Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama❤
ማሻላህ ማሻአላህህህህህህህህህህ አሪፍነው ጠክሪ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow kalat yelegnim yeserashiw migib betam betam yamiral mekimes bichilna yebelete badenekut biye temegnehu gobez nesh 😘👍
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ እና ደስ የሚል አሰራር ነው በርች ጎበዝ ነሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መልካም የቢዝነስ ስራ ብያለሁ አሪፍ ነው በርች
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ነሽ እኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ያምራል ዋው አብሽሪ ጎበዝ መልካም የቢዝነስ ስራ ብያለሁ 🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውው በጣም እራፍ ቆንጅ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ጎበዝ በርች
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ የማሽ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ በርች ጎበዝ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሰው ልጅ በሙሉ
Naganee wakayoo bakaa fii manaa jirtutee siff yebayatuu wooooooooo bayee gardhaa jabadhuu lubuuuu
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና አሪፍ ቆይታ ነው ዋዋዋው አሪፍ ሞያ ነው አስራርሸ አቀራረብ እጅሸ ይባረክ ባለሞያ ❤❤
ያማ በለው በለው ማሻ አላህ ማሻአላህ ብያለሁ በጣም አሪፍ የምግብ አስራራ ነው በተረፈ በርችልን በሌላ አስራራ እንጠብቅለን
ዋውውውውውውውውውውው አሪፍ አስራራራራ አረቦች የሚወድት ምግብ እጁሽ ይባረክ የኔ ባለ ሞያ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እህቴ ስላምሽሽብዝት ትርፍ ይበልልኝ ውዴዋ በያለንበት የነገ እመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያምን ትጠብቀን ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን ብርቺ ደስ ይላል ቀጥይበት እናመስግናለን
ዋውውውውውው አርፍ ቆንጆ የኩሳ አሰራራ
በለሙያያያያ ናሽ ሙያሽን ሼር ስለ አደራሽ እናማሰግናለን የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን🎉🎉🎉
ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው❤😍እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
ሰላምሺ ባለሺበት ብዝት ይበል
እህት እንኳን በሰላም መጣሺ እግዚአብሔር ይመሰግን አሪፍ አሰራር ነወ በርች🎉🎉🎉🎉
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አለህልን ፊክ ማሻአላህ ውዴ አሪፍ አስራርኑው በርቼ አብረን ወደፊት❤🎉
ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤናውን ያብዛልሺ ዋው ደስ የሚል አሰራር ነውከልብ አድርገን እናመሰግናለን እጆችሺ ይባረኩ በርቺ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ ቀላል ያለው ነገሮች ለራሳችን ራሱ በጣምማለቴ በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ነው ❤❤❤
ዋው በጣምም ጎበዝ ነሸ አሚዬ ምርጥ ባለ ሞያያ ነሸ አሪፈ ችሎታ ነው ያለሸ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ሥላጋራሸንንን🎉🎉🎉❤❤
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ሽፋን ብዛት ይመበልልኝ ውድ እህታችን እኳን በሰላም በአድስ ቪድዮ መጣሽ በጣም ልዩነው እጅሽን ይባረክ በርቺልኝ እናመስግናለን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም አይዞሽ በረቺ ዋው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ የማክሺ አስራር ነው እጂሺ ይባርክ
ሰላም ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም ነው ወዴ በእውነት በጣም የሚያምር አሰራር አዘገጃጀት አቀራረብሽ በጣም ነው የሚያምረው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ እህት 🥰🥰👍🥰👍
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ጎበዝ
ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ የኔ ተወዳጂ🎉🎉❤
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራርነዉ ዉደ በርችልን ሰላምለሀገራችን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Ashamaa Ashamaa harka fune jirra jirtuu akkami jirtuu baga jiratani baga nagaan dhufte wanofitoo wowow jabadhu
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራርብነው ብላፍያ ቀጥይበት እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላምምምምምምም ያድርግልን
ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው እጅጉን ደስስስ የሚል የምግብ አሰራርነው ያሳዬሽን በእውነት እኔ በሽኩርት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ሙያም ተማርኩብሽ በርች እህቴ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ መሸአላህ ዋውውውውው ጎበዝ መሸአላህ በርችልኚ ውደ ምግብስራሽ በጣም ጥሩነውና ወርችልኚ
ማሻ አላህ ተባክአላህ ብያለሁ ወላሂ እንደት ደስ ይላል ለአይን ብቻ እንደት ደስ ይላል ማሻ አላህ የምር ጎበዝ ነሽ በሌላ አስራራራ እንጠብቅለን
ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
በጣም ቆንጆ በጣም ቆንንጆ የሆነ
አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም የምወደው ምግብ
ቢልዓፊያ ዓለይኩም ሀሪፍ ነው በርች
ሰላም ሰላም ውድ እንህታን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው እና መሰግናለን በርችልን እጅሺ ይበርክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ምርጥ ነው
