አስደናቂው የሸንኮራ ዮሐንስ ጉዞ! - ቤተ ሐጌ ሚዲያ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • በቤተ ሐጌ ሚዲያ አማካኝነት ሰኔ 29 እና 30 የአዳር ጉዞ ወደ ምንጃር ሸንኮራ መጥምቁ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ይህን በመሰለ መልኩ አቅርበንላችኋል። ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። የጉዞአችን አካል ለነበራችሁ በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ለደገፋችሁን በሙሉ የሸንኮራው መጥምቁ ዮሐንስ የልባችሁን መሻት ከኃጢአት በስተቀር ይፈፅምላችሁ!!!
    "በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም!!!"
    ቤተ ሐጌ ሚዲያ
    We present to you the great spiritual journey organized by Bete Hage Media to Shenkora John Church. Thanks all of you being a part of this journery.
    This Content is produced by Bete Hage Media. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to @Betehage_Media
    Copyright ©2024: @Betehage_Media

ความคิดเห็น • 20

  • @nardostesfaye3739
    @nardostesfaye3739 3 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🙏

  • @MesiMesi-nd7ch
    @MesiMesi-nd7ch 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአመት ሰው ይበለን በጣም ደስ የሚል ጉዞ ነበር❤❤❤

  • @absalatdesta3072
    @absalatdesta3072 3 หลายเดือนก่อน

    መጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @AydaBerhe
    @AydaBerhe 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል የአገልግሎት ጊዜያቹን ይባርክላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሜ

  • @BbB-ff9xp
    @BbB-ff9xp 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Ayniye-b2q
    @Ayniye-b2q 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @eyerusalemworku8722
    @eyerusalemworku8722 3 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TigistBeyen
    @TigistBeyen 3 หลายเดือนก่อน

    ያመት ሰዉ ይበለን እልልልል

  • @weenykumsa1222
    @weenykumsa1222 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹ አደረሠን ለከርሞ በሰላም ያድርሣቹ

  • @Wagayoo
    @Wagayoo 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ellllllllllllll

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 3 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelele❤❤❤❤❤

  • @yordanostube433
    @yordanostube433 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል

  • @eyerusalemworku8722
    @eyerusalemworku8722 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MarthaKenife
    @MarthaKenife 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @AbuDhabi-o9v
    @AbuDhabi-o9v 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yeabu787
    @Yeabu787 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከስደት መልስ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ አባቴ😢😢😢በቤትክ መዋል ናፈቀኝ አሁንስ ስደት ዉጡ እንዳያስቀረኝ መጥምቁ አማልደኝ🥹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @liyutube1216
    @liyutube1216 3 หลายเดือนก่อน

    wy tadlachhu kberuln 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😀

  • @WudneshWudnesh-ov2wy
    @WudneshWudnesh-ov2wy 3 หลายเดือนก่อน

    Yametu sew yebelen

  • @BbB-ff9xp
    @BbB-ff9xp 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @etagegnmolla8594
    @etagegnmolla8594 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት አለመሄዴ ዮኒ