ለከንፈር እና ለፊት ውበት የሚጠቅም እስክራፕ አሰራር እና አጠቃቀም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • This video is a video that teaches women how to maintain the beauty of their lips and the quality of their faces by using homemade scrub or recipe in the Amharic language. The video helps women to maintain the beauty of their lips and look.
    #how_to_have beautiful_lip #Ethiopian_beauty

ความคิดเห็น • 141

  • @richoricho815
    @richoricho815 ปีที่แล้ว

    Lewret mekenesha ebakshi ngerign

  • @weysewmewona8771
    @weysewmewona8771 4 ปีที่แล้ว

    ሀውሊ ሽኩረን ቡና እኔ በጣም ተጠቅሜበታለው ለከንፈሬ ሳይሆን ቡናውን ጠጥቼ ስጨርስ ገላያ ላይ ያለውን ቀሪ ቡና በወፍራሙ ፊቴን ቀብቼ ማሽት ትንሽ አቆይቼ መታጠብ ከዛ ዘይት ዘይቱን እቀባውና ለብ ባለ ውሀ እታጠባለው ብዙ ለውጥ አለው ፊቴ እስቲ አንቺም ሞክሪውና ጨማምረሽ ይበልጥ ስሪልን ውዴ በርቺ

  • @አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ
    @አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ እኔ ከንፈሬ እየደረቀ አስቸግሮኝ ነበር እሞክረዋለሁ

  • @AbdoHayat-ro5mh
    @AbdoHayat-ro5mh ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ

  • @umin7742
    @umin7742 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 👍 በጣም እናመሰግናለን 💕

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g 3 ปีที่แล้ว

    ሺ አመት ኑሪ አቦ አንቺ ለብር ብቻ ሳይሆን ላላህ ብለሽ ነው የምሰሪው ግን በነገራችን ላይ ውዴ ይሆ አጃ የሚባለው ወላሂ አላቀውም ሲሉ ብቻ ነው የምሰማው ማሬ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  3 ปีที่แล้ว

      ኩከርስ አጃ ኩከር ነዉ ሁቢ

  • @erukyakedirseid5063
    @erukyakedirseid5063 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህቴ

  • @raheilali22
    @raheilali22 3 ปีที่แล้ว +3

    Aswwb አፍጫ ለይ ፊት ለይ ለሚወጠ ነጠብጠብ መፍትሄ ከለሽ

  • @user-cp8vz1ep8x
    @user-cp8vz1ep8x 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አስለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን በትክክል ጀዘኩሙለሀ ከይረን 🌹💕💕 በሪቺ መርርር ✔️💝💝💝👍🏼👍🏼👍🏼💯

  • @ፉፊይይቶብ
    @ፉፊይይቶብ 3 ปีที่แล้ว

    እስኪይ ልማክርው

  • @iloveyoumomey7293
    @iloveyoumomey7293 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @saraalmu2305
    @saraalmu2305 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ
    እቴ
    ብጣም
    እናመስግናለን

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሀቢበቲ

  • @ሶፊወሎየዋዴሴ
    @ሶፊወሎየዋዴሴ 4 ปีที่แล้ว

    walaykum esalam wrahematlah wbrakatehu
    ማሻ አላህ በርች እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ

    • @toybaali6463
      @toybaali6463 3 ปีที่แล้ว

      ጀዛከላእህትእኔምልሺካይንጋረየጠቀረንየሚሥለቅቅካለሺተባባረኝ

  • @munirareshid1825
    @munirareshid1825 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነውፕረግራምሽ በጣም ጥሩ ነው በአራስጊዜ የተጎዳች ሴት እንዴት ነው ጥሩ ሰውነታን የምትመልሰው ይሄን ጥያቄ መልሽልኝ ጀዛኩማሀይር

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ኡህት ሙሉ ፕሮግራም ይዤ እመጣለሁ አሁንም ቢሆን ግን የተመጣጠነ ምግብ ለመዉሠድ ሞክሪ

  • @waraba7144
    @waraba7144 4 ปีที่แล้ว

    መሸ አላህ ሁሉምነጋሩሽ ደስ ይለል

  • @zahrayoutube5875
    @zahrayoutube5875 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሀውልዬ ማሻአላህ በርች ማማየ

  • @amira7372
    @amira7372 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላህ ኸውሊዬ ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @user-vw7rm2dp6y
    @user-vw7rm2dp6y 3 ปีที่แล้ว

