ሥም ክፍል 75 | Matter of Respect Episode 75

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 ปีที่แล้ว +97

    ዩጊት የኔ አበሳ ይጊት ❤❤✌አይሙት የምትሉ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +105

    የዩጊት አድናቂዎች👍

  • @monavip4469
    @monavip4469 ปีที่แล้ว +54

    ጀግናዉ ዩጊት ብትሞትም አይቆጭም በዙራክ ያሉትን መጥፎ ሰዉችን አሶግደካል አበሳ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @robigt3654
      @robigt3654 ปีที่แล้ว

      አረ አልሞትም ለፊልሙ ብዬ እኮ ነዉ 😂

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds ปีที่แล้ว

      @@robigt3654 🤣🤣🤣🤣

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 9 หลายเดือนก่อน

      የምገርም ወንድ ነዉ👌😘😘

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 ปีที่แล้ว +44

    ዩጊትኮ ቅናት ሊገለዉ ነዉ 😂😂😂😂ምስኪን ስታጣጥላት የነበረችዉ ሴት ናት 😂😂ዉነቱም ወንዶች አንድን ሴት የሌላ ሁነዉ ማየት አይወዱም

    • @jibril8242
      @jibril8242 ปีที่แล้ว

      አታካብጅ ምንም አልኘሰለወም

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 ปีที่แล้ว +3

      ያነቱ ሳይሆን ዩጊትን ያመመው በአጎት ስም መጠራቱ ነው

    • @sofieytubetube
      @sofieytubetube ปีที่แล้ว +1

      እኮ ፅንሱን አስወሪጂው ብሎ እንደልተነጨናጫ አሁን በቅነት ተንጫጫ

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 ปีที่แล้ว +2

      @@sofieytubetube ያኔ በቀል ላይ ነበር ካባቱ ገዳይ ልጅ መውለድ አልፈለገም እሱየፈለገው ብፍቅር አስመስሎ አባቷን ለማቀኘት ነው ዩጊት ካጠፋው ይልቅ እሚር የሰራው ስህተት ነው የሚደብረው ዩጊት ምንም ቢሳሳት ወንድልጅ የሚያደርገውን ነው በጣምስህተት የሚታየኝ እሚርና ኩብራ ናቸው ሁለቱም እራስ ወዳድ ናቸው ዩጊት ግን ለወንድሙ ሲል ሲቤልን ትቷታል እነሀኪ ሊገሏት ባይሆን ኑሮ አያገባትም ነበር ከኩብራና ከልጁጋር ይሆን ነበር ወንድሙ ከክቡራጋር ባይጋባ የሚያሳዝነው ግን ዩጊት መሞቱ ነው ሞት አይገባውም ነበር

    • @enawlena3172
      @enawlena3172 ปีที่แล้ว

      @@hfhjgfyfhjf7328 ከዛሥ😀😀

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 ปีที่แล้ว +20

    ዩጊት እህ እሚላት ነገር ደስ ትለኛለች😌💔♥

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds ปีที่แล้ว

      🤣🤣

    • @Munisa1234
      @Munisa1234 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😊​@@Sara-nd3ds

  • @ስንትሽነኝ
    @ስንትሽነኝ ปีที่แล้ว +17

    ይጉት ጀግና😢

  • @ALlBatha-x3v
    @ALlBatha-x3v 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይዩጊት ለቤተሠብህ ስትል መሠዋትየሆክ ጀግና ነህ እኮ ሁሉንም አስወግደሃል አበሳ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 ปีที่แล้ว +43

    እግዚኣብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ላደረሲከን🙏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏❤❤❤

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 6 วันที่ผ่านมา

    ዩጊት የኔ ጀግና❤😭😭😭😭ወላሒ ይከፊልም ስወደው ሁለተየ አየሁት መሞት የለብህም ነበረ ዩጊት። በስተመጨረሻ😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ውዶቸ በየ ሀይማኖታችሁ ዱቃ አድርጉ ፀልዩ እውነት በጭቀት ልሞት ነው ሀገራችን ህዝባችን በጣም አደጋላይ ነው የወደቁት ያረብ ስላሙን ያውርድልን ለማን አቤት እንበል ከፈጣሪ በቀር ስሚም አዛኝም የለንም 🙏🙏🙏 😭😭😭😭