ሰላም ሰላም እንዴት ነው እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነው አዘጋጀሹ በጣም ደስ ይላል ደግሞ በጣም ቀለል ያለ ነገር ነው በጣም አሪፍ ነው
አሰላማሊኩም ሰላም ሰላም እንኮን ሰላምመጣሽ ሰላምናጤናለሁላችንም ማሽአላህ በርቺ የኔባለሞያ አሪፍቆይታነበረን በርቺ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋውውው ቆንጆ ማህሽሽሽ ነውውውው
የሠራሽኽውውው ማማማየየየየ
በጣምምምምም ቆንጆ ነውው
በርችቸልንበቀጣይቪዶወእሰተምኖገናኝ
አሰላም አሊኩም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይስለሙ የዲኪ የሚያቁትን ማሳወቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ ደስ በሚል ምልኩ ነው ያሳየሽን ቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን ዋውውው እጅሽን ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳኝ ደህና መጣሸ እህት አለም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ይዘሸልኝ የመጣሸው አህት አለም ጥሩ ምግብ ነው የተባረከ ይሁንልሸ አረታተብ ትችያለሸ
ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ ለጤና ተስማሚ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ከአዘገጃጀት ጀምሮ ሲያዩት እራሱ የሚያምር ቀላልና ልዩ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሙያ እንደሆንሽ ያስታውቃል ይሄን የሰሩ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ እናመሰግናለን
እንክዋን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን
በርቺ ጥሩ አሰራር ነው እህታችን በርቺልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን አሜን አሜን
ዋዉዉዉ ገና ሲያዮት ማማሩ አደኛ ነዉ
ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባብክ
በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን በርቺ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረክ በጣም የሚያምር ምርጥ ይሰራል ነው በአዳዲስ ነገር እንጠብቅሻለን ገና ብዙ እንጠብቅሻለን ካንቺ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን😮😮
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረው በጣም ምርጥ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Wawo woaw betam yamrao berchi enkoan dehna metashi baleshibet selamshi ybza mrtna astemari koyta nebere🎉🎉
ዋው ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው እህታችን ይዘሽልን የመጣሽው ሲያዩት የሚያስጎመጂ ነው ጎበዝ በርች እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ሀገራችን የኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን አሜን ❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ቆንጆ አሰራር ነዋ በጣም ያምራል ለየት ያለ አሰራር ነው የሰሩ እጆችሽ ይባረኩበት በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ በአዲስ ነገር እንጠብቅሻለን በጣም አሪፍ ነው 😮
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና
መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም
አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ኢትጵያ
ሰላም ሰላም ይሁንንንን
አሰለም አሌኩም ዎረመቱለህ ዎባረከቱ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር የግዚሽ ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረሰ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህት አሚናየ በርች ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ነው በጣም ተወዳቹ ምግብ ነው ለአረቦች
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ።ስ ብሎኛል በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ገራችንን ሰላም ያብዛልን
ሰላም እግዚያብሔር ይበዛልሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በርቸ ቆንጆ አቀራርብ ነው በእወነቱ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላምመጣሽ ማሻአላህ ሁለየ የምታቀርቢውምግ ትችያለሽ እናመሰግናለንመያሽን ስላካፈልሽን
እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ሰላማችሁ ብዝት ትረብኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ቀጥይበት ምርጥ ቆይታ ነበር♥️🌹
Bagaa nagaaaha dhuftee qalii too wow waraanabi wowo bayyee jalaadha hojii isasi nyaataa isaa wow jabaadhu itti fufii halumaa kanaani
ሠላም ሠላም እደምን ዋላችሁ ዋውውውው ምርጥ ምግብ ነው እህታችን በርቺ
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤❤
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye megeb Aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ነሽእኳንደህናመጣሽማሻላህ በጣምያምራልዋውአብሽሪጎበዝመልካምየቢዝስራብያያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽሽ ብዝት ቲሪፍ ይበልልን እንኳን ብሰላም መጣሽሽ ዉዴ እህታችን እጅሽ ይባረክ ዋዋዋዋራዋዋዋ በጣም ደስስ የምል የወረቅ አንብ ኣሳራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለንን
አሠለም አሌኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሚነ ኡከን ደነመጠሽ ሠለም ይብዘ
ማሸአለህ ቆጆ አሠረርነው የነበራቆይታ እነመሠግነለን በርርርርቺ እጅሽ ይበራክ🎉🎉
እግዚኣብሔር ይመሰገን እንካን ብሰላም መጣሽ ውድ እህቴ ዋውውውውው ብጣም የሚግርም ኣሰራር ነው ምዳሜ የምትወድው ምግብ ነው እስራለውው
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi 🎉🎉🎉❤❤❤
