ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ የክርስቶስ ልጅ፣ባርያ ነኘ ቸሩ መሀኒአለም እድሜ ዘመኔን ላንተ ተገዝቼ የመኖርን ፍላጎቴን አሳካልኘ እኔ ከብዙ ሃጥያት በንስሀ፣በቄደር፣በቅዱስ ቁርባን መለስከኘ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አረገልኘ ለኔ የሰመረልኘ ለሁላችሁም ይስመርላችሁ መምህር አንተን ለኔ ለመዳን ምክንያት አድርጎሀል እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው!!!
ወይኔ መመረጥ እኮነው አለምን ክዶ የክርስቶስን መስቀል አግቦ መመነን መረከታቸው ይደርብን በነሱ እንባና ፀሎት ነው ዛሬ ላይ የደረስነው ብዙዎች ግን አይገባነም ልቦና ያድለን እንጅ
💚💛💓 💚💛💓 እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ" ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 🖐 ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ"
አባታችን በረከቱት የደረበን ቃላልህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ያገርማል
የአባቶቻችን በረከት ይርብን ፀሎታቸው አገራችንን ከመከራ ከመቅስፈት ይታደግልንቃል ህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልንለንሰሐ ሞት ያብቃን !!!!
አባ ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት ያሰቡን አፀደ ማሪያምወለተ ኪዳንእህተ ማሪያምአፀደ ማሪያምአፀደ ማሪያምወለተ ሥላሴወለተ ትንሳኤወልደ መደንወልደ ትንሳኤወልደ እየሱስወልደጊዮርጊስወልደ ታዲዎስ በፀሎታችሁ አሰቡንመምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን
በረገታቸው ይደርብን አባ በጸሎት አስቡንጽጌ ማርያም አስካለ ማርያም ወልደ እየሱስሐይለ መለኮትወልደ ሠማአትወለተ መድንገብረ ሒወትወልደ ገብረኤልገብረ ማርያም ወለተ ሰማእትእህተ ማርያም ክፈ ሚካኤል
መምህር ተስፋዬ ወለተ ማርያም እባላለሁ ፀልይልኝ ፈተና ላይ ነው ያለሁት አባታችን እንኳን ደና መጡ
ወላዲት አምላክ እማምላክ ችግርሼን ትፍታልሼ
በፀሎት አስቡልኝ አባቴ ልጄ አስቸጋሪነው ወድሞቼም እጫሽ ቃሚ ናቸው ለንሰሃ እዲበቁልኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ወልደ ዮሃንስ ሃይለ መስቀል ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም ሃብተ ማርያም በትረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ብለው ያስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ቃል ህወሃት ያአሰማልን ፈታሪ ይቅር ይበለን መመነት እባካችሁ እንመለስ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ያአልተመለሰ የለም የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰግነ ይሁን ኣሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen amen amen 👏👏👏👏🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️💖
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን። መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ዋል ድባ ገዳም ድረስ ሄደክ ላቀረብክልን ትምኽርት በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነዉ መ ምኽራችን እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ቤናን አብዝቶ ይስጥልኝ የአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቅክ 🙏🕯🙏🕯🙏🕯
Amen amen amen
አሜን የአባቶቻችን በረከት እርደኤት ይደርብን አሜን
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን የአባታቶቻችን በረከታችው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን በፀሎተ አሰቡን አይለእየሱሰ ወለተ ማርያም
በረከቶት ይደርብኝ አባቴ እግዚአብሔር የፈቀደለት እንደዚህ ከእግዚአብሔር እቅፍ የሚኖሩ መታደል ነው
የአባቶቻችንበረከታቸውፀሎታቸውአይለየን🙏
አባታችን በረከት ጸሎት ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ይህን ጣፋጭ የሆነ ትምህርትህን ታስተምረነለህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏💙
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
አባቴ በረከቶት ይደርብኝ አቤት እርጋታቸው ደስ ሲል ታድለው በፀሎቶት አስቡኝ ወልደ ፃድቅ ከነቤተሰቤ ልጆቼም ጭምር አስቡኝ አባቴ ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
ameny Ameny Amey
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏😔
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለአባታችን እና ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ በእውነት በጸሎቶት እግዚአብሔር ይማረን
አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን መምህር ቃለህይዉትን ቃለበረከትን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን አባታችንበረከቱት ያድርሰን
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን እና ለወንድማችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)
