አላስፈላጊ እርግዝና እና ውርጃ በተማሪዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @Ghost-jg6yh
    @Ghost-jg6yh 2 ปีที่แล้ว +1

    አባትየው የመቸኝ እንደዚ አይነት አባቶች ይብዙ.አባት ቆራጥ እና ቁጡ ነው መሆን ያለበት.ውርጃ ደግሞ መብት ነው መሆን ያለበት ጨቅላው አብይ አህመድ ያለ አባት ከሚያድግ ወርዶ ቢሆን ኖሮ አገሪቱ ይህን ያህል ምስቅልቅል ውስጥ አትገባም ነበር

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሃ ሂወት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @MdSahed-tn1iw
    @MdSahed-tn1iw 3 ปีที่แล้ว +10

    ሴቶችየ የኔማሮች አላህንእንፍራ ካረገዝን ካላስወረድን አትበሉ ነብስማጥፋት ምንያህልወጀልእደሆነ መቸምአልነግራቹሁምበጣምከባድነው

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    እህቶች የፈለገ ነገር ብንሳሳት ፅንስ ማስወጣት ሀጥያትም ወንጀልም ነው እራሳችን እንጠብቅ

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว +4

    የሃበሻ ቤተሰቦች ትገርሙኛላችሁ ሁሌም ስለክብራችሁ ሰው ምን ይለናል የሚል አስተሳሰብ ነው ያላችሁ ውርጃም ዝሙትም ሃጢያት ነው ብላችሁ ለምን አታስተምሮዋቸውም አንዴ ለሆነ ነገር ደግሞ ለክብር ሲባል አላስፈላጊ ነገር ከማድረግ ተቆጠቡ።

  • @hanna9502
    @hanna9502 3 ปีที่แล้ว +9

    አባቶች ግን ለሚስቶቻቸው መልስ ሲሰጡ ክብር ይኑራችው ማመናጨቅ ግን ጥሩ አይደለም.

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ ወንዶች ትገርማላችሁ አሁን እደዚህይባላል ልሙትልሺ እያልክ የፈለከውን አድርገህ ከኔ አይደለም ሴቶችዬ እንጠቀቅሀቢቦቸ እናስተውል እንደዚህ አይነትወዶች አሉ እራሳችሁን ፈትሹ ወገንእንጠቀቅ ማወቅ ይጠቅመናል

    • @asnakutadesse9496
      @asnakutadesse9496 3 ปีที่แล้ว +1

      Enante setoches betehonu lemen kelela wend argezachew lelan wend leju yantenew lemen telalachew lemen wenetun atenagerum? Siketel demo gemayhonachew wend gar lemen abrachew tadralachew ena wendochen lemen tetechalachew?

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር መሐሪ ነው እና ይማረን ልቦና ይሰጠን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @tube9272
    @tube9272 3 ปีที่แล้ว +3

    Davacen ante kmem gena kezeh belay tseraleh akem aleh ✌

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +8

    እሄን ለኛ ምን ይጠቅማል ማዬት ሰይጋቡ መነካካ ትርፎ ውርደት እና ቅሌት ነው

  • @tizitaamerga8129
    @tizitaamerga8129 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice family plus Betam gobz nh abel kezi yetshal entebkaln berta

  • @meryemhamid2740
    @meryemhamid2740 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ እብየየ ኢትዮጵያየ የሠራ ለቤተሠቡ መጽዋት የሆነ ህልሙን ትቶ ለቤተሠቡ የኖረ ለሜሣሌ የአረብ ሀገር ሤት ፋራ ገረድ ትባላለች እንደ እነዚህ አይነት እንስሳ ሊማሩ ይሁን ሊዘሙቱ አይታወቅምጅ እየሄዱ መዘመንና መሠይጠን ተቀላቅሎባቸው ተመላልሠው እንደ እንሥሣ ሢዳሩ ሥንቋሸሹ ውለው ኑረው ደግሞ ይች ሀገር ለተማረ ቦታ የላትም እያሉ ያቅራራሉ እህህ እንደዚህ እየተጋፉ ባገኙበት እየሸኑ እንደውሻ ከማን እንደዳረገዙትኳን የማይታወቅ ከተት ያመጡና ይሄ ሚሥኪን ፍጥረት ወይ ይጨነገፋል ወይ ደግሞ አባቱ ከዛ ሁሉ እንሥሣ የየትኛው እንደሆነ የማይታወቅ ፍጥረት ይመጣና የሚበላው ሢያጣ ልመና ትወጣለች እህህህ ከዚያም ቀድማ የምትገኘው አንገቷን ደፍታ በሰው ቤት የአረብ ፊት ምላሥ ይገረፋት የምትኖረው ሚሥኪን ያች ሚሥኪን ትምህርቷን ለቤተሠቧ ብላ ጨንግፋ ህልሟን ዶኮተር ፕሮፌሠር ቡዙ ብዙ ህልሟን አቋርጣ ተሠዳ ከዚያ በእንደ እነዚህ አይነት ውዳቂና ለሀገር ሸክም የሆኑ እንሥሣዎች አፍ ገረድ ፋራ እየተባለች ትተቻለች ከዚያም ያመጡትን ጉድ የምታበላው አጣ ሜዳ ሥትወድቅ ለሌመና እጇን ሥትዘረጋ ትናት ገረድ ሥትላት የነበችው የዋህ ቀድማ እጇን ትዘረጋላታለች እረ ምን አይነት ጉዶች ነን መሠልጠንና መሠይጠን የተቀላቀለብን አይ እምየ ኢትዮጵያ ሸክም እንጅ የሚኖርልሽ ጠፋ አይይይይይ ድንቄም ትምህርት ድንቄም ኮሌጅ መዳሪያ መዘሟሞቻ ቤት ቢሉት ይይቀላቸዋል ከዚያ ሂዶ ያልተነካካ ሥለሌለ።።።።።።።

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን !!!!

