ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን አደረሰችሁ የትዋሂዶ ልጅች ለጌታችን ለመዳህንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል የሰላም የፍቅር የአንድነት በዓል ይሁንልን 🙏🙏🙏
ኣሜን🙏🙏🙏❤
አሜን
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
AMEN AMEN AMEN EKAN ABRO ADRSN🙏🙏🙏👏👏👏💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹
እንኳ ለጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃኔ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ይህ ጥምቀት ፅሎታችን ሰምሮ እግዚአብሄር አምላክ አገራችንን ሰላም የሚይደርግበት በኣል ይሁንልን! አሜን!!!
Amenn
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን🙏❤
,አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏የኔቆንጆ አንችንም ፈጣሪይጠብቅሽ የኔባለማተብ ሁሌም ያንችንኮመንት አነበዋለዉ እዲሁምደስእሰኛለሁ የተለየሽ ነሽ ለሠዉለሀገርሽ ያለሽፍቅር በጣም እወድሻለዉ ማማየ
ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል 🙏🙏🙏🙏🙏
🍃ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል 🙏🙏🙏
Amen amen amen
ደምሩኝ ውዶቼ🙏🙏🙏
@@ሰላምሰላምፍቅር 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
የጉት አሳዘነኝ ዛሬሰ ሚሰኪን😢😢😢😢
He is toxic person
በጣም አጀቴንበላው😢😢
በጣም አጀቴን በላው የኔ ውድ አሰለቀሰኝ😢😢😢😢
😢😢እሱ ከመጀመራዉም ልክ ነዉ ማን ወላጁን አቶ ዝም ይላል አስለቀሰኝ😢😢
የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ ለዝች ልዩ ቀን ያደረሳቹ ብቻ አሜን🙏
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
እንኳን እደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤❤🌾🌾🌾
@@weynuawoynit4076 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድድድ
የሲቤልን እናት ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ 😭😭ቅስሟ ስብር ብሎ ስታሳዝን
እኔም እውነት እውነት ይመስለኛል😥💔
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት /ያሰባችሁትን /ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
