//ስለ ጤናዎ//በቺያሲድ ይህ ሁሉ ጥቅም ... |እሁድን በኢቢኤስ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @wogderestadesse2489
    @wogderestadesse2489 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፕሮግራሙ አላማ ጤናማ የአመጋገብ ስርአት ማስተማር ከሆነ ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊያገኛቸው የሚችሉ አማራጮችን ብታስተምሩ መልካም ነው። ለምሳሌ ተልባ ከቺያ ሲድ ም ከሄምፕ ሲድም የተሻለ የምግብነት ይዘት አለው። ህዝቡን አትነግዱበት የተሸከመው ኑሮ ይበቃዋል።

    • @tigist422
      @tigist422 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @yenusmyewb
    @yenusmyewb 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የቺያ ዘሮች እጅግ ለጤና ጠቃሚ ሲሆን ይህም ከህፃናት ጀምሮ እስክ አዋቂዎች በጣም የሚረዳ የተክል ፍሬ ነው፥ ጥቅሞቹም ከክብደት መቀነስ ጀምሮ እስከ የልብ ህመም ተጋላጭነት መቀነስ ድረስ የተለያዩ የጤና ጠቀሜታዎች መሆሩን በጥናት ተረጋግጧልው።
    ጥቅሞቹ በአጭሩ፦
    ተፈጥሮአዊ ኃያል ሰጪ፥ በኦሜጋ-3፣ ፋይበር፣ ፕሮቲን እና አንቲኦክሲደንትስ ለሰውን ጠቃሚ ንጥረ ነገሮቸን የያዘ።
    የኃይል ማበልጸጊያ፡ ቀኑን ሙሉ የሚቆይ ጉልበት።
    የክብደት ለመቆጣጠር በእጅጉ የሚረዳ በውስጡ የያዘው ፋይበር ረሃብ ስሜት እንዳይሰማን በማድረግ ይረዳናል
    የምግብ መፈጨት ጤና፡ ጤናማ የአንጀት ተግባርን እንዲኖረን ይረዳናል።
    ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያግዛል
    ዛሬውኑ የቺያ ዘሮችን ያግኙ እና ጤናዎትን ይጠብቁ!
    ለማዘዝ በቴሌግራም @enuwest ላይ በመፃፍ ያናግሩን

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    CHIA Seed 👌

  • @ADEYETESFA
    @ADEYETESFA 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መቅዲ የምትሄዱበት ቦታ ዋጋ ስትጠይቁ ተጠያቂዎቹ አድበስብሰው ያልፋሉ ለምን ? ለሰው ጤና ለሰው ውበት እውነት የሚያስቡ ከሆነ ዝርዝር አድርገው መንገር እናንተስ ለሾው ብቻ ነው የምትሄዱት?

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Germognal wage teteykqlech esua lela taweralech

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ይገርማሉ ሌቦች ስለሆኑ እኮ ነው በግልፅ የማይናገሩት

  • @serkalemnora7715
    @serkalemnora7715 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሁሉም ስው ይሆናል ወይ ምን አይነት ስዉ መመገብ የለብትም ከጤና እንፃር ?

  • @blue55633
    @blue55633 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Is EBS using AI on the Thumbnail ?

  • @addiswamanuel6642
    @addiswamanuel6642 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቺአሲድበአማርኛ ንገሩን

  • @Patrika1621
    @Patrika1621 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wagaw bezu new alenagerem malet mannen gedele hooooo😅

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    She ask you for the price and you change the topic what 😅