ስትበልልሽም አንዴ ነሽ ደህና ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም እኔ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው በእውነት በጣም ነው ምናመሰግናለን ትምህርትሽ በጣም ልየት ትላልቅ ትምህርትሽ በጣም ደስ የሚለው በትልሻለው ለእኛ ደግሞ ትምህር ስላስተላለፍልን በጣም ነው ምናመሰግነሽ ፈጣሪ
ሰላም ላንችይሁንእህታችን እንኳንደህና መጣሽ ዋውውውው እጅሽን ይባርከውመተሳሰብን ፍቅርን አንደነትን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልንአርፍቆይታ ነው🎉🎉🎉🎉
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
selam selam ehtachin enkun
selam metashi betam des yelal
liyu new ehta betsm harife new berchi🎉
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ለየት ያለ የምግብ አሰራርና ግብአቱን ተጠቅመን እንዴት አዘጋጅተን መመገብ እንዳለብን ስለ አሳየሽን እጅግ አመስግናለሁ፡፡ ጥሩ ሥራ ነው:: በርቺ
አሰላአም አሌኩሙ ወራህመት ወልአሂይ ወበርካቱ ማአሻአላህ በጣአም ያምራአል በርቺ አላህ ያግዝሽ አገራችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa nyataa bayee baredaa jabadhuu ❤❤❤
Bagaa nagaahaa dhuftee qaliitoo jabdhuu bareduutooo bayyee baredaa qaliitooo bayyee j aladhuu hojii isasi baredaa qaliitoooo❤
Selamshi ybza enkan
Dena metashi wawuuu
Betam kojo newu balemoya neshi
ስላም ነው ውዴ እንኲን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ግዜ ነበረ ዋዋዋው የስራሸው ባለሞያ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አስራር ነው እጅሸ ይባረክ ❤❤
አሰላምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አህለን አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ማአሻአላህ በርቺይ ሰጎበዝ
Nagenyif Jaalalii waqyoo sif haa baytuu amiina bgaa nagadhn dhuftee wwww mahashii baredaa dhaa harkii kee barkaa haa argtuu jabadhuu👌
እግዝዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ልዩነው አሰራርሽ ይለያልን እኔ በጣምነው የምወደው እደው የትነሽ እድበላ
selam lancy yhen enkan selam metash teru keyta naw wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
Srlam selam emkan selam maxhadhi waaaaa meshaaela yemiyame aesrksr nwew yajaftshin. Ehyktachin berchi berchi melshitvwdewa
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለንወድ ሀራፍአሰራርነወበርች ያወቁትንማሳወቅመልካምናትነው አላህሀገራችንን,ሰላምያደረግልንንንን🎉🎉🎉🎉
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama❤
wowww enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh ❤❤
አሚናየየየ በጣምምም ቆንጆ አርጉሽሽሽ ነውውው የሠራሽውውው ማማማየ ባለሙያ ነሽሽሽ በስችልንበቀጣይቪድወእሰተምንገናኝኝኝ
selam selam eht woooooow masha allah gobez yamral yemr bechi jegna ayzosh guzo wedefit
Selame selame inikani bedena metashi yene wede baleshibeti yegizabiheri selame yebizalishi silenbereni koyeta betame enameseginaleni wow gobezi berichi
Wawuuu maryamn aserarshi yenawud saladenkshi alalfm ewunet newu yemlachihu gibez neshi eshi tenkrilg hagerachinn selam yadrgln nelkam guza verta
Wealeykiselam werwhmetullahi weberekatehu weberekathu
Ahlen wemerhaben yaselam teslem yedich
Masha allah tebarekellah
selam enkan dena metash wuda masha allah harif asrare new wuda keteyebat
አሠላምዋሊኩምሠላምወረህመቱሊላሂወበርካቱሁአህሊንእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽዉድምሩጥእሩስነዉቆንጁየምግብአሠራሩነዉያመጣሽልኑእናመሠግናለንእጁሸንይባሩከዉ
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ዋውውውው ዋዉውውውው እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን
🤤🤤🤤😋😋 harkikee fayyaa hatau giftikoo ❤❤❤
😍😍😍
Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher
ሰላም ለአንቺ ጥሩ ሞያ ነው ከዚህ በላይ መስራት ይችል ነበር ብዙ ቪድዮውች በመስራት መበርታት ስአትሽን በቶሎ እንዲሞላ ማድረግ እና ብዙ ሰው ጋር ተደረሻ ማድረግ የተሻለ ይሆና በርትትሽ መስራት አልድክፍብግ ንድብግግባግብ ፋግልግልል
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi Hulu selam New berche ena Siri ehitachen
ስትበልልሽ የኔ እናት እንዴት ሰላም ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ መልካም እኔ ሁሉ መልካም ፈጣሪ በጣም ነው ምታስተምርን ሁላችንም ሰው የሚያቁ ነገር ለሰው ሙሽራ ማድረግ በጣም ደስ ይላል የእውነት ቴንኪው
selam wude yene balemoya yawequten masaweqe fesum begonate new ejocheshe yebariku qurexematem ayenkashe berecheleye xeru qoyeta neber wedafetem enemamaralene👌😍👍
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi
Selam lench yihun wde enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekrr yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit betam bela moya nesh🎉🎉
Wallaaku masallaami worahaa matullaah wobarakkaatu bagaa nagayaan dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu barumsaa baredaa dhaa gudaa gallaatomii