Heyy ...seifu you have best tv show and am abig fan and ineed to comment about recent shows so your masinko men speak lot with you itnk I don't like this not only me it's many peoples comment
Why in the world did you have this legendary Ethiopian music writer standing during the interview? Did all the chairs go on strike or something? You should have shown some respect and give the man a seat! It’s just common sense, not rocket science! 😠
ስይፉ መልካም ስራ እየስራህ ነው ግን ጋሽ ፀጋየን የመስሉ የሀገር ቅርሶች ስታናግር ወንኝበር ላይ ቁጭ ብታደርጋቸው መልካም ነው ❤
ሰይፍሻየ ቀልድም ቁምነገርም በሽ ነዉ❤ እድሜ ይስጥህ
❤ውብ ንግግር❤ ከአባትነት ለዛ ጋር ድንቅ ሰራተኛ ፀጋዬ ደቦጭ ያንስበታል።
ሰይፉ ፀግዬን ስላስታወሳቹት ተቦርነ ቴዲ አፍሮ ያሬድ ይሁኔ አሰፉ እናመሰግናለን
ስይፉዬ የእኔ ደግ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥህ
ቴዲዬ ትሁትና ሰው አክባሪ ነውኮ
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤
ፀጋዬ ደቦጭ እድሜ ከጤና ያስጦት አንጋፋ ባለ ሞያ
ሰይፉ ግን አንድ አንዴ ችግር አለብክ እንዴ ትልቅ ሰው እኮ ነው ቁጭ ብላችሁ ብታወራው ጥሩ ነገር እየሰራክ ታበላሸዋለክ በጣም አናደክኛል ቆሞ የምትጠይቀው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልክ አባቴ አይዞህ❤❤❤
ተቃራኒነት ባህላችን አይሁን በጎውን እንመልከት
ቴዲ ሚስጥር ነው ዋው ጥሩ ግልፅዋል,,,!!!
ሰይፍ በጣም ጥሩ ስራ ነው ፀጋዬ ትልቅ ሰው ነው
ሴይፍሻ ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ቴዲያችን ከነቤተሰብህ ክፉ አይንካህ
እንክት ይበል ድቅቅ
ጎኔን አይመቸው
መቼም ያለወዳጅ
አይደላም ያለ ሠው።
የፀግሸ ድንቅ ሥራ ከሆኑት አንዱ።
የጸግሽ ስራ በጣም ብዙ ነው
ፈጣሪ ውለታቹ ይክፈላቹ ለፀግሽ ደሞ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
ስይፉ በእውነት ትልቅ ስራ እየስራህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤
ፀግሽ ይገባሀል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር፣ በህመም ላይ ያላች ፣ የሀገሬ ሰዎች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ❤
አሜን አሜን አሜን
Tsegaye Deboeche ❤❤❤ You will be okay. You're very gifted individual.
"ወይ ጉድ ልንሞት ነው የምንኖረው" ጥሩ አገላለፅ ፀግሽ።
ይገባዎታል
ሰይፍሻ ሁሌም አክባሪህ ነኝ ከድሮም።።
ሰይፉዬ የጠላህ ይጠላ❤❤❤
ስይፉ ብትቀልደም ብትጫወትም ያምርብሀል በተለይ ለጋሽ ፀጋዬ ደቦጭ ያደረግከው ትልቅ ተግባር ነው ይመችህ
ከዚህ በጉ ስራ ለተሳተፋችሁ ዉድ ኢትዮጲያኖች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ😭❤❤❤
ሴፉ ጉድ አያልቅብክ ሆዴን ላስመጥጥ ሄጄነበር😂😂😂😂ኧረ አለን እንልካለን ዋናው በጤና ኑሩልን አባታችን🙏
የሚያምር ቁመና አለህ ጠብቀው የእኔ ጎበዝ አክባሪህ ነኝ❤❤❤
ቴዲ ሚስጥር ነው ምርጥ አገላለፅ
ኧረ ሰይፍሻ የስልክ ቁጥሩን ቆርጠኸዋል ሙሉ አይደለም ለምን???
