መር ዘመድኩን በቀለ በኢየሩሳሌም//ዘመድኩን አይሰብክም ያለው ማን ነበር ? // by Zemedkun bekele

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 373

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 ปีที่แล้ว +85

    መምህር ዘመድኩን አንተ የተዋህዶ እንቁ አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን!!

    • @ማዕተበይአይበትኽ
      @ማዕተበይአይበትኽ 4 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 ปีที่แล้ว +41

    ዘመዴ የኔ ጀግና የኔ የዋህ በውነት ስሰማው አለቀስኩ😭😭😭#እግዚአብሔር #አምላክ ወደ አገርቤት በሠላም መልሶህ በአውደምህረት ስትሠብክ ያሣየኝ ድንግልዬ አትለይህ ❤❤❤በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ ሺ አመት💚💛❤🙏🙏🌿🌿💒💒💒💒💚💛❤

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንን

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🤲🤲

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እስኪ ሰፕስክራይፕ አርጉኝ ዉዶቼ

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 4 ปีที่แล้ว +42

    መምህር ዘመዴ አንተኮ ትለያለህ አምላክ ዘመንህን ይባርክ በብዙ የኛ የተዋህዶ እንቁ

    • @truetrue2693
      @truetrue2693 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህሬ አንተ ትለያለህ ምድራዌ ዉዳሴ የማትፈልግ ትክለኛ መምህር

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 ปีที่แล้ว +45

    በዚች ምድር ላይ እንደ እናቴ እና አባቴ የምወደው የለም ግን አባቴ በህይወት የለም ግን እናቴ አለች ፈጣሪ ይመስገን ምን ለማለት ፈልጌ ነው ከእድሜዬ ቀንሼ ለእናቴ እል ነበር ዛሬ ግን ከእኔም ከእናቴም እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥህ እኔና እናቴ ሁለት ነን አንተ ግን ሚሊዮኖችን የማስተማር ለሚሊዮኖች መዳን ምክንያት ትሆናለህ ነፍ አመት ኑሩልን መምህራኖቻችን ያለ እናንተ እኛ ባዶ ነን

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭አቤቱ በድያለሁ ይቅርበለኝ አቤቱ ለደጅህ። አብቃኝ። አሜን። አሜን። አሜን

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር የሁሉ ባለቤት ለናትህም ለአንተም እድሜ ሰቶ ለደጁ አብቅቶ ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ

    • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
      @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 ปีที่แล้ว +2

      ዘመዴ ይለያል እግዝያብሄር ይመስገን

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 4 ปีที่แล้ว +1

      @@betelhembirhanu5773 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ🌾🌾

  • @gihonaschenakigihonaschena3957
    @gihonaschenakigihonaschena3957 4 ปีที่แล้ว +1

    መመህር ዘመድኩንን ወይም አክሊለ ገብሬልን የሠጠኸን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከምድር እስከ አርያም ከአፅናፍ እስከ አስናፍ በፍጥረት ሁሉ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ።ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ላንተ ይሁ ጌታሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ዘመዴ ። የቅዱሱ ቦታ ረድኤት እና በረከት ይደርብን።

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 4 ปีที่แล้ว +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን እኔ ግን በጣም እየሳሳሁለት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሰውሮ በሰላም በጤና ያኑርልን 😍

  • @selinageta2543
    @selinageta2543 4 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችንንም ይህንን ቦታ ለማየት ያብቃን ። በእውነት መታደል ነው።

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

    በእውት የመጨረሻዋ መልእክት ገራሚናት ጉዞ ሄደን መመለስ ነው like ካቻማሌ ወይኔ !!!! ዘመንክ ይባረክ

  • @Mekdes1110
    @Mekdes1110 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት እድለኞች ናችሁ እኛንም ይህን ክብር እንድናይ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አሜን ።

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ዘመዴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን

  • @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ
    @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ 4 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ እንዴት ደሰይላል እኳንም ተዋህዶ ሆንኩ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ዜመዴ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ። ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏 አሜን ፫💚💛❤

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘመዴ ባለሁበት ጸሎቱን ተሳተፍሁ እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማረከን አምላክ በቸርነቱ ወላዲተ ዓምላክ በምልጃዋ አትለየን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 ปีที่แล้ว +10

    መታደልነው አምአምላክ ወላዲተ አምላክ በዛይተ ኩሉ አለም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ዘመዴ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ቦታ ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ

  • @monamonna4065
    @monamonna4065 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ዘመድየ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ዘማሪ ሉሌየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እንቁወች

  • @eyerus9602
    @eyerus9602 4 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መልከት ያሰማልን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ብቻ ቃል የለኝም እመብርሀን ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቆወች

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว +5

    ዘመዴና መምህሬ ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን ✝️🙏

  • @khadijamoon214
    @khadijamoon214 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛል የኛ ውድ መምህር አመቤቴ በለህባ ትጠብቅህ!!!