    Mashallaah

  • @user-yb6rx4df1l
    @user-yb6rx4df1l 3 ปีที่แล้ว

    እባክሺ፡እህቴ፡እኔ፡አድስ፡ነኝ፡ለቸናልሺ፡ግን፡ከፈሪ፡ዉይ፡የተቀጠለ፡ወረቀት፡ይመስላል፡ፊቴም፡እደዝዉ፡ኩረኩረ፡መሬት፡ነዉ፡የሚመስለዉ፡ከፈሪ፡መለጥ፡አያቅም

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ብርቺ

  • @erukyakedirseid5063
    @erukyakedirseid5063 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥልን ግን ስለፀጉርም ብትሠሪ እናመሠግንሻለን

  • @user-hm7zi2gh2c
    @user-hm7zi2gh2c 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩራን ሀያቲ ስሚ እኔከንፈሬ በጣም ይላጣን ይደማን መፍቲሂውን ንገሪኝ ማለስለሻ

  • @user-nj6yn6et9p
    @user-nj6yn6et9p 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔም ተቸግሬያለሁ ሀቡብ(ብጉር) ወጥቶ ሲጠፋ ጥቆቁር ይሆነል በዛ ላይ አፋንጫየ ላይ ከጤፋ ፋሬ ያነሱ ነገሮች አሉ ብቻ ፊቴን ማየት ያስጠላኛል

  • @mekiyansru3146
    @mekiyansru3146 4 ปีที่แล้ว

    ሀውለት የኔ ከፈርማ ይደማል ምላርገው ) አላረጂክ የሰው አር ምግብ በሙሉ አላረጂክ ያመጣል ወላሂ ከመብላት ወጪ አማራጭ የለንም እኔ አፌውስጥ እዳለ ቆዳው ይነሳል መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ ከጀመረኝ አመታት አስቆጥሮአል) በተረፈ በርቺልኝ ማማዬ አላህ ያግዝሽ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      አብሽር ሁቢ የቆዳ ባለሞያዋች ጠያይቄ አብቤም የ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ያገኘሁትን ይዤ እመጣለሁ

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀውሊይ አረ እኔ ከፈረ አልሀምዱሊላሂ ግንፊቴላይ ከጥቁ ወደ ማዳት ሊሄድብኚ ነው ቶሎ እርጂኚ እደ ፊቴ የምወደው እና የምሳሳለት የለኚም ሁውልየ
    በተረፈ በርች

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  3 ปีที่แล้ว

      አብሽር ለሦስት ሦስት ቀን እያደረግሽ ሬት ቲማቲም ይሄንንም አሁን ያየሽዉንም በደንብ የተስማማሽን ለዉጡን እያየሽ ያለመሰልቸት ነተፈጥሮ ነገሮችን ብቻ ተጠቀሚ ኢንሻ አላህ ታገኝበታለሽ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረኮትሁ አህለን ቆጂት

  • @smares6809
    @smares6809 3 ปีที่แล้ว

    MAASHALL

  • @አላህአንድነውአይወል-ከ3ሠ
    @አላህአንድነውአይወል-ከ3ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ወዐለይኩም አሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @ekramtube920
    @ekramtube920 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥቁር ነጠብጣብ እንዴት ይጠፋል

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻላህ ይዤላቹ እመጣለሁ

    • @umin7742
      @umin7742 3 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 የኔም ጥያቂነው ?

  • @bahrainbahrain4947
    @bahrainbahrain4947 3 ปีที่แล้ว

    Nete mar kanele ne saa ?

  • @user-if3nw2hs1d
    @user-if3nw2hs1d 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ውዷ ኸውለት ኤሥኬ እሞክረዋለሁ ጀዛክአሏህ ኸይር

  • @fatyatemam4187
    @fatyatemam4187 3 ปีที่แล้ว

    As wr wb wediwa iheta iha yefit mask abukado mar aja ledarak fit new (le oil fit ??

  • @user-nj6yn6et9p
    @user-nj6yn6et9p 3 ปีที่แล้ว

    በርች የኔ ውብ

  • @mekiyansru3146
    @mekiyansru3146 4 ปีที่แล้ว +1

    ቢድዮ ጨረሼ አይቼልሻለው

  • @zumitube
    @zumitube 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛጋ የተፈጨው ቡና ሄል አለው ብጠቀመው ይጎዳኛል ?

