ድራማው አላዋጣ ሲል ደሞ በዚህ መጡ | Teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @dminalu9
    @dminalu9 16 วันที่ผ่านมา +7

    አምላክ ባለበት ቦታ ሁሉ ቅዱሳን መላዕክትና ጻድቃን ሁሉም አሉ። ስለሆነም እግዚአብሔር በሚመለክበት ቦታ ሁሉ እልፍ ሆነው ይገኛሉ። እኛም በአምላካችን ዙሪያ ለሠፈሩ ሁሉ በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ በምልጃቸውም ተስፋ እንሰግድላቸዋለን!

  • @151360ful
    @151360ful 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኑሃሚን ወደ እውነት ስትመጪ ፈተናው ብዙ ነው አይዞሽ በድል ትወጪዋለሽ ፣። መድሃኒያለም ይረዳሻል ፣ እግዚአብሔር ያስብሽ!

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 16 วันที่ผ่านมา

    Ayzoh wondmachin egziabher yakal Emebrhan knee lja atleyhi ahunm hasabhn yastekakllh ahun yemedanhn tesfa agntehal temsgen nw ayizoh

  • @ritahailu9143
    @ritahailu9143 16 วันที่ผ่านมา +2

    ቤንጤ ሆይ አረ መሐይምነታቹ በዛ ባዶ ሆናቹ

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 16 วันที่ผ่านมา

    Sewu masferarat nw enji mastemar aychilum balegewoch balegi ema ensu nachewu yemjemriachew aydelem ayizush egziabher yakal mnm endatmelshlachew

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 16 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ጴንጤ ከወቀት ነጻ ናችሁ

  • @TsehayAlemu-pg7zd
    @TsehayAlemu-pg7zd 16 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ግን ምላሳቸው ኡኡኡኡ መንበልበል ስራቸው አያዳምጡም

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 16 วันที่ผ่านมา

    Kechelma wetu pentawoch

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 16 วันที่ผ่านมา

    Temsgen gin tegst yinurh seteyku memels nw enji lemn teykegn tryeksh batlu des yilegnal tihtnan mastemar chiratianawi nw Woy lehtoch EDL st eyemelsulet slehone masrtdat yishalal yikrta gin wlachewun lemastekakel eko yenesun tfat menager sayhon sle orthodox mastemar menager new zimbleh btasttmrr memels tiru new

  • @yade716
    @yade716 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለጣኦት ለመስገድ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ለመጥቀስ ስትጋጋጡ ይገርማል።

    • @betelhembeti6706
      @betelhembeti6706 17 วันที่ผ่านมา +6

      ጴንጤ ዎች ግን ለምንድነው በዚ ልክ አላዋቂ የሆናችሁት ጌታ ሆይ ድረስልኝ

    • @mimi961cells8
      @mimi961cells8 17 วันที่ผ่านมา +1

      ደደብ ጣውት የሚለው ቃል አንተ ወይም አንቺ ጭንቅላት ውሰጥ ነው ይለው እኛ የምንማልከው ጌታችን መዳኔታችንን እየሱስ ክርሰቶስ ነው ይብላኝ ለናተ

    • @yade716
      @yade716 16 วันที่ผ่านมา

      @@mimi961cells8 እነ አርሴማስ ለምን ይቅርባቸው

    • @mimi961cells8
      @mimi961cells8 16 วันที่ผ่านมา +4

      @yade716 አንድ መምህራችው ምን አለ አመሰለክ ነብዬ ለመሆን ምንም አይሰፈልግም መሀይብ መሆን በቂ ነው ሲል ሰማውት እና ፔንጤ ለመሆን ደደብ መሆን በቂ ነው ሰለ ቅድሰ አርሴማ ከማወራትህ በፊት እኔ ለአምላኬ ምን አረጌለው በል እሱ ሰለሱ ፍቅር ሰለሱ ጌትነት የሆነችውን አንብበአል እራሰክን ጠይቅ

    • @yade716
      @yade716 16 วันที่ผ่านมา

      @@mimi961cells8 እኔ አርሴማ ከምትባለው ጣኦት ጋር ምንም አይነት ግኑኝነት የለንም። ጣኦት ያደድባል፣ ያሳውራል። ጣኦት የሚያመልኩ ሰዎች ሴትም ሆነ ወንድ ከዚያ ጣኦት ጋር በመንፈሳቸው ያመነዝራሉ።