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር 🙏ይህ መልእክት ለእኔ ነው ወንድሜ የእናቴ ልጅ በስደት የለፋሁበትን ገንዘብ ስላጠፋብኝ ተጣልቼ አይንህን አያሳየኛ ብዬ ለ8አመት አላናግረዉም ገዘቡን ስርቻ አግቼዋለሁ ግን ይቅርታ ማርግ አልቻልኩም አሁን ግን ደውዬ ይቅር እለዋለሁ ከልብ እናመስግናለን

    • @MyLife-gy2dh
      @MyLife-gy2dh 4 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ መለወጥ እና መተገበር እንዲህ ነው

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @ahmadddahmaddd2866
    @ahmadddahmaddd2866 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን:አሜን:አሜን:

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 4 ปีที่แล้ว +6

    ከወደቁበት አንስቶ ከማይገባኝ ቦታ ስላስቀመጠኝ በሀገር እስራኤል በእዬሩሳለም ስላስቀመጠኝ በምን ቃል ላማስግንህ እልልልል🙏

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
    @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘመዴ የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን የኔጊ ሰው ይበለን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አለማት ልዑል እግዚአብሔር በሰላም ለሀገር ያብቃ ከነ ቤተሰቦች መምህር

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዘመድኩን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ እኔ ከተቀደሰችው ሀገር በልጅነቴ መጥቼ 30አመት ሆኖኛል ሁሌም እንደናንተ ያለ ወንድሞችን ስለሰጠን ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን አሁንም ሁሉ ነገር ተስተካክሎልህ በድጋሚ የምትመጣ ያድርግህ። በህወትህ ዘመን ሁሉ መድሐኒአለም አይለይህ

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተዋሕዶ እንቁ መድኃኔዓለም እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን አቤት ተሰጦ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ከላይ ነው ስጦታው

  • @meladmelat2504
    @meladmelat2504 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏
    ውድ ወንድማችን እድሜና ጤና እመኝልካለው 🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የዛሬው ደግም በጣም ይለያል እዲህ የሚያበርታቱ መምህሮችን ያብዛልን ቂም ይዘን ቤተ ክርስትያን. የምን ሄድ ስንቶቻችን ነን የእውነት አማኝ ያድርገን መምሰልን ያጥፍልን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 ปีที่แล้ว

    ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት አሜን አሜን አሜን መምሕር እዳንተ ያሉ እንቁ ዎች ይብዙልን በእውነት ያለሐሰት

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘመድይ የኛ ጀግና የተዋሕዶ አርበኞ ሺ አመት ኑርልን ሉሌ ቋንንቋይ እመብርሃን ትጠብቃችሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሁንልኝ ቀራኒዬ ባያዉ እንዴት ነብሴ በሃሤት ትሙላለች እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች አናተም ከተምኛችሁ ምኜቶቻሁን ያሳካላችሁ

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቁንቁዬነሽ። ድንግል ኡፍፍፍፍፍ በፍቅር የምወደው መዝሙር ሁሉንም እወዳለሁ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችንን መምህር ዘመድኩን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መርጦኝ ለሱ አደረገኝ ተዋህዶ በመሆኔ ይክበር ይመስገን ጌታዬ አሜን አሜን አሜን ✟✟✟💚💛♥

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እዉነት በረከታችሁ ይደርብን እኛም በድለናል ይቅር በለን

  • @michaelteklay2105
    @michaelteklay2105 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ፡ በኤርትራ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤ/ያን መድኃኔ-ዓለም ማሕ/ማርያም እስራኤል ኣስታውስ ኣሎሁ፡ ዝማረ መላእክት ያሰማልኝ መም ዘምዴ ና ዲ/ን ልዑል-ሰገድ

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራት ያሰማልን በረከታቹ ይድረሰን

  • @ማረያምንየጠላየለውምከለላ
    @ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንዴት ናችሁ አቤት መታደል ነው ክብር ምስጋና ለልዑ እግዚአብሔር አምላክ ይሁን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 4 ปีที่แล้ว

    ሉሌ እናመሰግናለን የምንደውን መምህር ዘመዴን ከምንናፍቃት ከምንሳሳለት ከኢየሩሳሌም ምድር አጥንት የሚያለመልሙ ስብከቶች አእምሮን እሚያድሱ ቅርሶች ስላስጎበኘህን እግዚአብሔር ያክብርልን🤲
    ቃለ ሂወት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን🤲🤲🤲

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
    @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ 4 ปีที่แล้ว +8

    ዘመዴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህም በላይ ብዙ እንድታገለግል ይርዳህ ቆይልን ለተዋህዶ ልጆች ታስፈልገናለህ ብዙዎችን በተኩላ ከመነጠቅ ታድናለህ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቀለ ሂወት ያሰማልን
    በጣም ደስ ይላል በረከቱ ይድረሰን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት ለመምህር ዘመዴ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንንን

  • @hahabshhshsbwn9409
    @hahabshhshsbwn9409 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን። እንኳን ደህና መጡልን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ነገር እለምናለሁ ለመምህሬ ዘመዴ ራእህን ይፈጽምልህ ፈጣሪ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይ ዘመዴ የኔ አንዳኛ እንዴት ደስስስስስ ይላል ትምህርቱ
    አምላካችን እኛንም ለዚች ደጅ ያብቃን የጌታችን በረከት እንድናገኝ ለእርሱ ምን ይሰነዋል 😥

  • @ሐርግየድግልማርያምልጅ
    @ሐርግየድግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን መምህር ዘመድኩትን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር ዲ/ን ሉሌ ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ ወንድማችን ኑሩልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 4 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥህ መምህራችን በእውነት እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ ግን እደ ነገር እናገራለኩ
    እናትህ ሲወልዱህ ምን አለ መንታ በሆንክልን
    ለተዋህዶ እዳንተ ያለ ጀግና መምህር ያስፈልጋታል
    እግዚአብሔር የማቱ ስላን እድሜ ይስጥህ
    ዘመድ

  • @arefayensimachw4590
    @arefayensimachw4590 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤናውን ያድልህ የዚህ ሁሉ ነፍስ የመዳን ምክንያት የሆንህ

  • @tegesttube1463
    @tegesttube1463 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ዘመዴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃል ህይውት ያስማልን ላንተ ቃላት የለም የተዋህዶ እንቁ ልጅ ሺ አመት ኑርልን እድሜ ጤና ይስጠህ ♥♥♥ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ክለላ ሁና ትጠብቅህ

  • @ተአብዬነፍስዬለእግዚያበሔ
    @ተአብዬነፍስዬለእግዚያበሔ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዘመዴ አተኮ ትለያለህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ233
    @እጠበኝቆሽሻለሁ233 4 ปีที่แล้ว

    እእእ ዘመዴ አንተኮ ልዩ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን ሺህ አመት ኑርልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛንም የበደሉልን የቅር እንደምንል አባት ሆይ እኛንም ይቅር በለን ። አሜን እሜን አሜን መምህር ዘመድኩን ድንቅ ነገር ያደረከው ይቅር መባባል ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 ปีที่แล้ว

    ከጥንቱም ከመሠረቱም ነጭ ነጯን ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሠማልን::

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 4 ปีที่แล้ว

    የየሩሳሌም ጉዞ ትዝታን ቀስቀስክብኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen egziabher yemesegen !

  • @RockStar-kb8xt
    @RockStar-kb8xt 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @sonafiker1680
    @sonafiker1680 4 ปีที่แล้ว

    ታድላችሁ እኛም ይችን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ
    ያብቃን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigistgebrew5315
    @nigistgebrew5315 4 ปีที่แล้ว

    መምህርችን የተዋህዶ እንቁ የስጠን አግዚአብሔር ይመስገን ይሁን ዕድማን ጤና ይስጠልን ፈጣሪ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘመድኩን እግዛቢሄር ይባርክ ሂወትህ እናመሰግናለን የተባረከ ቦታ ስለ አቀረብክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
    @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 4 ปีที่แล้ว +9

    ዘመዴ እንቁ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘማሪ ልዑል ሰገድ ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘመድኩ በቀለ እግዚአብሔር የአገልግሎት በዘመንህ ቅዱስ አማኑኤል ይበርክልህ

  • @dyzvsujs3262
    @dyzvsujs3262 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት፡እግዚአብሄር፡ጨማምሮ፡ይስጥህ፡የተዋህዶ፡እንቁ፡ሺ፡ዘመን፡ኑርልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው የእኛ ጀግና

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 4 ปีที่แล้ว +8

    ዘመዴ ልዩ እኮ ነህ እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታሆይ እኒህን በስስትየምናያቸውን ኦርቶዶክሳውያንን አንተጠብቅልን መምህራችን ቃልየለኝም እግዚአብሔር ከጥላትአይንና ምላስከመስናክልም ጭምር ይጠብቅልን አሜን
    ኦርቶዶክስ ለዘላለምትኑር

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 4 ปีที่แล้ว +1

    ብእውነት ለሁላችውም ቃል ህይወት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፀናቹ ያፀናን እኛም ለቤቱ ያብቃን የተቀደስ ምድር በፆሎታቹ አስቡን

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመድየ የኔ የዋህ ፣ የእኔ ግልፅ አንተ ጀግና መምህር ነህ ። እንዲህ ነው ከፈጣሪ ማገናኘት ። የእኔ መምህር እድሜና ጤና ይስጽህ ከእድሜየ ላይ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ።