እንድህ ነው ጎዴኝነት ብቻ የልብ ጎዴኛ ይስጠን ሢኖረን ሣይሆን ስናጣ ከጎን የሚሆን
ሚዛናቹ ከባድ ነው የጓደኝነት ጥጉ ናቹ😥❤👌
ጓደኝነት ትልቅ ዋጋ አለው ዩጊት ኢደር ስሊም ደሪያ❤❤❤😘😘👌👌
እኮን አደረሣችሁ ውድ እህት ወድሞቸ ነገን ለማየት ዝቅ ብላችሁ ለምትኖሮ የመዳም ቅመሞችየ አይዞችሁ ሥራውንም ያቅልላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
አይ ይጊትዬ የኔ የዋህ ልቤን ነከው😪😪😪
አብሮ ማደግ ከዛን መለየያት እንዴት ይከብዳል ሽዋ ደሪሃ ሚስኪን የኔ ብጤ
እንኳንለብረሐንጥምቀቱበሰላምአደረሳችሁ
ዪጊት ገናአሁን አሳዘነኝ
እኔስ አስለቀሰኝ😪😪😪😓😓
ወይኔ ኤደርና ሰሊም ሲያስቁ ክክክክ😂
እንኮን አብሮ አደርሰን
እንኳን አደረሣችሁ
ዋዉ ነሬማን ይቅርታ የመሰለ የለም ዩጊት የናቱን ህልም እውን ለማድረግ ያባቱን በቀል ለመበቅል ነበር የደከመው ግን ህልሙ መና የቀረ ይመስላል ዩጊት በጣም አሳዘነኝ
ኢሚር ግን ይድፋህ ኩብራን ባታገባበት ኖሮ ዩጊት አይሔድም ነበር 😏😏
ኡኡ የዉነት ሰሊም ሊያገባ ነዉ እንዴ ደሪያን ትቶ 🤔😎
ኣያገባም ከደርያ ተያይዘዉ ይጠፍሉ ክክክክክ
@@ዩዳሄ-ቨ7ቀ እፍፍ ደስ ይላል እንደዛ ከሆነ 🤣
ኢዴር አሣቀኝ አንተ ትልቅ ሽማግሌ😂🙈😂😂😂የውሸት ሙሽራ አላልም🙈😂😂😂
ሁለቱም ስያሳዝኑ ዩጊትና ኢሜር እናትየዉ ትክክል ናት😢
አትልቅ ሽማግሌ የውሸት ሙሽራ አለ➸ኢደር😁🤣🤣
ኢሚር በማሀላቸው ባይገባ ኩብራና ዩጊት የታረቃሉ ኢሚር የተረገምክ የወድምህን ሚስት ሳይሞት ቱ
አስለቀሱኝኮ ወይ ጎደኝነትስ እደናተ ነው
እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አይይይ😓😓😓😓
ዴሪያና ኬኩ😂🙈😂😂🙈
እኔ ዮጊት አስለቅሶኛል የሚያፈቅራት ሞታ ልቡ ተሰበረ ደሞ የቤተሰብ ሀላፊነቱስ ቢሆን ኢምሪም ይለያል የምር❤❤
የኩብራ እግር ሳይፈታ ድራማው ሊያልቅ ነው 🤣
ሰባራ ከሆነ እዴት ትፈትዋለች የምታወሩት ኣታውቁም
@@Helenhelen-l5d እኔ ለድራማው ያሰረች መስሎኝ
@@jarihachem1711 ለድራማማ ለድራማ ነው ግን ገፀባህሪዋ እግራ የተሰበረ ነው
@@Helenhelen-l5d 😂😂
😂😂😂😂😂😂
ዩጊትዬ ሲሳዝንከመጀመሬያዉም እኮ ምስኪንነበር የሚረዳዉየለም እጅ
የጌት ስሆዴ ከንየ የተለየ ነዉ የመሰለኝ 💔😢ፍልም ሞሆኑ ርስት ኣደረግኮዉ😂እኔም ከነ ደርያ ኣለቀሱኩ😢😢
እሚር ደግሞ ሁሌም ዩጊት ላይ መፍረድ ይወዳል ለስንብት ሲመጣ አንተ ከሚስትህ ጋር እየተሳሳምክ ነበር እናምን ያድርግህ
Eko 😂😂
😃😄😄😄😄😴👯,ከከከከ
ክክክክ
ክክክክ አራ እሄ የብስጭት ኮሜንት ናው
እኮ ንገሪልኝ😂🙈
ኤልቢስ ፊልስማነው ኤንደር😉አንተ ትልቅ ሽማጊሌ😀😀
Kkkk yeweshet mushera
ዩጊት ጀግና 🐅🐅❤️❤️❤️❤️🙌🙌😭😭😭
ዩጌት አስለቀሰኝ
በጣም አስቀሰኝ አይቀልፀውም
ሚስኪን ዮጊት እስከዛሬ የተናደድኩብህን ያክል አሁንስ አሳዘንከኝ
