ልዩ የሳንዱች አሰራር//ሙያ እስኪያረጁ ነው // ተሻምተን የበላነው ሳንዱች//Special Sanduch

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እያልኩ ሁሌም ስለምትደግፉኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ስራዬን ደግፉልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 21 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ቤትዬ እጆችሽ የተባረኩ፡ ናቸው: አብዝቶ፣ ይባርክ ሽ!❤
    It looks so delicious ❤❤❤
    Blessed!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ነፂዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 20 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  20 วันที่ผ่านมา +1

      አስናዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቴ🙏😍❤

  • @EjigayehuAbebe-o2d
    @EjigayehuAbebe-o2d 21 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ የምናገኛቸው ስለሆኑ በጣም ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 วันที่ผ่านมา

      @@EjigayehuAbebe-o2d እጅግዬ ሰላም ነሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 21 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ። በርቺ👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mary1475
    @mary1475 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉ ነገርሽ ሲመች ስራሽ ደስ ይላል ያንችን ብቻ ነው ምከታተለው ለምን እንደሆነ እንጃ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  17 วันที่ผ่านมา +1

      ሜሪዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 7 วันที่ผ่านมา

      Andenaw nesh yedewal melkatwan tecanye hulem naw miderseny❤❤❤❤❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ለታይዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @fatumamustafa4336
    @fatumamustafa4336 20 วันที่ผ่านมา

    Yammy👏🏼👏🏼👏🏼

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  20 วันที่ผ่านมา +1

      ፋጡማዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @zemzemjemil3072
    @zemzemjemil3072 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤wow it looks delicious 😊😊😊😊

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ዘምዘምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @MeronLakew-f3c
    @MeronLakew-f3c 21 วันที่ผ่านมา

    Enemokiralen 10k ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ሜሮንዬ የእኔ ውድ ሞክሪው በእውነት ጣፋጭ ነው ትወጂዋለሽ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @HilenHilen-mk6qh
    @HilenHilen-mk6qh 19 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ በርቺ ዛሬ ያመቱ መድዬ ነው እንኳን አደረሳቹ መድዬ እጅሽን ይባርከው እና የኔ ውድ ጊዜ ካገኘሽና ከተመቸሽ የዶሮ አርስቶ መስራት ፈልጌ ውስጡ እንዴት እንደሚፀዳ አላወኩም እናም ካወቅሽ ብታሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 วันที่ผ่านมา

      @@HilenHilen-mk6qh የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ በረጅም ሹካ ካለሽ በእሱ አፅጂው ውሀ እየጨመርሽ 🙏😍❤

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele 21 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ እጅሽ ይባረክ ሞያ እያስተማርሽን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉በሶ ለማስፈጨት ምን ያህል ቅመም አይነቱንም ብትነግሪኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 วันที่ผ่านมา

      @@BirkneshBekele የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ የቱ ቅመም ከሙን ነው ብቻውን አድርቆ መፍጨት ነው🙏😍❤

  • @BetiBeti-m3b
    @BetiBeti-m3b 21 วันที่ผ่านมา

    ቤቲዬ እስቲ የመጥበሻ ኬክ አሰራር አሳይኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา +1

      ቤትዬ የእኔ ውድ እሺ አሳያለሁ ስለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 21 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ እንዴት ነሽ። የተለያየ ሙያዎች ስለምትመጪ ቤትዬእንዴትነሽ።የተለያየሙያዎች ስለምትመጪን እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ፅግዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርታቶቼ🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 21 วันที่ผ่านมา

    የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ የኔ ባለሙያ አንቺን ሰብስክራይብ ላይክ ማድረግ ጥቅሙ ለራሳችን ነው ማቴሪያሉ በሙሉ ቤታችን እያለ ሁሌም በተለመደው መልኩ ነው ይምንሰራው አንቺ ግን በተለያየ መንገድ እንድንሰራ ታሳይናለሽ🙏🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ኩኪዬ ሰላም ነው የእኔ ውድ የሁሌዬ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ብለሻል ያለንን ነገሮች እየቀያየርን ለመመገብ ጥሩ አማራጭ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምታበረታቱኝ🙏😍❤

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 21 วันที่ผ่านมา

    ቤትዬ እባክሽ የሐገርቤትን ዳቤ ከቻልሽ ብትሰሪ በጣም ደስ ይለኛል። ዳቦ አይደለም ዳቤ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 วันที่ผ่านมา

      @@tsigedesta7553 የእኔ ውድ እሺ ጠይቄ እጋግራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 19 วันที่ผ่านมา

    Thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 วันที่ผ่านมา

      @@abebakidane8030 አበብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @GenetHawaz
    @GenetHawaz 21 วันที่ผ่านมา

    ጥቅል ጕመኑ ውሀ አይተፋም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 วันที่ผ่านมา

      ገንዬ አይተፋም በመጀመሪያ ጥቅል ጎመኑን ከትፈሽ አጥበሽ በማጥለያ አስቀምጪው ውሀው ወርዶ ያልቃል ከዛ ስትሰሪው ውሀ አይተፋም አመሰግናለሁ 🙏😍❤