አባታችን በርከቶትን ይደርብንአለሙ ብለው በፅሎቶት ያስቦልኝ ወላጅ አባቴ ነው ትንሽ ፍተና ውስጥ ነው
እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአቡኑ እሰትንፋስ ክርሰቶስ ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መምህታችን እንኳን ደና መጣልን አገራችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏😘
Amen
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህርአችን በፅለት አስቡልን እህቴን ሙስሊም ሁናብኝ ጨንቆኛል ወለተ ሙሴ አመተ ማርያም ብላችሁ አሰቡን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫
አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንአባታችንበረከትይደርብን
አባቴ በረከትወት ይደርብን ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል ደስ ይላል የተረጋጋ ነው። ትርሲተማርያምንንናቤተሰቦቼን በጸሎትዎ ያስቡን። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባ ጸጋዉተን ያብዛለዉት ፈጣሪ አምላክ
የአባቶቻችን በረከት ይደርብንመምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ታድለህ እኮነው እግዚአብሔር የመረጣቸው ማግኜት እኔ ለማግኘት እግዚአብሔር በነሱ በኩል ይባርከኝ እደሁ እጓጓለሁ ከነሱ እግዚአብሔር የቅዱሳን አባቶቻችንን በረከት ያሳድርብን መመረጥ እኮነው🙏🙏🙏
Amen amen amen bereketachew yderbn hulete cerkos tsige Mariam hulete kidan betselot asbun
አባ በፀሎትሁ አሥቡንወለተ ኪዳንወልደ አማኑኤል እህተ ማሪያም ወልደ እየሡስአብተ ወልድ
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን
የባታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣
በውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልት የአባቶቻችን ፀሎት በረከት አይለየንለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አገራችንን በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኝልን
ሰላም ለዚህ ቤት 🙏🏿ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን😥😥🙏🏿
አሜን አሜን አሜን
እደት ዋላችሁ እግዛቤር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ተሁላችንም ጋር ይሁን እኛ ለስጋ ብቻ ሆኗልና ሀሳባችን
በረከቶ ይድረሰን አባታችን ፆም ፀሎታችሁ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙌🙌🙌💚💛❤️
አሜን እንካን ስላም መጡ ብርክታችው ይድርስን እባታችን ፀጋውን ያብዛላቸ ብእናተ ፆሎት ነው እኛ ምን ኖርው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአባቶቼ በረከት ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በረከታችሁ ይድርቡን አባታችን ፀሉተ ለመናችሉ አይረየን እግዚአቡሔር ያቡርታችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼንእስካለ ማርያምወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤልሀይለ ጊዮርጊስተክለ ጊዮርጊስአፀደ ማርያምወልደ ሩፋኤልሀይለ ስላሴወለተ ስላሴገብረ ፃዲቅገብረ ኢየሱስወለተ ብርሃንሀይለ ሚካኤልአስካለ ማርያምወልደ ኢየሱስሀይለ ሚካኤልሚስጥረ ስላሴገብረ መድህንፍቅርተ ስላሴወለተ አረጋይትወለተ ሰንበትሀይለ ጊዮርጊስሀይለ ጊዮርጊስጽጌ ማርያምህይወተ ማርያምወለተ ፃዲቅወልደ ዮሐንስወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ያስባቹ
@@ጓልቅዱስጊዮርጊስ amen
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልንበረከቶት ይደርብን በጸሎት ያስቡን
አሜንአባታችንቃለህይወትያሠማልንበረከቶትይደርብንበጸሎትያስቡን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ውድ መምህር ላንተም ሰላምህን ያብዛልህ አባታችን በጣም እናመሰግናለን በረከትዎን ይደርብን በፀሎት ያስቡን ገብረ እግዚአብሔርመዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ወለተ ማርያም ፣ ወለተ ሚካኤል ፣ ወለተ መስቀል ፣ ወለተ ሀይማኖት ፣ ወለተ ገብርኤል ፣ ወልደ ገብርኤል ፣ ኪዳነ ማርያም ና ገብረ አፅብሃ
የአባታችን በረከት ይደርብን አባታችንን ስላቀረብክልን ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን ኢትዮጵያ አገራችንን ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን
አባታችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ክርስቶስ ሳምራ እያላችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ አፀደማሪያም ብለው
መምህር ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ በርከታቸው ይደረብን
ውይይይ መመረጥ ድምፃቸው ደስ ሲሉ መምህር እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ወንድሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባታችንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ስላሴ ብርሃነ መስቀል ወለተ ማርያም ወልደ ትንሳኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስለ ገዳማውያን ትምህርት አቤት መታደል ነው በረከታቸው ይደርብንና አለምን ያስጠላል ግን ሁሉም በእሱ ይሆናል