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 ปีที่แล้ว

      እል ልል ልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 ปีที่แล้ว

      የፍቅር እናት የሰላም ይነፍቀኛል ሰምሽን ሰጠራውሳልቅር እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
      እልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsionture429
    @tsionture429 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ሰምተን ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን እናትና ልጁ ይጠብቁህ።

  • @ስላሜነሽደንግልA
    @ስላሜነሽደንግልA 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመዴ የኔ እንቁ እመብርሀን ይጠብቅልን
    በጣም ነው የምሳሳልህ ክፉ አይንካብን
    ሉልየ እግዚአብሔር ያግልግሉት ዘመነቹን ይጥብቅልን

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ እናመሰግናለን ዘማሪ ልዑል ሰገድ በቤቱ ያጽናህ መምህር ዘመድኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ልክነው እኛ ተቃራኒ ነን አታድርጉ የተባልነውን የምናደርግ እድርጉ የተባልነውን የምንሽሽ ምሳሌውን ወደድኩት እደካቻማሌው አውቶቢሱ እንመላለሳለን ፈቶ ተነስተን እንመጣለን አቤት ይታረቀን ፈጣሪ ስለኛ ቆርሶ የሰጠንን ስጋውን አፍስሶ የሰጠንን ደሙን ለመብላትና ለመጠጣት ቀጠሮ አያዋጣም እንወስን እረፍት ያለው በቅዱስ ስጋው እና ደሙነው

  • @aeyel9610
    @aeyel9610 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወትንያሰማልን

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራ ዘመድኩን

  • @selamtemesgennegus8021
    @selamtemesgennegus8021 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 ปีที่แล้ว

    እመ አምላክ ትጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ በሀገራች አውደ ምህረት አንተን ለማስተማር እኛንም ለመማር ለምስጋና ያብቃን

  • @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ
    @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመዴ የማይገብልበት ጉድጓድ የለው ከእውነት እና ነጭ ነጯን ጋር የማቱስላን እድሜ ይስጠው

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንልህ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር በጥበቡ አምቆ የፈጠረህ

  • @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ
    @ናንዬወለተኪዳንጫቅሌ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @zelataye639
    @zelataye639 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ከልቡ የሚያስተምር አስተማሪ ሰባኪ እውነተኛ መምህር ነው

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ
    @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ እንቁ መምህራችን ኑርልን ውይ ዘመዴ እግዚአብሔር የዋህነትህን አይቶ ከኃጢአት በስተቀር የልብ መሻትህን ይፈፅምልህ። እናመሰግናለን ዘማሪ ሊኡኤ

  • @እሙየድንግልልጅወለተገብር
    @እሙየድንግልልጅወለተገብር 4 ปีที่แล้ว

    ዉዱ መምህራችን እዉነት አንተስ የተለየ የተዋህዶ ልጅ ነህ

  • @ሔለንየቅዱስጊዮርጊስልጅ
    @ሔለንየቅዱስጊዮርጊስልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተሰማኝ እኔ ይህን የመሰለ እድል ባገኘው ኑሮ የበደሉኝን ይቅር ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን በደላቸው ትዝ ስለሚላቸው ስልክ አይመልሱም

  • @selnakojo7603
    @selnakojo7603 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከፈቀዶ በሠላም ላሀገሬ ካበቃኝ ይህን ቦታ እረግጠዋለሁ 😭😭😭ሁላችንም ለንሠሀ ሞት ያብቃን❤

  • @saabcell4066
    @saabcell4066 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ህውነ ተና አስታዋይ አስ ታራኪ በናትክ የማስ ታረቅ ስጋ ሲ ያሰደስት አለክ ሌሎችንም ህንደሲ አስታርቅ ስላምክ ይብሳ

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen zemara malektn yasmaln

  • @smaretsfaye3975
    @smaretsfaye3975 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዘመድኩን እግዚአብሔር አምላክ በውነት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ እየሩስ አለምን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @emu9219
    @emu9219 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzeyabhre bhgrachen endenklakle ybekaneee📖🎤🌲🌲🌲🌿🌿🌿🤲🤲🤲

  • @zahrafadi5724
    @zahrafadi5724 4 ปีที่แล้ว

    ፁጋውቴን ያብዛልህ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fhgjglove447
    @fhgjglove447 4 ปีที่แล้ว

    ዘመዴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ንቁ

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልሄገን

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179
    @selehulumnegeregzeabheryem6179 4 ปีที่แล้ว

    በዉነት ተባረኩ ማስታረቅ ይቅር ማለት መታደል ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን በአሁንሰአት ሁላችንም ይቅር ልንባባል ይገባል ....

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘመዴ በለህበት ቦታ እግዚያብሒር አምላክ ሞገስ ይሁንክ አሜን