  • @seadyoutubeseadayoutube3460
    @seadyoutubeseadayoutube3460 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንደትነሸ አህሌን እንኳን በሰላምመጣሸ

  • @rahimaaktar4280
    @rahimaaktar4280 4 ปีที่แล้ว +1

    ሎሚና ስቀባ ሰውነቴ ይቆጣይ ዘይት ዘይቶን ደግሞ ያጠቁረኛል

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ስላልተስማሙሽ ተያቸዉ እነሡን ሊተካ ሚችል ነገር እንፈልጋለን ሁቢ

  • @tube-vw7ku
    @tube-vw7ku 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩማሰለም ወራህመቱለሂ ወባረከቱ

  • @mbetmi1320
    @mbetmi1320 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h 3 ปีที่แล้ว +2

    እስኪእሞክረዋለሁ ከፈሬእየተላጠናእየደረቀብኝነው

    • @alshamsi7206
      @alshamsi7206 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ይደርቅብኛል

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 3 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናልው

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 3 ปีที่แล้ว

    የፊት ክሬም የቱ ነው አሪፍ???

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ ማር

  • @ekramtube920
    @ekramtube920 4 ปีที่แล้ว

    ደሞ ቆንጆ የፊት ክሬም ምንድነው እኔ ፊቴ ወዛም ነው ምጠቀመው ማታ ማታ Natural white NiGht የሚል ክሬም ነው ምጠቀመው

  • @kadigamohd9294
    @kadigamohd9294 2 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb

  • @taibahussin4381
    @taibahussin4381 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሀቢብቲ

  • @ekramtube920
    @ekramtube920 4 ปีที่แล้ว

    በውጭ ያለን ሰዎች ከሱፐር ማርኬት የሚገዛ ቂቤ የላም ነው ፊቴ ልቀባው ወይ እነሱ ዝም ብለው ነው ሚበሉት ሳይነጠር በኮመንት መልሽልኝ ሀውለትዬ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +1

      ናቹራል የሚል አለ ወይም ጨዉ የሌለዉን ነዉ መጠቀም ያለብሽ ።እንደ አገር ቤት ሊሆን አይችልም ግን ምንም አይልም በይበልጥ ደግሞ አናትሽን (ፀጉርሽን ነዉ መቀባት ያለብሽ)

  • @najutube9779
    @najutube9779 4 ปีที่แล้ว

    Enmsgnleen hawluyee tnk

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 3 ปีที่แล้ว

    ሸኩረን ሁቢ

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዴ እህት በርችልኝ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +1

      ኑሪልኝ ማር

    • @eremetmolla7953
      @eremetmolla7953 4 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ጀምሬዉ አለሁ ዉጤቱን ላይዉ እሰኪ

  • @user-yx9ov8ci9h
    @user-yx9ov8ci9h 4 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህሌን ሀውለት ማሻአላህ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      አህለን ዉዴ ዛሬ ስላለቀቁልኝ ነዉ

    • @user-yx9ov8ci9h
      @user-yx9ov8ci9h 4 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 ሀድር ያኡክቲ መርሀባ እጠብቃለሁ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    ወሌኩምሰላም

  • @najutube9779
    @najutube9779 4 ปีที่แล้ว +1

    Waswrwb hawluye endet nashalang mar

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      አለሁልሽ ብርታቴ

    • @monahasan6992
      @monahasan6992 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🍫🍫🍫❤🍫👌👌

  • @hasbunaallhwaniamalwakel4828
    @hasbunaallhwaniamalwakel4828 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ

  • @halimabuks3785
    @halimabuks3785 3 ปีที่แล้ว

    jzkallh hubi

  • @bayedasiltie9459
    @bayedasiltie9459 3 ปีที่แล้ว

    አራ መደት አበልሾኛል እምክራወለው

    • @affamily5212
      @affamily5212 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bxHwHz3NzH8/w-d-xo.html

  • @halimadawede5975
    @halimadawede5975 3 ปีที่แล้ว +1

    የኒማርበጣንውየውደሽ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይዉደድሽ ዉዴ ኑሪልኝ

  • @semuwollo3190
    @semuwollo3190 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አህለን

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      አህለን ዉዴ

    • @semuwollo3190
      @semuwollo3190 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ በርች ውዴ ሃውላዩ❤