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን በእውነት መመረጥ ነው ከመጠራት በላይ መምረጥ የሂወት አክሊል የሚያሰጥ በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ አትርሱኝ🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ለሀገራችን ስላምን ፍቅርን አንድነትን ይላእክልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯
ያባቶቻችን ፀሎት ኢትዮን የጠብቅልን ይህን መከራ ቀበር ከላያችን ያሳልን አሜንንንንን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🏽 እሴተ ማርያም ከነቤተሰብዋ ብለው ፀልዩልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Yeabatacin berekt ydrbenMemher antnm ftare ybarkhe❤❤❤🙏🙏🙏
አባ በረከቶት ይደርብን መ ምህር እናመስግናለን እድሜ ከጤና ያድልልን
amen berketachihu yiderbin Abatachin. Betselotw Asubgn Wele Tinsaye Ena Betsebochua blwu🙏🙏🙏🙏v
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን አትርሱን በፆለት
አባ በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ሰላምህ ይብዛ መምህር አባየ ቃል ህይወት ያሰማልን በረከተወት ይደርብን ገብረ ስላሴ እና ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቻቸው በፆሎት አስቧቸው
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሠማልንየኦርቶዶክስ ልጆች የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
የ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
እኳ ን በሰላምመጡልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የአባቶቻችን ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስለባለሟሎቹ ስለወዳጆቹ ብሎ ይማረን
መመረጥ ነዉ ኣባቶቼ እንደት ደስ ይላል ወለተ ሃይማኖት በፀለታቹ ኣሱብኝ
ሰለቅዱሳን ብሎ እግዚአብሔር ይማረን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እኝንም እግዘአብሔር ለፈጠን አላማ ለመኖር ያብቃለን ሰው አድረገኝ አምላኬ
አባታችን ስለ ስጡን ትምህርት በህያው እግዚአብሔር ስም አመስግናለሁ አምላኬ መልካሙን ምኞቴን ይፈፅምልኝ በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ሥላሴ: አፀደማርያም: እህተ እየሱስ::
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን
ሰላም ምምህራችን እንካን ዳህና መጣህ አንካን አደረሳቹ ለአባ ኤስትንፋሰ ክርስቶስ ወረሃዊ ባአል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዊ ያብዛልህ መምህራችንበረከታቸው ይደርብን በፆሎታቹ አስብኝወለተ ሃወርያትገብረ እዮስስወልደ መርቆርዮስገብረ መስቀል ገብረ ምካእልእያላቹ አስብኝ መምህራችን
አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደሪብን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልል አሜን
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ✝️
Bewente denqe temerte naw kali heyiowte yasimalin abtachin barkato yedarbin walte mareyam kane betasbocha beslote asbunye Memiherachin enamsgenalin egzabiher yetabike⛪🇪🇹🕊
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ታችን በርክታት ይድርብኝ አባ ታ ችን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም አ ባ ዬ
አባታችን በረከትወ ይደርብን
አባታችንቃላህወትያሰማልን
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጥሎት አስቡኝ ሁለተ እየሱስ ብላቹ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን እያሰብኩ እና ማወቅ የምፈልገውን እግዚአብሔር አተማረኝ ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችንን በረከትዎ ይደርብን አባ በፃሎት ያስቡን አመተ ስላሴ ገብረ ህይወት ገብረ ስላሴ ወለተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤልፅጌ ማርያም ፅጌ ማርያምአስካለ ማርያም አመተ ስላሴ በፅሎት ያስቡን።
Amin kale heywet yasemaln memeher በተሎት አስቡgiiወለተ ታዲቅ ብላችሁ
ተስፋ ስላሴ ይሄን ስላቀረብክልን በጣም እናመሠግናለን እግዚያብሄር ይስጥልን ነጋችንን አናውቅም ወለተ ሀና ብለው በፀሎት አስቡን 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ነኝ
አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተኪዳን ሐይለማርያም ሐይለመስቀል
እግዚአብሔር ይመሥገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
Egziabher yemesgen, Memhir enamesgenalen.Berektashtew yedereben.Betselot yasubin Welte tsion nen.