  • @fayza5026
    @fayza5026 ปีที่แล้ว +6

    አይ ዪጊት ሚስኪን ለቤታሰቡ ሲል ራሱን ማስዋት ያራጋል ለወንድሙ ሲል ህወቱን ይሰጣል አይ ዪጊት

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +14

    ዩጊትየ 💔💔💔😭😭

  • @ALlBatha-x3v
    @ALlBatha-x3v 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ዩጊት ብትሞት አይቆጭክም በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ተበቅለሀል አበሳ❤❤❤❤❤❤

  • @ggff7595
    @ggff7595 ปีที่แล้ว +5

    ደሪኣየ የኔ ከርታታ ምርጥ ጋደኛ ስወድሽ

  • @ethiopiahagere1024
    @ethiopiahagere1024 ปีที่แล้ว +8

    ይጊት ይዳን እምትሉ

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 ปีที่แล้ว +25

    ሰውዬው ረዥም ነው አላለም አይ አቶ ሀኪ😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ሰው መግደልና መቅበር እደዛ ቀላል ሆነ

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds ปีที่แล้ว

      @@Helenhelen-l5d 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @saha919
      @saha919 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +13

    አዳደኮ ጣፋጭ ናችሁ ቃናወች😫😅❤❤❤

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነኝ ያዘኑኩቱ የጌት ሞቱ ኣይገባዉሙ ነበር😥💔💔ግን ኣድናቅትህ ነኝ የጌት💝🥰 ሁሉ ስራህ የወንድ ነዉ የኔ ጅግና💝😘

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +10

    ኢሚረ ደንጋይ እራሰ ነህ ያጊት ሚሰክን 😭😭

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ ปีที่แล้ว +1

      ምንአረገ

    • @abeba1
      @abeba1 ปีที่แล้ว +1

      ምን አረገ ኢሚር ከመጀመሪያ ጀምሮ ተው አላለም

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@abeba1በይለዉሙ የኣባቱ በቀል እኮነዉ ለማንኛዉ የጌት ስህተት በሰራም የኢምር ስህተት የሰራዉ ይበዛል ኣስብዉ ከስቤል ጀምረሽ የኢምር ሞሆኑዋ ሳያውቅ ነዉ የተዋት ያሳዝናል የጌት😢😢😢

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ ปีที่แล้ว +14

    ዩጌት ሞት እንዳትሉኝ አይቼ አልጨረስኩትም የኔ ጀግናው

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ይውጊት መትረፋ አለበት

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 ปีที่แล้ว

    በዝ ድራማ ምያስጠላው ነገር ከሁለት ዎንድማማቾቺ አንድ ሴት መውለድ በጣም ምቀፍ ነገር ነው ኤምር ምንም ጡሩ ቢሆንም አናዶኛል ቆይ ናጌ ለልጆቹ ምን ብለው ይነግራሉ ፍልም ቢሆንም እንኳን ጥሩ ምሳሌ አይደለም 😏😏

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 ปีที่แล้ว +3

    ዩጉት የኔ አበሰ ይጉት❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👍👍👍👍💞💞💞💞

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ዮጊት አስለቀሰኝ አባቷ ሆኑ ገና ካፈር በታቺ ሳይሆን አጎቴ መባል ያማል ያማል 🎉🎉🎉❤❤

  • @ggff7595
    @ggff7595 ปีที่แล้ว +9

    ኢሚር ክቡራን ስላገባሃት እኔ ራስ ተናድጀባሃለው

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +12

    😭😭በቃ አለቀስኩኝኮ

  • @mdadi127
    @mdadi127 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ዩጊት አስለቀስከኝ የወድምነትክን ጥግ አሳየህ

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 ปีที่แล้ว +4

    ዩጉት 🥺💔💔💔😭😭😭

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 ปีที่แล้ว +11

    ኢሚር ምትባል ከረፈፍ እንዴት ሽጉጥ ሳትይዝ ትሄዳለክ 😡እስከ ሰኞ ልባችን ተንጠልጥሎ ልንጓጓ ነው 😏ዩጊት መሞት የለበትም ዋ እንዳትገሉት ቃናዎች🫡😡

    • @alhamalhaam905
      @alhamalhaam905 ปีที่แล้ว +1

      ኣዝናለው ግን ይሞታል 🥺🥺🥺🥺

    • @assddsf8349
      @assddsf8349 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 ปีที่แล้ว +2

