀድሶ የሰጠን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እንካን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ለኪድልነ ምርት ክብረ በዕል እፕደረሰን አደረሳችሁ ተመስገን ❤❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጽጌ ማርያም
    እግዝያብሄር ሆ አንተንየሚያውቅልብስጠኝ
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤናይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 9 หลายเดือนก่อน +5

    የአደም ተስፋ
    የደህንናታችን በር
    ደግማዊት ሔዋን
    ኪዳነ ምህረት የምህረትና የይቅርታ እናት የምህረት ዝናብሽን ይዝናብልን አሜን
    እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን የኪዳነምህረት ወደጆች በሙሉ
    የእናታችን የኪዳነ ምህረት በረከት ልመናዋ ምልጃዋ በሁላችን ላይ ይደርብን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistkahssai9912
    @kidistkahssai9912 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ እንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ🙏🏽 አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን🙏🏽

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አባታችን አሜን ❤❤❤ በእውነት የቅዱስ ጸሎቴች ናበርካታዎቹ የድንበን አሜን ❤❤❤

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen
    Egzihabher oye anten yemiyawuki libe seten !!!!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን👏🏽👏🏽👏🏽❤️

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ ተመስገን ጌታይ ሆይ + ሁሌም ተመስገን ነውድሜ አሜን አመላኬ + አመላኬ አሜን 🙏✝️✝️✝️🙏

  • @samrawit-e8d
    @samrawit-e8d 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን 🙏🏿እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የመጣብንን ቁጣ በቃችሁ ይበለን የነነዌን ህዝብ የማረ አምላክ እኛንም ይማረን 🤲

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቅድስት ኪነምህረት እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አባቴ ቃለ ህይወት አሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እናታችን ኪዳነምህረት ፈቅርና በረከት ይደርብን በፀሎት አሰበን እህተ ገብርኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ኪዳን ❤❤❤❤

  • @ZerfeSiraj
    @ZerfeSiraj 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen amen amen amen amen amen kale hiwet yesmaln mememhrachen

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ሰጠኝ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @almaz7677
    @almaz7677 9 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤❤❤

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 9 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚሃብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን

  • @DawitFekade-u2t
    @DawitFekade-u2t 9 หลายเดือนก่อน +12

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባቴ ልባችንን ይመልስልን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅር በልባችን ይጻፍልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ 🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን: ቸሩ: እግዚአብሔር: ሆይ: አንተን: የሚያውቅ: ልብ: ስጠን፣ ለሚመለከተው: ሁሉ: ድህነት: ይሁን። ❤❤❤ አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በእድሜና: በጤና: በጸጋው: ይጠብዎት።❤❤❤

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!ቃለ ህይዎትን ያሰማልን።

  • @bettya1268
    @bettya1268 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን!!! በፀሎትዎ አስቡኝ መምህር
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን !

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 หลายเดือนก่อน +41

    አሜን ✝️ አሜን✝️ አሜ✝️ ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅወት አባቴ በዚሳምት ትምሕርቱን እያዳመጥሁ አይደለም ጥሩሁኔታ ላይ አይደለሁም ስልክም ተከልክያለሁ እያሳለፍሁት ያለዉ ነገር ከባድ ነዉ ሁላችሁም በፆለታችሁ አግዙኝ ደክሞኛል የስደትኑሮ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምሕረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ይመልስልን እኛንም ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉረን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

    • @askalezelelew8322
      @askalezelelew8322 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @MekedesMekedes-xj9ts
      @MekedesMekedes-xj9ts 9 หลายเดือนก่อน +7

      እመቤቴ ታፆናሽ አይዙሽ የአለም ሁሉ ብራሃን የዳዊት ልጅ ችግርሽን ይፍታልሽ እማየ

    • @mudemlie5242
      @mudemlie5242 9 หลายเดือนก่อน +4

      Ayzoshi ehite egzyabhare yrdashi❤❤❤❤❤

    • @nalaals6496
      @nalaals6496 9 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ እማ እመአምላክ ታበርታሽ❤❤

    • @bangalbangla2083
      @bangalbangla2083 9 หลายเดือนก่อน +3

      እመብርሀን ካችጋ ትሁን አይዞሽ

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ:- አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ።

  • @silasseabel
    @silasseabel 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምያዉቅ ልብ ስጠኝ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ.አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሆይ ኣንተ የማውቅ ልብ ስጠን