ይአባታችን በረከት ይደርብን አሜን
የእግዚአብሄር ስም የተሰገነይሁን መምህ ቃለሂወት ያሰማልን አባ ሆይ በረከቶት ይደርብን
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣክ አባ ታችን በርክታት ይድርብኝ አባታችን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም
🙏 በረከታቸው ይደርብን
በረከታቸው ይደሪብን ፍቅሪተ አማኑኤል በፀሎት አሰቡን
አሜን እግዚአብሔር ይመስን መምህራችን አባታችን ።ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎታችሁ ይድረሰነን ።
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ቅንነት ለራስ ነው 🥰👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን በፁሎት አስቡን ።
በቅንነት ደምሪኝ ወለተ ሰማዕት
አባቴ በረከቶ ይደርብን ወለተ ትሳኤን ብርሃነ መስቀልን ያስቡን
በፀሎት አሥቡን አባታችን ወለተ ሠማያት ወለተ እየሡሥ ወለተ እየሡሥ እህተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ብላችሁ
እኔ የክርስቶስ ልጅ፣ባርያ ነኘ ቸሩ መሀኒአለም እድሜ ዘመኔን ላንተ ተገዝቼ የመኖርን ፍላጎቴን አሳካልኘ እኔ ከብዙ ሃጥያት በንስሀ፣በቄደር፣በቅዱስ ቁርባን መለስከኘ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አረገልኘ ለኔ የሰመረልኘ ለሁላችሁም ይስመርላችሁ መምህር አንተን ለኔ ለመዳን ምክንያት አድርጎሀል እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው!!!
ወይኔ መመረጥ እኮነው አለምን ክዶ የክርስቶስን መስቀል አግቦ መመነን መረከታቸው ይደርብን በነሱ እንባና ፀሎት ነው ዛሬ ላይ የደረስነው ብዙዎች ግን አይገባነም ልቦና ያድለን እንጅ
💚💛💓 💚💛💓
እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ" ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 🖐 ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ"
አባታችን በረከቱት የደረበን ቃላልህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ያገርማል
የአባቶቻችን በረከት ይርብን ፀሎታቸው አገራችንን ከመከራ ከመቅስፈት ይታደግልን
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን
ለንሰሐ ሞት ያብቃን !!!!