Yigutye melikamun hulu emegnilihalewu kerasi yilik lesewu machi asazenkegn 😢😢😢
የሰልም አይን ገዳይ ነው 🥺🥺♥️♥️♥️
ኢሚር ባለጌ ነው ዩጊት ከልቡ ወንድም ነው
በጣም ባለጌ😢
እኳን አደረሣ ችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች
እየተዋደዱ መለየት ከባድ➸ነው{ዩጊት😭😭😭}የኔውድ➸ደሪያ➸ሰሊም➸ኢደር❤️ኢሚር➸አሳዘኑኝ😭😭💔
የውነት ዩጊት በጣም አሳዘነኝ
ውዲ የተዋሕዶ ልጆች እንኳንም አደርሳችሁ
አይዴሪሀ ስትለመን እቢብላ አሁን አይመቅናት
eshi entebke alen yemwdachu
ኢሚር ግን በጣም እራስ ወዳድ ሰዉ ነዉ😤😤😤
ምነው ኩብራ አሽቀበጣች
በጣም የምር
በጣም እንጅ ዩጌት እኮ ስቢልን ለሱ ሲል ነበር የተዋት
አህለን
ግንእደኔይውጊትያሣዘነውማንነው💔💔💔
ዪጊት አስለቀሰኝ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢
ይለቀቅ🤗
እኔ ይኽ ፊልም ግማሹን አይቼ አቋረጥኩት መጀመሪያው ጭምልቅልቅ ያለ ነበር አሁን እንዴት ነው 🤔 ኩብራ ደሞ ስሜን ልቀቂ 🙆😳🙄
እረ እይው እንደዚህ ሚያጓጓ ፊልም የለም
አይ ቀረብሽ
Hiii
ወይኔ ዩጊት የፍቅር ሰው ሲያሳዝንኢምርና ኩብራ አስጠሉኝ
ኩብራ ስትስቅ የወጥ ቀቃዩን እናት ትመስላለች
😁😁😁😁
የሲናን እናት ማለትሽ ነው😂
ክክክ
አወ የሢናን እናት ሣህለ😍
ክክክክክ
እንደ ኢምር ያለ ዕርጉም ወንድም ማሕፀን አያፍራ
አይ ዴሬያን ስትግደረደሬ ሰሊም ሌላ ሊያገባ ነው
ዩጊት 😭😭
አዚዚን በዩቲዩብ ጫኑልን
እኮእረጫኑልንመዴበሪያችን
Ezech alam lay metawawek endale melayahet bay nor megnote nabr 😭
ዩጊት 😥😥😥💔አስለቃሰኝ
የምር እኔ አይኔ እምባ አቀራራ
ቀላል አለቀስኮ ልቤ እሥከሚደክም
ኣተ ትልቅ ሽማግለ የውሸት ምሽራ 😂
መሹርን አላለም ሠሊምም ክክክክክክ
ኢሜር ግን ሁሉን ነጋር ረስቶ ይችለዋል 🤣🤣
የፀሀይልጆችንበአረበኛያየውንገሩኝእስኪ ያበናት በዚህመጠባበቁሰለቸኝ
😂🤣🤗
በአረበኛ አይተነ የጨረሰነዉ ፈልም የፅሐይ ልጆች እያልሁ አመጡ አና ሳፍራቹ በኛም እንያዉ ይመቻቹ ዉዶቸ
بنات الشمس
ይጊት የ😢
ማነው እደኔ ዩጊት ያስለቀስው
Kubar ena emir aferi Belu
Enikuan aderesachihu
ኤሜርእራስወዳድነውእንደሜፋቀሮእያወቀኩብራንማፍቀርአነበረበትምማስታረቅነበረበትፀፀትምንምአይጠቅምምከመወሠናችንበፊትማሰብአለብን
ኩብራ እና ኢምር ልጋቡ ኣልነበረባቸዉሙ ኣሁኑ የጌት ኣሳዘነኝ😢😢 ኢምር ስታስጠላ ኩቡራ ጭምር👎🤮🤧
ዮጌትበጣምነውአጀቴየገባው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Uuuuufffff yugiit 😭😭😭😭 baxaam new yaslaqaseny nuts leb new yalawo
😢😢😢
ኩባሬ ጆዝባ
🙏❤
❤🔥🔥🔥🔥💔
ምድነው እመዘባርቁት
የኩብራ ድምፅ የሲናን እናት ነው
💔💔💔💔💔