    ቃናዎች አሳይታቹ የማትጨርሱትን ፊልመ አትጀምሩ ።ለምሳሌ ስም የሚለው የ ቱርክ ድራማ ለተከታዮቻቹ አስቡ በሰው አትጫወቱ።

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +16

    አቶ ሀኪ 🙄😫ብዚ ሲመኝ ተደፋ ይህ ክፊ

  • @almealme4726
    @almealme4726 3 หลายเดือนก่อน

    እንየ ግን ኣልቻልኩም በዝ ፍልም ኣሁን ኣሁንማ ጭራሽ ፍልም ሞሆኑ የአረሳሁቱ ኖዉ ወይኔ ጉደየ ስወዳቹ😢

  • @heyattub88
    @heyattub88 ปีที่แล้ว +20

    ልጆቹ ግን የአጎቴ ልጅ ነው የሚባባሉት😂😂

  • @ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ
    @ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ ปีที่แล้ว +1

    ዩጊት የኔ ኣምበሳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abolentertainment6037
    @abolentertainment6037 ปีที่แล้ว +3

    የፊልሙ ደባሪ ገፀባህሪ ኩብራ💀💀

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 ปีที่แล้ว

    ምጥያዛት ሁሉምሠላምይሁንጌታየ 🌷🌷🌷

  • @ኣሕፈሮምዓዲጀጋኑ
    @ኣሕፈሮምዓዲጀጋኑ ปีที่แล้ว +10

    መጨነቂ ዝኮነት ፓርቲ 🙏

    • @RaKi-ri2ks
      @RaKi-ri2ks ปีที่แล้ว +2

      ወዲ ዓደይ❤ኣሕፈሮሞይ👑

  • @monavip4469
    @monavip4469 ปีที่แล้ว +9

    ኩብራ ንፍርቅ መቼ ነዉ ደስተኛ የምትሆኝዉ😏

  • @mrabbas1412
    @mrabbas1412 ปีที่แล้ว

    ይጉትየኔጀግና❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 ปีที่แล้ว +4

    ዩጊት የኔ ምሰክን

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 ปีที่แล้ว +1

    ኩብራ ለምን እንደሆና አለቅም ስተለቅስ አፉወ ዝርግናዉ አተምረኝም ቆጆወ ደሪናት

  • @gygu938
    @gygu938 ปีที่แล้ว +5

    ኩብራ ስታምጥ ስታስጠላ አ ስትል አፏ ጥግ ድረስ ይከፈታል😂😂😂

    • @alhamalhaam905
      @alhamalhaam905 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣😜😜

    • @ገብረኤል19
      @ገብረኤል19 ปีที่แล้ว +2

      አረ አይባልም ሴት ከሆሽ

    • @hcxhjhhzhjj2049
      @hcxhjhhzhjj2049 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @asteraster4785
      @asteraster4785 ปีที่แล้ว +6

      እረ ምን እያልሽ ነው የማይባል ነገር ነው ሴት ከሆንሽ ታየዋልሽ ያኔ ያልሽውን ነገር ታስታውሻለሽ

    • @lifeishard9951
      @lifeishard9951 ปีที่แล้ว

      ወረኛ ሴት ልጅ ነሽ አንቺም ስትወልጂ ከዚ በላይ ትሆኛለሽ አትመኪ😏😏😏😏

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +13

    የሚያስለቅሰው ፓርት😭

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ปีที่แล้ว +8

    ውይ በፈጣሪ ስም ዩጌት ባልምተ ምስኪን ሲያሳዝኑ

  • @siifuarsii1145
    @siifuarsii1145 ปีที่แล้ว +4

    Yugetii yen misken 😭😭😭💔💔💔

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 ปีที่แล้ว

    💔😭😭😭😭🐅🐅🐅ዩጊት ጀግና ሀቢብ ወንድም ምርጥ ሰው

  • @መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
    @መቅዲነኝአባዬንናፋቂ ปีที่แล้ว +10

    ዩጊት የኔ ሚስኪን ለወንድምህ ስትል መሥዋት ሆንክ 😢💔

  • @wisaamalmola8362
    @wisaamalmola8362 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭ዩጊት

  • @murshidaalb3995
    @murshidaalb3995 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ ዩጊት ባይሞት