አባ ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት ያሰቡን አፀደ ማሪያም
ወለተ ኪዳን
እህተ ማሪያም
አፀደ ማሪያም
አፀደ ማሪያም
ወለተ ሥላሴ
ወለተ ትንሳኤ
ወልደ መደን
ወልደ ትንሳኤ
ወልደ እየሱስ
ወልደጊዮርጊስ
ወልደ ታዲዎስ በፀሎታችሁ አሰቡን
መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን
በረገታቸው ይደርብን አባ በጸሎት አስቡን
ጽጌ ማርያም
አስካለ ማርያም
ወልደ እየሱስ
ሐይለ መለኮት
ወልደ ሠማአት
ወለተ መድን
ገብረ ሒወት
ወልደ ገብረኤል
ገብረ ማርያም
ወለተ ሰማእት
እህተ ማርያም
ክፈ ሚካኤል
መምህር ተስፋዬ ወለተ ማርያም እባላለሁ ፀልይልኝ ፈተና ላይ ነው ያለሁት አባታችን እንኳን ደና መጡ
ወላዲት አምላክ እማምላክ ችግርሼን ትፍታልሼ
በፀሎት አስቡልኝ አባቴ ልጄ አስቸጋሪነው ወድሞቼም እጫሽ ቃሚ ናቸው ለንሰሃ እዲበቁልኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ወልደ ዮሃንስ ሃይለ መስቀል ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም ሃብተ ማርያም በትረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ብለው ያስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መምህር ቃል ህወሃት ያአሰማልን ፈታሪ ይቅር ይበለን መመነት እባካችሁ እንመለስ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ያአልተመለሰ የለም የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰግነ ይሁን ኣሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen amen amen 👏👏👏👏🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️💖
💚💛💓 💚💛💓
እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ" ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 🖐 ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ"
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን። መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ዋል ድባ ገዳም ድረስ ሄደክ ላቀረብክልን ትምኽርት በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነዉ መ ምኽራችን እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ቤናን አብዝቶ ይስጥልኝ የአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቅክ 🙏🕯🙏🕯🙏🕯
Amen amen amen
አሜን የአባቶቻችን በረከት እርደኤት ይደርብን አሜን
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን
የአባታቶቻችን በረከታችው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን በፀሎተ አሰቡን አይለእየሱሰ ወለተ ማርያም
በረከቶት ይደርብኝ አባቴ እግዚአብሔር የፈቀደለት እንደዚህ ከእግዚአብሔር እቅፍ የሚኖሩ መታደል ነው
የአባቶቻችንበረከታቸውፀሎታቸውአይለየን🙏
አባታችን በረከት ጸሎት ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ይህን ጣፋጭ የሆነ ትምህርትህን ታስተምረነለህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏💙
💚💛💓 💚💛💓
እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ" ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 🖐 ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ"
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
አባቴ በረከቶት ይደርብኝ አቤት እርጋታቸው ደስ ሲል ታድለው በፀሎቶት አስቡኝ ወልደ ፃድቅ ከነቤተሰቤ ልጆቼም ጭምር አስቡኝ አባቴ ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
ameny Ameny Amey
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏😔
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለአባታችን እና ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ በእውነት በጸሎቶት እግዚአብሔር ይማረን
አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን መምህር ቃለህይዉትን ቃለበረከትን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን
በረከቱት ያድርሰን
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን እና ለወንድማችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)
አባታችን በርከቶትን ይደርብን
አለሙ ብለው በፅሎቶት ያስቦልኝ ወላጅ አባቴ ነው ትንሽ ፍተና ውስጥ ነው
እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአቡኑ እሰትንፋስ ክርሰቶስ ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መምህታችን እንኳን ደና መጣልን አገራችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏😘
Amen
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህርአችን በፅለት አስቡልን እህቴን ሙስሊም ሁናብኝ ጨንቆኛል ወለተ ሙሴ አመተ ማርያም ብላችሁ አሰቡን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫
አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንአባታችንበረከትይደርብን
አባቴ በረከትወት ይደርብን ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል ደስ ይላል የተረጋጋ ነው። ትርሲተማርያምንንናቤተሰቦቼን በጸሎትዎ ያስቡን። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባ ጸጋዉተን ያብዛለዉት ፈጣሪ አምላክ
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ታድለህ እኮነው እግዚአብሔር የመረጣቸው ማግኜት እኔ ለማግኘት እግዚአብሔር በነሱ በኩል ይባርከኝ እደሁ እጓጓለሁ ከነሱ እግዚአብሔር የቅዱሳን አባቶቻችንን በረከት ያሳድርብን መመረጥ እኮነው🙏🙏🙏
Amen amen amen bereketachew yderbn hulete cerkos tsige Mariam hulete kidan betselot asbun
አባ በፀሎትሁ አሥቡን
ወለተ ኪዳን
ወልደ አማኑኤል
እህተ ማሪያም ወልደ እየሡስ
አብተ ወልድ
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን
የባታችን በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣
በውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልት የአባቶቻችን ፀሎት በረከት አይለየን
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
አገራችንን በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኝልን
ሰላም ለዚህ ቤት 🙏🏿
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን
😥😥🙏🏿
አሜን አሜን አሜን
እደት ዋላችሁ እግዛቤር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ተሁላችንም ጋር ይሁን እኛ ለስጋ ብቻ ሆኗልና ሀሳባችን
በረከቶ ይድረሰን አባታችን ፆም ፀሎታችሁ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙌🙌🙌💚💛❤️
አሜን እንካን ስላም መጡ ብርክታችው ይድርስን እባታችን ፀጋውን ያብዛላቸ ብእናተ ፆሎት ነው እኛ ምን ኖርው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአባቶቼ በረከት ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በረከታችሁ ይድርቡን አባታችን ፀሉተ ለመናችሉ አይረየን እግዚአቡሔር ያቡርታችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
እስካለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወልደ ገብርኤል
ሀይለ ጊዮርጊስ
ተክለ ጊዮርጊስ
አፀደ ማርያም
ወልደ ሩፋኤል
ሀይለ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ገብረ ፃዲቅ
ገብረ ኢየሱስ
ወለተ ብርሃን
ሀይለ ሚካኤል
አስካለ ማርያም
ወልደ ኢየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሚስጥረ ስላሴ
ገብረ መድህን
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ አረጋይት
ወለተ ሰንበት
ሀይለ ጊዮርጊስ
ሀይለ ጊዮርጊስ
ጽጌ ማርያም
ህይወተ ማርያም
ወለተ ፃዲቅ
ወልደ ዮሐንስ
ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ያስባቹ
@@ጓልቅዱስጊዮርጊስ amen
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን
በረከቶት ይደርብን በጸሎት ያስቡን
አሜንአባታችንቃለህይወትያሠማልንበረከቶትይደርብንበጸሎትያስቡን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ውድ መምህር ላንተም ሰላምህን ያብዛልህ አባታችን በጣም እናመሰግናለን በረከትዎን ይደርብን በፀሎት ያስቡን ገብረ እግዚአብሔር
መዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ወለተ ማርያም ፣ ወለተ ሚካኤል ፣ ወለተ መስቀል ፣ ወለተ ሀይማኖት ፣ ወለተ ገብርኤል ፣ ወልደ ገብርኤል ፣ ኪዳነ ማርያም ና ገብረ አፅብሃ
የአባታችን በረከት ይደርብን አባታችንን ስላቀረብክልን ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን ኢትዮጵያ አገራችንን ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን
አባታችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ክርስቶስ ሳምራ እያላችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ አፀደማሪያም ብለው
መምህር ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ በርከታቸው ይደረብን
ውይይይ መመረጥ ድምፃቸው ደስ ሲሉ መምህር እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ወንድሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባታችንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ስላሴ ብርሃነ መስቀል ወለተ ማርያም ወልደ ትንሳኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስለ ገዳማውያን ትምህርት አቤት መታደል ነው በረከታቸው ይደርብንና አለምን ያስጠላል ግን ሁሉም በእሱ ይሆናል
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን በእውነት መመረጥ ነው ከመጠራት በላይ መምረጥ የሂወት አክሊል የሚያሰጥ በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ አትርሱኝ🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ለሀገራችን ስላምን ፍቅርን አንድነትን ይላእክልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯
ያባቶቻችን ፀሎት ኢትዮን የጠብቅልን ይህን መከራ ቀበር ከላያችን ያሳልን አሜንንንንን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🏽 እሴተ ማርያም ከነቤተሰብዋ ብለው ፀልዩልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Yeabatacin berekt ydrben
