ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክልን ውድ ወንድማችንፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤እናመሰግንሃለን🎉🎉🎉🎉
🙏 Amen
Tebarek ❤
በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
🙏 amen
Ammen
ዳኒየ ለምትሰጠን መልካም ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ። ምክንያቱም እኔ እዚህ አገር ከመጣሁ 9 አመት እየሞላኝ ነው ነገር ግን እስካሁን ድረስ ወረቀት የለኝም። በዚህ ምክንያት ደግሞ አገሩን ለቂቄ ለመሄድ ወስኘ ነበር። ነገር ግን እንዲህ አይነቱ መልካም ሀሳብ ስለሰጠኸኝ ሀሳቤ እንድቀይር አድርጎኛል እና ደግሜ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏
በደስታ
Vielen Dank für die Info! Dani Abay
እናመሠግናሐን ወድሜ
Daniy batek betaworn das yelenal banatik ena yela malsi sayemalesun duludug lenasgaba now belon hausevasen wosaduben ena plc 🙏🙏 daniy
Dany good info. Nice
ዳኒ ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ ለምትሰጠን መረጃእኔ ከዚህ ሀገር 9አመት አሳለፍኩ ጠበቃ ከያስኩ 7አመት ሆነ ለጠበቃ ከ6ሺ በላይ ከፍያለሁ አሁንም እከፍላለሁ 4ልጆች አሉኝ ከ1አመትበፉት ሪጀክት አሉን አሁን ፍርቤት ነዉ ጉዳያችንን የያዘው አሁንላይ የልጆች ብር አይወርድልንም ባለቤቴ በሚሠራዉ ነዉ የምንተዳደረዉ በፈጣሪ ስም እለምንሀለሁ መፍትሄ ካለህ
Hi
ሰላምህ ይብዛ ዳኒ
Danke
ጌታ ይባርክህ
አሜን
Tebarek
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንወድሀለን❤❤❤
አሜን እኔም እወዳቸዋለሁ
Ameseginalew betam gn le doublin yiseral woys?
እባክህ ወንድሜ ሰለጀርመን እንደዚህ ከነገርከን ስለ ሎክሰንበርግ የምታውቀው ነገር ካለህ ንገረኝ ከቻልክ ሪጀክት ከተባልኩ ምን ማድረግ እንዳለብኝ
Enamesegenalene yagere lege
🙏
Geta ybarkh
u. Live berlin or Hamburg?
Eshi
ዳኒ ስላም ነው እናመስግናለን በኢንፎርሜሽኑ እና እዝህ ደግሞ አንድ ወንድማችን ሁለት ግዜ ሪጄክት ብለውት ምን ማድረግ እንዳለበት ጨንቆታል እሱ የክሮሽያ አሻራ ስላለው እና እንዴት ልትረዳን ትችላለህ
በመጀመሪያ ጠበቃ መያዝ አለበት
እባክህ እርዳቸዉ።ዳኒ የበለጠ ግልፅ አርግላቸዉ
እሺ
በናትህ ስልክህ ስጠኝ የምነግርህ ነገር ስላለኝ ነው እባክህ ወንድሜ
Bitte bitte kannst du deine Nummer zu mir geben ich habe einen ich will kein
ተባረክልን ውድ ወንድማችን
ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
እናመሰግንሃለን🎉🎉🎉🎉