  • @ገናገናይታያልገነትርታየ
    @ገናገናይታያልገነትርታየ ปีที่แล้ว

    የጊት😭😭😭😭😭💔💔😭😭

  • @mansad5900
    @mansad5900 ปีที่แล้ว +3

    Söz film you tube

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 ปีที่แล้ว +2

    ዩጊት ይሞታልደ አይ እስከሰኞ በጭቀት ማበደነው

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ሰአት ትለቃላችሁትንሽለተመልካች🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ክብር ይኑራችሁ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 ปีที่แล้ว

      እረ ጠዋት ነው የለቀቁት ያሁኑ ምን ይገርማል 🫣🤣

  • @Zifanmolla
    @Zifanmolla 5 หลายเดือนก่อน

    ዮጊት😢😢😢😢

  • @BintBaba-z9w
    @BintBaba-z9w 10 หลายเดือนก่อน

    ዩጊት😢😢😢😢

  • @tesfayhabtemariam746
    @tesfayhabtemariam746 ปีที่แล้ว +1

    የንያ ሰፈር part1 ባማሬና

  • @tanokmuhammad8197
    @tanokmuhammad8197 ปีที่แล้ว +1

    ኢሚር ደቆሮ ነው አበሳው ዩጌት ነው❤

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 ปีที่แล้ว

    ይገት አበሰ ❤️🐅🌷🌷🌷

  • @غعافنلن
    @غعافنلن ปีที่แล้ว +7

    ሚስኪንዮጊት💔💔💔💔

  • @mhmjmhmh9303
    @mhmjmhmh9303 ปีที่แล้ว +3

    ይሄፊልምግን ትውስታደሆነ ያወቀማነው 😀😀🙄🙄

    • @natnaeleshetu6326
      @natnaeleshetu6326 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አውቅ ነበር ልክ ፊልሙ ሲጀምር እዚ ጋር ነበር ክፍል 1 ላይ ከዛን ከ5 ዓመት በፊት ብሎ ዩጊት እና ኢሚር ሰርግ ላይ ሲጨፍሩ ማሳየት ጀመረ እና አሁን ከትዝታ ወጣ ማለት ነው።

    • @mhmjmhmh9303
      @mhmjmhmh9303 ปีที่แล้ว

      @@natnaeleshetu6326 አወወጥታል

  • @azugaltigray8414
    @azugaltigray8414 ปีที่แล้ว +5

    ይጊት እንዳልሞተ ተስፋ ኣለኝ🥺

    • @aynalemabera860
      @aynalemabera860 ปีที่แล้ว

      ሞቷል ከዛም ድሮ የመጡበት ሀገር ኢሚር ወስደዉ ይቀብረዋል😭😭😭

    • @masidaltmasida3336
      @masidaltmasida3336 ปีที่แล้ว

      ይሞታል

  • @fkr834
    @fkr834 ปีที่แล้ว +1

    ግን እንዴት ነው 2 ወንድማማቾች ከኣንድ ሴት የሚወልዱት ለዛውም እያወቁ 🤔 እኔ ግራ ገብቶኛል ብያንስ ኣንዱ ወንድም ሞቶ ቢሆን ሌላኛው ወንድም ያገባታል ፣ካልሆነ ግን በሂወት እያሉ ኣንድ ሴት ??

  • @nahomman2972
    @nahomman2972 ปีที่แล้ว +3

    Kana TV carpisma film

  • @shewit6785
    @shewit6785 ปีที่แล้ว +6

    ዩጊት ሊሞች ይችላል ወይስ ኧ

    • @hermelaminychel
      @hermelaminychel ปีที่แล้ว

      ይሞታል

    • @jibrilyusuf9344
      @jibrilyusuf9344 ปีที่แล้ว

      Wothal yugit

    • @ወሎየ-ረ3ኈ
      @ወሎየ-ረ3ኈ ปีที่แล้ว

      ይሞታል

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 ปีที่แล้ว

      አው ሞተ በቃ

    • @ወሎየ-ረ3ኈ
      @ወሎየ-ረ3ኈ ปีที่แล้ว

      @@favenyeman9192 ለሰኞ ለቀብር ስነስርአቱ ተዘጋጁ ቅመሞችየ ትልቁ ወድማችን እሚሉትን ብቻ ሳይገለዉ በበሞቱ ይጊት አዘኩ