Memher antnm ftare ybarkhe❤❤❤🙏🙏🙏
አባ በረከቶት ይደርብን መ ምህር እናመስግናለን እድሜ ከጤና ያድልልን
amen berketachihu yiderbin Abatachin. Betselotw Asubgn Wele Tinsaye Ena Betsebochua blwu🙏🙏🙏🙏v
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን አትርሱን በፆለት
አባ በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ሰላምህ ይብዛ መምህር
አባየ ቃል ህይወት ያሰማልን በረከተወት ይደርብን
ገብረ ስላሴ እና ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቻቸው በፆሎት አስቧቸው
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሠማልን
የኦርቶዶክስ ልጆች የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
የ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
እኳ ን በሰላምመጡልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የአባቶቻችን ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር
ስለባለሟሎቹ ስለወዳጆቹ ብሎ ይማረን
መመረጥ ነዉ ኣባቶቼ እንደት ደስ ይላል ወለተ ሃይማኖት በፀለታቹ ኣሱብኝ
ሰለቅዱሳን ብሎ እግዚአብሔር ይማረን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እኝንም እግዘአብሔር ለፈጠን አላማ ለመኖር ያብቃለን ሰው አድረገኝ አምላኬ
አባታችን ስለ ስጡን ትምህርት በህያው እግዚአብሔር ስም አመስግናለሁ አምላኬ መልካሙን ምኞቴን ይፈፅምልኝ በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ሥላሴ: አፀደማርያም: እህተ እየሱስ::
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን
ሰላም ምምህራችን እንካን ዳህና መጣህ
አንካን አደረሳቹ ለአባ ኤስትንፋሰ ክርስቶስ ወረሃዊ ባአል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዊ ያብዛልህ መምህራችን
በረከታቸው ይደርብን በፆሎታቹ አስብኝ
ወለተ ሃወርያት
ገብረ እዮስስ
ወልደ መርቆርዮስ
ገብረ መስቀል
ገብረ ምካእል
እያላቹ አስብኝ መምህራችን
አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደሪብን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልል አሜን
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ✝️
Bewente denqe temerte naw kali heyiowte yasimalin abtachin barkato yedarbin walte mareyam kane betasbocha beslote asbunye
Memiherachin enamsgenalin egzabiher yetabike⛪🇪🇹🕊
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ታችን በርክታት ይድርብኝ አባ ታ ችን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም አ ባ ዬ
አባታችን በረከትወ ይደርብን
አባታችንቃላህወትያሰማልን
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጥሎት አስቡኝ ሁለተ እየሱስ ብላቹ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን እያሰብኩ እና ማወቅ የምፈልገውን እግዚአብሔር አተማረኝ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችንን በረከትዎ ይደርብን አባ በፃሎት ያስቡን
አመተ ስላሴ
ገብረ ህይወት
ገብረ ስላሴ
ወለተ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
ፅጌ ማርያም
ፅጌ ማርያም
አስካለ ማርያም
አመተ ስላሴ
በፅሎት ያስቡን።
Amin kale heywet yasemaln memeher በተሎት አስቡgiiወለተ ታዲቅ ብላችሁ
ተስፋ ስላሴ ይሄን ስላቀረብክልን በጣም እናመሠግናለን እግዚያብሄር ይስጥልን ነጋችንን አናውቅም ወለተ ሀና ብለው በፀሎት አስቡን 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን በፀሎት አስብኝ
እህተ ማርያም ነኝ
አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተኪዳን ሐይለማርያም ሐይለመስቀል
እግዚአብሔር ይመሥገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
Egziabher yemesgen, Memhir enamesgenalen.
Berektashtew yedereben.
Betselot yasubin Welte tsion nen.
ይአባታችን በረከት ይደርብን አሜን
የእግዚአብሄር ስም የተሰገነይሁን መምህ ቃለሂወት ያሰማልን አባ ሆይ በረከቶት ይደርብን
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣክ አባ ታችን በርክታት ይድርብኝ አባታችን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም
🙏 በረከታቸው ይደርብን
በረከታቸው ይደሪብን ፍቅሪተ አማኑኤል በፀሎት አሰቡን
አሜን እግዚአብሔር ይመስን መምህራችን አባታችን ።
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፀሎታችሁ ይድረሰነን ።
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ቅንነት ለራስ ነው 🥰👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን በፁሎት አስቡን ።
በቅንነት ደምሪኝ ወለተ ሰማዕት
አባቴ በረከቶ ይደርብን ወለተ ትሳኤን ብርሃነ መስቀልን ያስቡን
በፀሎት አሥቡን አባታችን ወለተ ሠማያት ወለተ እየሡሥ ወለተ እየሡሥ እህተ ገብርኤል ወለተ ማር
ያም ብላችሁ