Esey Egzeabiher yimesgen
Emebetchin kidist dingle mariyam titebikih tsegiye❤
ይገባዋል ❤❤❤❤
ፀግሽ ይገባሀል👍
ሰይፍሻ ቴዲዬ እድሜ ጤና ይስጣቹ
ሌሎች እንግዶችን አስቀምጦ ሳለ አቅራቢው ሰይፉ የተከበሩትን እንግዳ አቶ ጸጋዬ በቅድሚያ በአክብሮት እንዲቀመጡ ያልነገራቸው ለምንድነው?ያደረገው ስህተት ነው!መጀመሪያ አስቀምጦ መሆን እንዳለበት በደንብ ቃለመጠይቅ ማድረግ ነበረበት::
ፀግሽ ደስ ይበልህ ኑርልን
ፀጋዬ ደቦጭ እድሜ ከጤና አላህ ይወፍቅህ
አቦ ባለመሰንቆውን ዝም አስብልልን… 🤴 አፍሮ ኑርልን
ሴፍዬ ትልቅ ሰው አቁመህ አታወራቸው እሳቸው ለቆምት እኔን ከበደኝ በጣም የሚደነቁ ግን ያልተደነቁ አቦት ናቸው
ፀግዬ ላንተ ክብር አለኝ
Please let our Masinko brother calm Down little bit
ስው ነው ከልቡ❤❤❤
ስዋች
ስዋችን, አትተቹ ,
ጊዜ ሲያልፍ ..
እዛ ቦት ትገኛላችሁ እና!
🙏🏾✌🏽🕊️
ትክክል
1 program ለሙሉቀን አትሰራም ሰይፉ
ፍቅርን ኖሮ ያሳየን ታማኝ የጥበብና የህዝብ ልጅ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ።
ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም!!!
ሰይፉ አንተም በአደባባይ ይቅርታ ልትጠይቀው ይገባል!!!
ተደሰትኩ እግዚአብሔር ያክብርህ ሰይፉ
ስይፉዬ እንኩዋን ደህና መጣህ ኢነርጂህ እንዳለ ነው የእኔ ሽቅርቅር
ቀልድህ ኮ አይጠገብም ሰይፍሻ ኑርልን አባቴ
The singer may be Workrekneh from National Theatre.
The melody was also done by him.
Well desrved sir
ስይፉዬ ቀኑብህ ብዬሃለሁ❤❤❤
ታክሲዉ የኤሌትሪክ ይሁን
ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ሁሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ በምትችሉት ሁሉ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል
ayzok fetari yabertak
ኤጭ
አይዞሽ ስለሚያልፍ ታገሺ
መልካም ነት ጥሩነው።
Thank you,Teddyee!
ሰይፍሻ ምርጥ
Seifu pls gash tsegayen 2dekikam bihon tlk sew slehone kuch bilo bitaweru pic neber
Heyy ...seifu you have best tv show and am abig fan and ineed to comment about recent shows so your masinko men speak lot with you itnk I don't like this not only me it's many peoples comment
መልካም ሥራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
እረ ኢሄን ማሲንቆ መቼ በማሲንቆው በለው እረ ዝም በል አታሽቃብጥ ሞኝ
እንዴ ጸግሽ ፍፁም ተቀይሯል እሱ አይመስል😮
ሙዚቀኞቹ ምነዉ የኢትዩጵያን ባንዲራ ከሙዚቃ መሣርያዉ ላይ አነሣችሁት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ እኮ ለዘመናት የቆየ የኢትዩጵያ ባንዲራ ነዉ ይገባኛል ይሄንን አራጅ ገዳይ መንግስት ፈርታችሁ ነዉ አትፍሩ መልሳችሁ ለጥፉት በኢትዩጵያዊነታችሁ ኩሩ
ልጆቹም ወደእናታቸው ሃሃሃ
ስልክ ቁጥሩ በትክክል ይፃፍ
your joke about ethnic problem is very entertaining and educational
መሰሉን ልጇ ፊት እናትነቷን አዋርዷል ልጇን ሊያስበው ይገባ ነበር። ሰይፉ ንግግር ይታረም እንዳመጣልህ አታውራ።
ይህን ስለሆነ እ/ር ይመስገን ሰይፍሻ ፈለቀ የማርውሃ አበበንም በድጋሚ አስታውሰው
Seifu dr. Tewodros new kibr lemigebaw kibr yinurh
Update አድርግ የክብር ዶክትሬት ለመጠሪያ አይሆንም
ኧረ ይሄን ባለ መሰንቆ ዝም በል በለዉ
Someone finally said it
Lemin?
