Michael Belayneh - - Tizita - ትዝታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @amhara_respect
    @amhara_respect 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቅኔ ነው ትዝታ ዜማ ነው ትዝታ
    ጥበብ ነው ትዝታ ህይወት ነው ትዝታ
    ዞረው የሚኖሩት የናፈቀ ለታ
    ዞረው የሚኖሩት የናፈቀ ለታ
    ህይወትና ተስፋ ምኞትና አመታት
    ስራና አጋጣሚ ኑሮና እጣ ፋንታ
    መንፈስና ስጋ የተዋጉ ለታ
    አልፎ ሚያጌጡበት ጥበብ ነው ትዝታ
    አልፎ ሚያጌጡበት ጥበብ ነው ትዝታ
    ታሪክ እንደ ቀለም ዘመን እንደ ሸራ
    ስለው ያስቀመጡት የህይወት አሻራ
    በእድሜ የሸመኑ በግዜ በቦታ
    አልፎ ሚያጌጡበት ጥበብ ነው ትዝታ
    አልፎ ሚያጌጡበት ጥበብ ነው ትዝታ
    ትላንታችንን በዛሬ አስታውሼ
    በዘመን ቁልቁለት የሗሊት ፈስሼ
    ከፈለቅንበት ጋራ ስር ደርሼ
    ህይወትን ከምንጯ ጠጣዋት ተመልሼ
    ህይወትን ከምንጯ ጠጣዋት ተመልሼ
    ትላንታችንን በዛሬ አስታውሼ
    በዘመን ቁልቁለት የሗሊት ፈስሼ
    ከፈለቅንበት ጋራ ስር ደርሼ
    ህይወትን ከምንጯ ጠጣዋት ተመልሼ
    ህይወትን ከምንጯ ጠጣዋት ተመልሼ
    በእድሜ ያላደፈ ፍቅርሽን ናፍቄ
    ከጊዜ ኩነኔ የሗሊት ርቄ
    ሰማያዊ ፍቅር ከልብሽ ጠምቄ
    ዳግም በጠበልሽ ነፃሁኝ ተጠምቄ
    ዳግም በጠበልሽ ነፃሁኝ ተጠምቄ

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 2 หลายเดือนก่อน

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ:: በየቀኑ እቤትም ውጭም እሱን ብቻ ነው የምሰማው:: ብርክ በልልን

  • @nasi7399
    @nasi7399 5 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful recognition by vivo. He deserves to be global such a talent

  • @abelmekonnen9491
    @abelmekonnen9491 3 หลายเดือนก่อน +1

    Easily... one of the best, if not the best, works of Michael

  • @Mengistualehegn25708
    @Mengistualehegn25708 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ለእኔ ያንተን ያክል የተለየ ድምፃዊ የለም። በጣም ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @ethiokokyalemayehueshete8965
    @ethiokokyalemayehueshete8965 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሚኪዬ በጣም ጎበዝ 👏🏼👏🏼👏🏼🙏🏼🤩

  • @mikiyasdesalegn8279
    @mikiyasdesalegn8279 6 หลายเดือนก่อน +2

    What a beautiful music 😮

  • @SelemonZewudu-fm2se
    @SelemonZewudu-fm2se 3 หลายเดือนก่อน +1

    it's so amazing music

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 หลายเดือนก่อน

    Magnificent 👏👏👏

  • @LiyanaHabib-cf6jj
    @LiyanaHabib-cf6jj 6 หลายเดือนก่อน +11

    የሚያምር ሙዚቃ በጣም ትችላለህ

    • @Kmylovelife
      @Kmylovelife 6 หลายเดือนก่อน

      Really life poem, and he has beauti sound like his life ❤❤❤❤‼ as i listen the poem i remmber some thing still i wrote this word time. I wish u good day and year.
      Thanks my lord that u give me this time.

  • @samuelmesele7943
    @samuelmesele7943 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያለህ ማርያምን

  • @አፍረንቀሎ
    @አፍረንቀሎ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሚኪ አረ አልበምህ ናፈቀን ...

  • @bethlehemhailu4298
    @bethlehemhailu4298 5 หลายเดือนก่อน +1

    My uncle song is a number one best song in ethiopia

  • @ErmiyasFikre-q3h
    @ErmiyasFikre-q3h หลายเดือนก่อน

    king ❤❤❤

  • @seyoumwaltenegus6728
    @seyoumwaltenegus6728 6 หลายเดือนก่อน +1

    Proudly subscribed!!

  • @tomw6504
    @tomw6504 4 หลายเดือนก่อน

    Please release new music

  • @hahu3793
    @hahu3793 6 หลายเดือนก่อน +1

    nice music

  • @IniyaEman
    @IniyaEman 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow keep going but we need new album

  • @eliasshemenessa5089
    @eliasshemenessa5089 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመን የማይሽርው አልበም

  • @GeatchewSelam
    @GeatchewSelam 3 หลายเดือนก่อน +1

    100000%❤❤❤❤❤

  • @kalabdaniel4299
    @kalabdaniel4299 6 หลายเดือนก่อน +11

    Who is listening in 2024😊

    • @kalkidanberhanu-fz9ty
      @kalkidanberhanu-fz9ty 5 หลายเดือนก่อน

      me.🥰

    • @rocscot
      @rocscot 5 หลายเดือนก่อน

      I first read about this song in the novel "Cutting for Stone". I had to find it, and I am incredibly glad I did

  • @Juda216
    @Juda216 5 หลายเดือนก่อน

    Yemimarek Muzika❤

  • @መቅደስወሎየዋ-መ3መ
    @መቅደስወሎየዋ-መ3መ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው

  • @shalom_j9n
    @shalom_j9n 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏

  • @bibyluck
    @bibyluck 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🙏🙏

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @TeddyTHEONE-vb9xc
    @TeddyTHEONE-vb9xc 6 หลายเดือนก่อน +2

  • @derejeshiferaw8415
    @derejeshiferaw8415 2 หลายเดือนก่อน

    Miki does not bring new songs

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @GelilaGebru
      @GelilaGebru หลายเดือนก่อน

      ዞረው የሚኖሩት የናፈቁ ለታ
      ጥበብ ነው ትዝታ❤❤❤🎉

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 หลายเดือนก่อน

    ክሊፑው ለዘፍኑው ጭራሽ አይመጥነውም ይህ ዘፍነ እኮ ከዳይም አዳኝም ነው

  • @SamiraSamira-q1j
    @SamiraSamira-q1j 3 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ትለያለህ

  • @abrehamt.379
    @abrehamt.379 4 หลายเดือนก่อน

    God only this comments

  • @TesfuSeid-wt8gg
    @TesfuSeid-wt8gg 6 หลายเดือนก่อน +1

    nice music

  • @tediKebru
    @tediKebru 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ereegt6153
    @ereegt6153 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