"ድንግል እመቤቴ" ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 264

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 4 ปีที่แล้ว +29

    ለማመስገን መታደል ነው ጣእመ ፍቅሯን በሁሉም ላይ ታሳድር ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ። 🙏🙏🙏

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 2 ปีที่แล้ว +8

    እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ በእድሜና በጤና በፀጋው እግዚአብሔር ያኑርህ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰማይም በምድር ምስክር ትሁንህ ሞገስም ትሁን ድንቅ ወጣት እግዚአብሔር በቤቱ በፅናት ያኑርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዘማሪ መላእክት ያሰማህ ❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 4 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው እመብርሃን የህይወት መሰረት ለሰው ዘር በሙሉ የድህነት ምክንያት........አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ..ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ7ጐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ7ጐ 4 ปีที่แล้ว +5

    ድንግል እመቤቴ የህይወት መሰረት
    ለሰው ዘር በሙሉ የድህነት ምክንያት
    ተሰጠሽን ለእኛ ኪዳነምህረት
    አቤት ድምፅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 4 ปีที่แล้ว +6

    ድንግል እመቤቴ የህይወት መሰረት
    ለሰዉ ዘር በሙሉ የድህነት ምክንያት
    ተሰጠሽን ለእኛ ኪዳነ ምህረት

  • @elroitube27
    @elroitube27 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል እመቤቴ የህይወት መሰረት
    ለሰው ዘር በሙሉ የድህነት ምክንያት
    ተሰጠሽን ለእኛ ኪዳነ ምህረት
    እናቴ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃ በረከትሽ አይለየን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ ፍሬዘር

  • @mebratabebe5774
    @mebratabebe5774 4 ปีที่แล้ว +6

    ድንግል እመቤቴ የህይወትመሰረት ለሰዉ ዘር በሙሉ የድህነት ምክንያት ተሰጠሽን ለእኛ ኪዳነምህረት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @merryyeshigeta7090
    @merryyeshigeta7090 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዝክረ ስምኪ
    ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ
    መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድሀኒት ዘእምቀዲሙ
    ኪያኪ ሠናይት ዘፈጠረ ለቤዛ አለሙ
    እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ🙏🙏🙏

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፍሬዘር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርዋ በረከትዋ ይደርብን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 4 ปีที่แล้ว +17

    አሜን እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት
    ምሰጋና ይገባሻል ከልጅሸ ከወዳጀሽ አማልጂኝ 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @hanasolomon8607
      @hanasolomon8607 4 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜ።እሜን።እመቤቴማርያምየጌታዬእናት።ምስናይገባሽልከልጅሽከወዳጅሽእማልጀኝ።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      ዝማሬመላእክትንያስማልን።

    • @tamireseyifu6912
      @tamireseyifu6912 4 ปีที่แล้ว

      Te

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖🤲🤲🤲🤲💘💘💘

  • @ባለማተቧ
    @ባለማተቧ 2 ปีที่แล้ว +2

    መስቀል አገቴ ላይ ካሠርኩ አመታትን አለፉ ታይ እመቤቴ የስደትን ንኖ በቃሽ በይኝና ማቴቤን አስሬ እደጅሽ ልመላለስ እናቴ ድግል እመቤቴ የጌታየ የእየሱስ ክርስቶስ እናት💒😢😢😢😢!!!!

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት የሚጥም መዝሙር እንደሆነ እመቤቴ ትጠብቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 4 ปีที่แล้ว +16

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
    @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 ปีที่แล้ว +2

    እመቤታችን ሆይ ከርታታዋ ልጅሽ ከጭንቀት አዉጭኝ እናቴ ሆይ ያንች ስም ጠርቶ አፉሮ አያቅምና እርጂኝ ልጂሽን 😭😭 አደራሽን አሜን(፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @youtubered3554
      @youtubered3554 2 ปีที่แล้ว

      የዮሐንሷ ማርያም የሰላም ህይወት ታድልልኝ አፅናኝ አረጋጊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከጭንቅ ያውጣችሁ