💙💓💛💗💔❣️💚💖💕
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏
😍😍😍😍😍
ኢሚር ይድፍህ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Amn amn
hear me
🥰🥰🥰🥰👌👌
😂😂😂😂💞💞
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔
ሔንደር አሰቀኝ ኡኮአንተ ትልቅ ሽመግሌ የዉሸት ገብቸ አለለም
ሰላም በተ ሰብ ኣለኩም ዶ
ክክክ የሙሽራ ቃምስ ነጭ መሆኑን ረስቼዋለው
👌👌👌👌👌

እየተዋደዱ መለየት ከባድ➸ነው
{ዩጊት😭😭😭}የኔውድ➸ደሪያ➸ሰሊም➸ኢደር❤️ኢሚር➸አሳዘኑኝ😭😭💔
የውነት ዩጊት በጣም አሳዘነኝ
ውዲ የተዋሕዶ ልጆች እንኳንም አደርሳችሁ
አይዴሪሀ ስትለመን እቢብላ አሁን አይመቅናት
eshi entebke alen yemwdachu
ኢሚር ግን በጣም እራስ ወዳድ ሰዉ ነዉ😤😤😤
ምነው ኩብራ አሽቀበጣች
በጣም የምር
በጣም እንጅ ዩጌት እኮ ስቢልን ለሱ ሲል ነበር የተዋት
አህለን
ግንእደኔይውጊትያሣዘነውማንነው💔💔💔
ዪጊት አስለቀሰኝ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢
ይለቀቅ🤗
እኔ ይኽ ፊልም ግማሹን አይቼ አቋረጥኩት መጀመሪያው ጭምልቅልቅ ያለ ነበር አሁን እንዴት ነው 🤔 ኩብራ ደሞ ስሜን ልቀቂ 🙆😳🙄
እረ እይው እንደዚህ ሚያጓጓ ፊልም የለም
አይ ቀረብሽ
Hiii
ወይኔ ዩጊት የፍቅር ሰው ሲያሳዝን
ኢምርና ኩብራ አስጠሉኝ
ኩብራ ስትስቅ የወጥ ቀቃዩን እናት ትመስላለች
😁😁😁😁
የሲናን እናት ማለትሽ ነው😂
ክክክ
አወ የሢናን እናት ሣህለ😍
ክክክክክ
እንደ ኢምር ያለ ዕርጉም ወንድም ማሕፀን አያፍራ
አይ ዴሬያን ስትግደረደሬ ሰሊም ሌላ ሊያገባ ነው
ዩጊት 😭😭
አዚዚን በዩቲዩብ ጫኑልን
እኮእረጫኑልንመዴበሪያችን
Ezech alam lay metawawek endale melayahet bay nor megnote nabr 😭
ዩጊት 😥😥😥💔አስለቃሰኝ
የምር እኔ አይኔ እምባ አቀራራ
ቀላል አለቀስኮ ልቤ እሥከሚደክም
ኣተ ትልቅ ሽማግለ የውሸት ምሽራ 😂
መሹርን አላለም ሠሊምም ክክክክክክ
ኢሜር ግን ሁሉን ነጋር ረስቶ ይችለዋል 🤣🤣
የፀሀይልጆችንበአረበኛያየውንገሩኝእስኪ ያበናት በዚህመጠባበቁሰለቸኝ
😂🤣🤗
በአረበኛ አይተነ የጨረሰነዉ ፈልም የፅሐይ ልጆች እያልሁ አመጡ አና ሳፍራቹ በኛም እንያዉ ይመቻቹ ዉዶቸ
بنات الشمس
ይጊት የ😢
ማነው እደኔ ዩጊት ያስለቀስው
Kubar ena emir aferi Belu
Enikuan aderesachihu
ኤሜርእራስወዳድነውእንደሜፋቀሮእያወቀኩብራንማፍቀርአነበረበትምማስታረቅነበረበትፀፀትምንምአይጠቅምምከመወሠናችንበፊትማሰብአለብን
ኩብራ እና ኢምር ልጋቡ ኣልነበረባቸዉሙ ኣሁኑ የጌት ኣሳዘነኝ😢😢 ኢምር ስታስጠላ ኩቡራ ጭምር👎🤮🤧
ዮጌትበጣምነውአጀቴየገባው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️