  • @hafizamubi5241
    @hafizamubi5241 ปีที่แล้ว +1

    ዩጊትን ሲወዶ😥

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 ปีที่แล้ว +5

    ከደ ኢሚር አይነት ወንድም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ከወንድሙ የወለደችን ሴት ወድሙ እያለ አብሮ መጋደም ሲያስጠላ አለማፈሩ

  • @nahomman7227
    @nahomman7227 ปีที่แล้ว +4

    Carpisma fim you tube

  • @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
    @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ ปีที่แล้ว

    ዩጊት 😪😭😭😭😭😭

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 ปีที่แล้ว +1

    ስም ዩጊት ከሞተ አላይም ኩብራ አፋን ስገፈት በጣም ነው እምደብረኝ አንድ ቀን ሳያምርባት ላልቅ ነው

    • @muluhayimanot3161
      @muluhayimanot3161 ปีที่แล้ว

      እር እንደዚህ አይባልም በተለይ ሴት ከሆናችሁ

  • @qjvjvvx8907
    @qjvjvvx8907 ปีที่แล้ว +2

    ኣረ ልቀቅለን 🙏76

  • @ይሪዳኖስtube
    @ይሪዳኖስtube ปีที่แล้ว

    ዩጊት♥️

  • @AminaEmam-g9y
    @AminaEmam-g9y หลายเดือนก่อน

    Emir erkusi nw

  • @AminaEmam-g9y
    @AminaEmam-g9y หลายเดือนก่อน

    Kubara gefashi nw 😂

  • @mansad5900
    @mansad5900 ปีที่แล้ว +3

    Carpisma film you tube

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 ปีที่แล้ว +4

    ምስክን እሜር እና ዩግት ኩቡራ

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks 6 หลายเดือนก่อน

    ኢምር አስጠላኝ አስጠላኝ

  • @uaeu7765
    @uaeu7765 ปีที่แล้ว +7

    የመጨረሻው ሰአት ደርስን

  • @tube5237
    @tube5237 ปีที่แล้ว

    ዩጊት😭😭😭😭

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭💔

  • @mrabbas1412
    @mrabbas1412 ปีที่แล้ว

    🥀🥀🥀🌹🌹👌👌👌👌👌

  • @jprime9221
    @jprime9221 ปีที่แล้ว

    ዩገት ነበሰከን ይማረው 🥺

  • @صالح-و7ج
    @صالح-و7ج 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘🥰

  • @wiiiiii655
    @wiiiiii655 ปีที่แล้ว

    next episode lkekuln

  • @qjvjvvx8907
    @qjvjvvx8907 ปีที่แล้ว

    76 77 የለም ኣለመጣልኚም 😥

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks 6 หลายเดือนก่อน

    ኢምር ያንተ ፍትህ እስከዝህ ነዉ ጅል

  • @TOKKUMMAA2024
    @TOKKUMMAA2024 ปีที่แล้ว

    Kubra yene marr

  • @najuaman6776
    @najuaman6776 ปีที่แล้ว

    Yogit uffff

  • @sytube5569
    @sytube5569 ปีที่แล้ว

    ዩጊት የኔ ሚስኪን አስለቀስከኝ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 ปีที่แล้ว +1

    Yegit 😭😥

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal ปีที่แล้ว

    ዩጊት 😥

  • @ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ
    @ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ ปีที่แล้ว

    እንደ ደርያ ያለ ጓደኛ የለም በጭራሽ

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥❤💔

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
    @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ ปีที่แล้ว +1

    ጂዳ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ የመዳም ቅመሞቾ

  • @ggvv793
    @ggvv793 ปีที่แล้ว +2

    ኩብራ ደነዝ

  • @MekdesdabiAbdi
    @MekdesdabiAbdi 9 หลายเดือนก่อน

    እዚ ፊልም ላይ እሚር መሞት አለበት

  • @gulapfull8943
    @gulapfull8943 ปีที่แล้ว

    ተፈፀመ በቃ ወይስ

  • @zabibahamdan1341
    @zabibahamdan1341 ปีที่แล้ว +1

    ሀኪ ጨካኝ ነው

  • @gjty7714
    @gjty7714 ปีที่แล้ว

    ኢሚር መሳራአላዘም የማይርባ

  • @salaamsalaam7759
    @salaamsalaam7759 ปีที่แล้ว

    ምነው ዘገያቹ

  • @rozaloverozalove3770
    @rozaloverozalove3770 ปีที่แล้ว

    Miskin yogt asaznenge