የጥያቄና የመልስ ውይይት - ከመጋቢ ጆን መሐመድ እና ሳምሶን ጥላሁን ጋራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @ELGIBIR
    @ELGIBIR 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የቸገረኝ ነገር ቢኖር በግሌ የግሪኩን መጽሐፍ ቅዱስ እዴት መተርጎምና መረዳት እንደየ አስፈላጊነቱ ደግሞ ለማስረዳት በተጨማሪም ደግሞ ብዙ ጊዜ በግሪኩ እንዲ ይላል በማለት የሚያስተምሩ አስተማሪዎች አሉ
    መኖራቸው ባልከፋ ነገር ግን በተመሳሳይ ቃል አለፍ ሲል ደግሞ አጠቃላይ ምዕራፉ ላይ ግልጽ የሆነ የአፈታት ልዩነት ይታይባቸዋል በጣም የሚያስገርመው ሁለቱም የግሪኩ የእብራይስጡ እንዲ ስለሚል ነው በማለት በአን መድረክ በጣም የተለያየ ፍቺ አስተውላለው ቢያን ለመረዳት አውዱን መመልከት አዋጭ ቢሆንም orginal የቃሉን ትርጉም ለማወቅ የግሪኩን መዝገበ ቃላት እና አንተ ለአን አስተማሪ ለጤናማ አስተምህሮ ሊኖሩት ይገባል የምትለውን መጽአፍት ምክር እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ ። ሳልናገር የማላልፈው ነገር ቢኖር ስለ ማንነቴ ነው
    እኔ 20 ዓመት የሞላኝ የ12 ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣልኝ አባቴን በማገዝ ላይ ያለሁ የኔን እኩዮችና ታናናሾች እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን አስጠናለሁ የምናጠናው ግን በጓደኛዬ ቤት ነው። በግል እንኳን ልታናግረኝ ፍቃድ ከሆንክ የህብረታችንን ቆይታ በቪዲዮ አሳይሃለሁ ይህን ሁሉ የምነግር መትምህር እንድታግዘኝ እድትገጽጸኝ ብቻ እና ብቻ ነው በጣም እወድሃለሁ ❤

  • @henokesayas5209
    @henokesayas5209 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you, brothers!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 9 หลายเดือนก่อน

    የምሳሌን መጽሐፍ የታየበት አስተያየት የተወሰነ ያህል በምሳሌ ብቻ ነው የሚለው አስተያየት እንደገና ጠለቅ ብላችሁ ብታዩት።በተጠማሪም የሚሰሟችሁ ሰዎች ሁሉ የእንግሊዘኛን ቃላቶች ያውም መጽሐፍቅዱሳዊ ቃሎችን ላያውቁ ስለሚችሉ በቻላችሁት መጠን ለሚሰሟችሁ ሁሉ በጥንቃቄ ብታደርጉት ብዬ እንደቤ/ክ መጋቢ አገልጋይ አስተያየቴን ልሰጥ እወዳለሁ።አላማችሁ ቅዱሱን ቃልና እግዚአብሔር እንድንወድ ዓላማችሁ እንደሆነሰምቻለሁና። ተባረኩ።

  • @freetruth264
    @freetruth264 9 หลายเดือนก่อน

    How can i attend the school you teach at?