የኤርትራ ታሪካዊ ዳራ፣ ወያኔ ጀዋርና ልደቱ፤ ከኤርትራ ጋር ያለን የውጭ ግንኙነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @AdiamTesfu-ly9uc
    @AdiamTesfu-ly9uc 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You said you went above and beyond to make party ❤🎉

  • @redseastockcoininvestment
    @redseastockcoininvestment 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ለሃቅ ምን ሃቅ ኣለ ይህ ሁሉ የገልጥከው የጭቁናት ይተደረገ በኣማርና በኣፋር ምስክር ነውና ኣምላክ እንደ ኣንተ ይብዙልኝ ዕድሜ ጠና ይስጥህ፡ ሂትለር በጀርመንን ኣልፈጸመን በደደቢት ኣማራ እንደ ጨቃን ሊገድሉ ሃብለው ከ7ዓመት ጥላቻ ኣሳጥቀው ዪትዮጵያ ሃብት ዘርፈው ኣማራ ከውንድሙ ኦረሞ ለመጣላት ብት-ክርስትያ ኣቅጥለው ኦሮሞ ሕዝብ ለምጣላት ያደረጉት ኣንድ ክሺተንኮል ሁኖ ይህን ሁሉ ኣድርጎው ጀነሳይድ ተደረግናል ብለው ሌት ከቀን በውሸት ምኖር የመረጡ መጥፎ ጎረቤት ናቸው

  • @GoitomFassil
    @GoitomFassil 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተለይ በኤርትራ ሃቅ ታሪክ ስትናገር በጣም ደስ ቡለኛል

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia became daycare! God help Ethiopia!

  • @Dali-r7t
    @Dali-r7t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you

  • @osmanmussa3955
    @osmanmussa3955 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    U are right

  • @GoitomFassil
    @GoitomFassil 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ እውነተኛ ነህ ኣማርኛ ስለማይችል ነው አንጂ ቢናግር ነበር

  • @ysbah1251
    @ysbah1251 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    we are fade up with Ethiopians talk about Eritrea. Pls leave us alone. talk about Djibouti or Sudan or Kenya pls. Eritrea has never been and never will be part of Ethiopia. Here you go .

  • @SamuelAndeberhan
    @SamuelAndeberhan 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት!

  • @KananjiGabea
    @KananjiGabea 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mamihir Taye Geta ytebikih

  • @resomzeray145
    @resomzeray145 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጋሼ ታየ ኢትዮጵያ ለኤርትራውያን ሀገራችን ባትሆንም ቤታችን ናት።ኢትዮጵያ ክፍተት የሚሞላው ከጎረቤት ነው።ስለዚህም ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያ ለመታረቅ መፍትሄው ሰው መሆን ነው።ይህንን ተገንዝበህ ስለ ሰላም ታገል።ታሪክ ለሰላም ይበጃል እና ለጦርነቱ ደግሞ ይቀርባል ።የተነቀስነው ቁርሾ ካልተቀረፈ።

    • @LunahirutZe
      @LunahirutZe ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @SamuelAndeberhan
    @SamuelAndeberhan 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም መ/ም የኔ ጥያቄ
    የኣሁንዋ ኢትዮጵያ ከመቸ ነው ኢትዮጵያ ብላ የተጠራችው?
    እውነት ከ3000-5000 ኢትዮጵያ ተብላ ትጠራ ነበር
    አመሰግናለው

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ, ኤርትራዊ ነኝና ወንድሜ ብልህ እምትከፋ ኣይመስለኝም. ሓቀኛና እውነተኛነትህ እስከ ዛሬ ኣደንቅላሃለሁኝ ( ስለሚክዱን ነው ). ለሁለቱ ህዝቦች ሰላም ለምታደርገው ጥረት ኣደንቃሃለሁኝ በርታ ቀጥል. ግን ፕሮግራምህ ለተሳዳቢ እና አስተያየት ሰጭ ኣታውለው እርሳቸው እየወረድክ ነው. ስራሕ ብቻ ማተኮር ያለብህ ይመስለኛል, ተከታዮችህም ያንተ ትምህርት እንጂ እንካ ሰላምታ ያሰለቻል ( ኣስተያየቴ ነው ).

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Little knowledge is dangerous! Ethiopia became daycare!

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትግራይን ሙሁርና ፖለቲከኛ ማመን ቀብሮ ነው ወንድሜ

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ተናግረህ በመሸብህ ማደር ነው እንጂ የምን መደባበቅ ነው

  • @eritr
    @eritr 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow a lair 6000

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You already did it.

  • @mekonnenessa9359
    @mekonnenessa9359 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ታዬ ,,,የሀገርህን ጥቅም ድርድር ውስጥ አታስገባ ,,ተወደደም ተጠላም የወደብ ጉዳይ የ surviaval ጉዳይ ሆኖዋል ,,,

    • @resomzeray145
      @resomzeray145 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጦርነቱ ብቻ ሳይሆን በስርዓትም ተሸንፏል ።ስለዚ ቀልብ ግዛ ።

  • @AdiamTesfu-ly9uc
    @AdiamTesfu-ly9uc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የ 1000 0000 ጥያቄ አሜሪካ እንዴት መጣህ አንተ ከመጣህ ለምን ክርስቲያን ታደለ አልመጣም አንተ አላማ አለህ እሱም ሰው ማደናገር 😵‍💫

  • @menberuasfaw6249
    @menberuasfaw6249 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Some part of Taye's brain lacks maturity.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    History teacher? Which History? His mom's History! Kkkkk

  • @AdiamTesfu-ly9uc
    @AdiamTesfu-ly9uc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eritrea is a free country we fought 80 years for our country from dreamers in neighboring country live us alone you too you are trying to convince and confuse Ethiopian and Eritrean

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkkk! History teacher?