    • @SofiaTube04
      @SofiaTube04 4 ปีที่แล้ว

      ሽኩረን ኸውለት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው

  • @بالت-ذ8ك
    @بالت-ذ8ك 3 ปีที่แล้ว

    የወይራ ዘይት በአረበኛ ምድነው ስሙ እምታቁ ንገሩኝ

    • @user-dk4nb7yw5x
      @user-dk4nb7yw5x 3 ปีที่แล้ว

      ዜት ዘይቱን ነው አርቦቹ የምግብ የሚጠቀሙት ሰላጣላይ ሚጨመረው

    • @بالت-ذ8ك
      @بالت-ذ8ك 3 ปีที่แล้ว

      @@user-dk4nb7yw5x ዘይት ዘይቶን እና የወይራ ዘይት አድነው ማለትነው የወራ ዘይት ራሱን የቻለ ሌላመስሎኝ ጀዛኪ ላሁኽይር

    • @user-dk4nb7yw5x
      @user-dk4nb7yw5x 3 ปีที่แล้ว

      @@بالت-ذ8ك አዎ ማሬ እኔም እንደዛ ይመስለኝ ነበር

    • @kareyakonjo781
      @kareyakonjo781 3 ปีที่แล้ว

      Yewra zeyt malt zeytn malt new yefraw temak

  • @FathimaFathima-fz8yc
    @FathimaFathima-fz8yc 3 ปีที่แล้ว

    የአይንዳርዳር መጥቆርና መሸብሸብ መፍትሄ ካለሽ ውዴ

    • @fatuma3732
      @fatuma3732 3 ปีที่แล้ว

      እንቅልፍ በደብ ተኝ

  • @amirayoutubs5023
    @amirayoutubs5023 4 ปีที่แล้ว

    ወአ ወበ ወረ

  • @kfjnv3675
    @kfjnv3675 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @calidiachamse9078
    @calidiachamse9078 4 ปีที่แล้ว

    ሽክርን።ዬኔንት

  • @amirayoutubs5023
    @amirayoutubs5023 4 ปีที่แล้ว

    ማሬ ሚካብ አትጠቀሜ ውብ ነሽ ከውብ በላይ ውብ

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 4 ปีที่แล้ว

    ለደረቅ ቆዳ ፍት ምን ይስማማዋል

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ይሄን እራሡ ተጠቀሚው ዉዴ

    • @solihahesen2876
      @solihahesen2876 3 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 አመሰግና ለሁ በጣም ደረቅ ስለሆን ያስቸገረኝ ሽኩራን ሁቢ

  • @user-dr6qr5im7d
    @user-dr6qr5im7d 4 ปีที่แล้ว

    አህለን እህት

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ተፈጥሮ ባይጠቅም አይጎዳም መምረጥ ማገናዘብና መጠቀም ደጎሞ ያንቺ ፋንታነዉ ሁቢ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 3 ปีที่แล้ว

  • @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ
    @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ቆንጄት

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 4 ปีที่แล้ว

    ከፈራችንንንእሚጎድነገሮችአንደኛምየሚያመንከሆነሁለተኛየምንናደድከሆነሶስተኛትኩስነገርየምንጠቀምከሆነይበላሻል

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ዉድ

  • @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ
    @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ 4 ปีที่แล้ว

    ተለ ግራም ተለሽም እንዴ ሀውለት

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +1

      አለኝ ግን አብዴት መደረግ አለበት

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ ሀውልየ በርችልኝ ላይክ አድርጌለሁ ማማየ th-cam.com/video/anM94y93NQA/w-d-xo.html

  • @AyshaNuri-u5d
    @AyshaNuri-u5d 10 หลายเดือนก่อน

    ሴቶች ለውበታቹ ፍሩት ብሉ ከምር

  • @ekramtube920
    @ekramtube920 4 ปีที่แล้ว

    ለዩቱብ ብር ብለው ፊታችን ፀጉራችን አበላሹብን አሁን ማናቹም አልሰማም የቀረው በርበሬና ሚጥሚጣ ጨው ነው ሆ

    • @weyzoroweyzoro6285
      @weyzoroweyzoro6285 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk ere enem sogire alek hulum eyemokerikug

    • @nabilanabila2143
      @nabilanabila2143 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ጨዉማ ተጀምሮል ከማጁን ጋር አልሞከርሺም እንደ

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 4 ปีที่แล้ว

      @@nabilanabila2143 አው እስካሁን አላየሁም

    • @amira7372
      @amira7372 4 ปีที่แล้ว

      ቀረብሻ