He is the part of the show FYI
ኧረ ምነውውው ? የሾዉን ድምቀት ይቀንስብናል
ባለማሲንቆ ግን ያቃጥራል አይገልፀውም 😂😂
የቤት ልጅ ነዉ
ኧረ ፍቱት ፕሮግራሙ ግን በሡ ደምቆልናል
@@yonatansisay8128 ማን አሰረው
አረ ሴፉ ቁጭ ብላችሁ አውሩ ምንድነው እንደ ልጅ በቁም የምታወራቸው ሰው ትለያለህ
እንደ ታኩር። ድሃ ነኝ ብሎ ስለመጣ ነው ።
ባለማሲንቆው ቀላል ያሽቃብጣል
ት ክ ክ ል ሞቅ ያለ ነው ስይፉዬ ሞቅ ደመቅ ብልዋል አስፍዬ
Wow is it Dario’s mode where the voice let him to read news
ሰለሞን ተካልኝን ድምፅ ይመስላል
ሰይፋ የፋና ላምሮት አሸናፊ ባምላክን አቅርብልን ❤❤❤
በየ ደቂቃው ጭብጨባ እንዴት ነርቭ ይበጥሳል!!!!
😂😂
Why in the world did you have this legendary Ethiopian music writer standing during the interview? Did all the chairs go on strike or something? You should have shown some respect and give the man a seat! It’s just common sense, not rocket science! 😠
ፀጋዬ ደቦጭ ይገባዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በድፍረት የለም አይባልም ቢያንስ እኔ እስከማውቀው ይባላል።
በርግጥ ሰይፍሻ ንባብ ድክመትህ ነውና ብርሃኑ ደቦጭ ማነው አልልህም።
ብርሃኑ ደቦጭ
እንደሱ ለማለት ሳይሆን፡እንደነሱ ብዙ አይታወቅም
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ ብርሀኑ ደቦጭ እውቅ የታሪክ ተመራማሪ ነው
ባለማሲንቆው በጣም ተንቀለቀለ፣የስራ ድርሻውን የረሳ ይመስላል
ዘመናዊ ባንድ ውስጥ ማሲንቆ አያስፈልግም ። ሌላ ስራ ቢሰጡት ይሻል ነበር።
Seyfuya nurelne
የሳቄ ጌታ የውሃና የምግቡ ነገር አዝናንቶኛል❤❤❤
የሰሜን እዝ ሙዚቀኛ ነበር የፀጋየን ዘፈን የዘፈነው
First 😊
Tellephone not full
ባለ ማሥኒቆው ቀላል አያሽቃብጥም😅😅😅
ስቦ ነው የገባው
ቴዲ የጥሩ ስራ መገለጫ ነው ይሄ ለሱ አዲስ አይደለም
ቴዲየ እንከን የሌለው ሰው ነው
ባለ ማሲንቆ ተረጋጋ እየዘለልክ ነው
ውይ ባለ ማሲንቆው አፍ ለቀቀብህ ሰይፉን እንስማ ያንተን እንስማ እንደ ሌሎቹ ዝም በል እባክህ 😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌
🤣🤣🤣🤣🤣
አብሮት እንዲነጋገር መሠለኝ ደረቱ ላይ ማይክ የተደረገለት ደግሞ መግቢያውን ከሚያደምቁት አንዱ እኮ እሡ ነው። ምነው?
ባለማሲንቆዉ ሰዉዬ ፕሮግራምህን እያበላሸዉ ነዉ ዝም በል በለዉ
ባለማሲንቆው ሲያስጠላ
ተግስት አስማርን አቅርባአት ከባአምላክ ጋር
ቴዲ ዝም ብሎ 3 ሚሊዮን ሰጥቶ ነው እኮ ሚስጥር አርገው ብሎ ነው
Defro Yemayinagerachum Defro Yemayiteyikachim Menoru Ke Ethiopia Gara Newu Yemitiserawu Woyis Kelela Hager Gara Newu Yemitiserawu Bizu Ethiopianochi Bemistenagedubet Wusit Tyake
we finshed our food & water
ኧረ ባለመሰንቆው ሰውየ ዝም በል
ምን አደረ
Safesha tegaya daboche gen abata edahona lemaneme awerecha alawekem maneme ayawekeme fetare yemarehe abata
ባለማሲቆው ለዛ የለዉም
ሰዉ በቁም ነዉ ከሞተ በሀላዋጋ የለዉም መደገፍ መታከም ያስፍልጋቸዋል እግዚያቤር ይማሮት ፀጋዬ ደቦጭ