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +11

    የሚገርም ነው ውርጃው ወንጄል መሆኑን ለምን አያሰቡም ደግሞም ሀጢያት ነው ያሳዝናል

    • @kdusdawit7610
      @kdusdawit7610 3 ปีที่แล้ว

      Emegermew alteserabetm wejel hatyat mehonun alemawek new wetatochachnn emegodaw bye asbalew

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እማ

    • @Ghost-jg6yh
      @Ghost-jg6yh 2 ปีที่แล้ว

      ውርጃ መብት ነው መሆን ያለበት ጨቅላው አብይ አህመድ ያለ አባት ከሚያድግ ወርዶ ቢሆን ኖሮ አገሪቱ ይህን ያህል ምስቅልቅል ውስጥ አትገባም ነበር

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 3 ปีที่แล้ว +4

    ውርጃ ወንጀል ከሆነ በየ ሆስፒታሉ በየቀኑ ስንት ህፃናት ነው የሚያልቁት ለዛውም የመንግስት ሆስፒታሎች ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ ሁሉም ወንጀለኛ ነው

    • @Ghost-jg6yh
      @Ghost-jg6yh 2 ปีที่แล้ว

      ውርጃ መብት ነው መሆን ያለበት ጨቅላው አብይ አህመድ ያለ አባት ከሚያድግ ወርዶ ቢሆን ኖሮ አገሪቱ ይህን ያህል ምስቅልቅል ውስጥ አትገባም ነበር

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 ปีที่แล้ว +2

    በስማም abel ቀራል ትወና ይችላል ቁጭ ነው ያደረገው 😍😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ ሰላም ዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ታደግልን 😥☝️

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥፋተኛዋ መጀመሪያ ልጅቱ ናት ሲቀጥል አባትየው ስድቦቹ በጣም ነወረደ ሲቀጥል ሆስፒል አደለ እዴ እያሥወረዱ ያሉት ❓❓❓

  • @yemsracheskinder8020
    @yemsracheskinder8020 3 ปีที่แล้ว +1

    Daveya(abel) yena gobez

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምያሳዝናል።አቡልበጣምታሳዝናለህስራለሰሪውእሾህለአጣሪውይባለል

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ት/ም ነው 👍🏾❤️

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 3 ปีที่แล้ว +1

    አባት. እልተዎረዱም. አያት. ሆኑ. ሳይሞቱ. እታካብዱ. ይወለድ. መደበርያ. ይሆኖታል.

  • @mickyastesfaye8687
    @mickyastesfaye8687 3 ปีที่แล้ว +2

    Yene girl friend yeneberechw aswerdenal merry stop.

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว

      በኩራት እያወራህ ባልሆነ ,ልጁ ግን ምን ባጠፋ

    • @mickyastesfaye8687
      @mickyastesfaye8687 3 ปีที่แล้ว

      @@umusebrina8622 kurat sayhon weyeyet weyem hasabin shear lemadreg yahel nw hegawi bota endalem lemasawek nw emuye

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mickyastesfaye8687 እኔም አቀዋለው ሰፈሬ አለ

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm4984 3 ปีที่แล้ว +1

    Kegabha befte yemderge hulu be Egzabharem zende yasteykale le heywtem asge new.

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዘሪቱሀበሻ
    @ዘሪቱሀበሻ 3 ปีที่แล้ว +4

    አዪ በትንሾ ስተት ቡዙ ጥፋትትትትትት

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ብቻ እንዛመድ

    • @ዘሪቱሀበሻ
      @ዘሪቱሀበሻ 3 ปีที่แล้ว

      @@alemtube1150 እሺ እንደሜመር

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣቹ ቤተሰቤ

  • @karamak3988
    @karamak3988 3 ปีที่แล้ว +1

    Ayi inat lalijunew mitikalakelaw

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 ปีที่แล้ว +1

    Eawanet new waraja wjela new

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @astershaawaabiyaakoooromiy4639
    @astershaawaabiyaakoooromiy4639 3 ปีที่แล้ว +1

    👌👍👍👍👍

  • @jossykennedy7406
    @jossykennedy7406 3 ปีที่แล้ว +1

    6 shi le dr lij 10 euro malet eko new

  • @TG-44
    @TG-44 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice family👍

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 2 หลายเดือนก่อน

    💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amirelove812
    @amirelove812 3 ปีที่แล้ว +3

    እህቶቸ እስኪ በቤት ውስጥ ማስወረጃውን ንገሮኝ አረቡ ደፍሮኝ ነው

    • @monaadris1151
      @monaadris1151 3 ปีที่แล้ว +1

      በረዶ ጠጪበት

    • @አጣዬሽዋ
      @አጣዬሽዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@monaadris1151 በስላሴስም አረ. አታስወርጅ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +2

      ላሀውለወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ አላህ ይድረሰልሸ

    • @hegeriselameshiyibeza4500
      @hegeriselameshiyibeza4500 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ አታስወርጅው በሀጢአት ላይ ሀጢአት መጨመር ነው

    • @amirelove812
      @amirelove812 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hegeriselameshiyibeza4500እህትየ ምላርግብለሽነው ኩትራት ቤት ነው ያለሁት