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ሥጠኝ ከተሳሳተ መንገድ ጠብቀኝ ከሃጺያት አንጻኝ የንሰሃ ልብ ፍጠርልኝ አሜን

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርከን❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርዉበቴነው
    @እግዚአብሔርዉበቴነው 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቸው ይብዛልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ይጠብቅልን ኑሩልን
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መከራዉን ያርቅልን ለቅድስት አገራችን ፅኑ ሰላሙን ይላክልን እኛንም የተሰበረ ልብ ይስጠን

  • @thhghh745
    @thhghh745 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 9 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አንተን እሚያዉቅ ልብ ስተን አባታችን ቃለ ህይወት ያዋርስልን❤

  • @SA-ne6pz
    @SA-ne6pz 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሀሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አባታችን እድሜውንና ጤናውን ያድልልን ❤️🥰🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሔር ሆይ አንተን የሚያዉቅ ልብ ስጠን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን❤🎉❤🎉🙏🏽❤🙏🏽🎉❤🙏🏽

  • @thhghh745
    @thhghh745 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን ያማቅበት ልብ ስጠኝ

  • @selamawitchabra9347
    @selamawitchabra9347 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የም ያውቅ ልብ ሰጠኝ 🙏🙏🙏

  • @ckh8256
    @ckh8256 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆዬ አንተን የማውቅ ልብ ስጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምረጡ አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @aster8918
    @aster8918 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @habtamumulugeta9210
    @habtamumulugeta9210 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ነፍሴን በጅህ አደራ አስጠበቅሁ ቻልም አትበለኝ👏👏👏👏👏 ለአባታችን እረጂጂጂጂም ዕድሜ ከጤና ጋር⛪️
    አሜን ወአሜን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 9 หลายเดือนก่อน +9

    አንኳን ለእመቤታችን ለኪዳነምሕረት አመታዊ በአል አደረሳችሁ ኪዳነ በቃሏ የአገራችንንመከራ ትታደግልን አንተም መምህራችን በጸሎት አትርሳን

  • @ማቱሳላቢንያም
    @ማቱሳላቢንያም 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን !!!

  • @yekidusmichaellige.3527
    @yekidusmichaellige.3527 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalhewet yasemalin memhrachin regime yestlen ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ አንተ የማውቅበት ልብ ስጠኝ አሜን ።

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሕግዚቤርሆአንተንየማውቅልብስጠኝአሜንአሜንአሜን

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን 🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ትጉሁ መምህራን እድሜና ጤና ያድልዎት❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 9 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የኪዳን በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አባታችን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 9 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን አሜን።

  • @HanaworkuHana
    @HanaworkuHana 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል የቃል ኪዳኗ ንግስት ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን 🙏😔

  • @shhsshjjd8510
    @shhsshjjd8510 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን🙏እንኳን ደህና መጡ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋያቆይልን🙏✝️⛪️❤️

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 9 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ

  • @እግዝአብሔርእረኛየነውወለ
    @እግዝአብሔርእረኛየነውወለ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መሜህራችን ያገልግሎትፐዘመንወ ይባረክ እንደእርሶ አይነቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችንበርቱልን ልባችን የተሰበረበት ሀዘናችን እጅግ የበዛበት ሰአት ነው። የእርሶ ቃል ያፀናናል ይደግፈናል🙏እድሜና ጤናውን ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta 9 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሐር ሆይ አንተን የምያዉቅ ልብ ሰጠኝ

  • @BekeluBekelu-c7q
    @BekeluBekelu-c7q 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ አተን የሚያዉቅ ልብ ስጠኝ አሜን

  • @tadessewoldeab8294
    @tadessewoldeab8294 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን ፣

  • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
    @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amien Amien Amien ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡አባታችን።

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-ho3om
    @SaraSara-ho3om 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤

  • @መርከቤመጠለያዬ
    @መርከቤመጠለያዬ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 9 หลายเดือนก่อน +26

    እግዛብሕር ሆይ አንተን የሜያውቅ ልብ ሰጠኝ ፧፧፧
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Genet-ux3ri
    @Genet-ux3ri 9 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠኝ
    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜውንና ጤናውን ያድልልን የቃሉን ወይን ይመግብልን❤

  • @atenafuatenafu375
    @atenafuatenafu375 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አተን የምያውቅ ልብ ስጤን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 9 หลายเดือนก่อน

    እእእእእእእእእ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አተን የምያቅ ልብ 💓 ስጠኝ ።አምላኬ ሆይ ከኛ አትለየን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ቃል ሕይወት ያሰማልን