  • @ሶስናወለተሥላሴ
    @ሶስናወለተሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.ዝማሬዎችህ ሁሉ ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም በውነቱ

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 2 หลายเดือนก่อน

    ድንግል እመቤቴ
    ድንግል እመቤቴ የሕይወት መሠረት
    ለሰው ዘር በሙሉ የደኅነት ምክንያት ፪
    ተሰጠሽን ለኛ ኪዳነ ምህረት 😭😭

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว +13

    ኪዳነ ምህርት እርጅኝ
    እመቤቴ
    ቀለ ሒ ወተ ት ያሠ ማልን

    • @weinshetandarge4153
      @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ። እራሱ ጣእም አለው ምንኛ መታደልነው እግዚአብሔር። ይሠስገን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 3 ปีที่แล้ว +6

    ድንግል ማርያም አብዝታ ፀጋውን ታብዛልህ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @sweetlove3660
    @sweetlove3660 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ሆይ አገራችንን ሰላም አድርጊልን

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ መዝሙር ነው🌼💐🌻💜💠💠

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት የሰማልን 🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲💐

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የኪዳነምህርት ሬዲኤት እና ምልጃዋ ከኔ ከስደተኛ ልጇ አትለየኚ እናቴ ብያት አታሳፈርኚም 🙏🌿🍀🌿🍀💒🍀🌿🍀🌿🍀

  • @blen5011
    @blen5011 4 ปีที่แล้ว +16

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲⛪

  • @ermiassolomon4813
    @ermiassolomon4813 2 ปีที่แล้ว +1

    እመ አምላክ በቤቷ በቤቱ ታጽናህ
    ዝማሪ መላእክትት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን የዘማሪ ኪነ ጥበብን ድምፅ ተጎናፅፈሀል በርታል💒💚💛❤

  • @askalsisay1601
    @askalsisay1601 4 ปีที่แล้ว +1

    የስላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @brhannooh5433
    @brhannooh5433 4 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነምህረት ነው የተቀረፀው ቪዲዮው....እንዴት ደስ ይላል። ምናለ ፈቃዷ ሆኖ ደጇ ተጥዬ ብኖር። እለት እለት እኮ ነው የሚናፍቀኝ ደጇ

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    ድንግል እመቤቴ የሒይወት መሰረት
    ለሰው ዘር በሙሉ የድህነት ምክኒያት
    ተሰተሽለኛል ኪዳነ ምህረት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie9050 4 ปีที่แล้ว +8

    .ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏

  • @meklitdesta1923
    @meklitdesta1923 4 ปีที่แล้ว +8

    Amen 🙏💒💒 Tebarek Wondemachen Jemreh esketcheres bemenfes ezih west👉💒 neberku yemayitegeb muzmur zemare melaekt yasemalen Ethiopia lezelalem tenure 🙏

    • @anbe332
      @anbe332 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል የሁላችን መመኪያ እናታችን ናት ኪዳነ ምህረት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 4 ปีที่แล้ว +2

    ✝️✝️✝️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @mahi9635
    @mahi9635 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን 🙏

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh7543 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንዲ/ን ፍሬዘር የአገልግሎት ዘመንህን ኪዳነምህረት ትባርክልን!

  • @زينبعماره-خ2خ
    @زينبعماره-خ2خ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @saraq9932
    @saraq9932 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ ሂወት ከብዶብኝ ፊትሽ ተንበርክኬ እለምንሽ አለሁ አቅልይልኝ በፆሎት እስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት እያለችሁ😢😢😢😢

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 ปีที่แล้ว +4

    Amenamen amen zmarye mlkete ysmalene 👏👏👏👏💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @birtukandereje9487
    @birtukandereje9487 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን👏👏🙏

  • @haimawaeetbayan2148
    @haimawaeetbayan2148 4 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋውን ያብዛልክ አቤት ድምጽ ሰቶሀል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
    @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭እኔስ ሐጢያቴን ሳስበው ያመኛል አንች ባትኖሪ ላንች ባላማክርሽ ምን እሆን ነበር እመብርሃን 😭

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ፍሬዘር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elfazendale26
    @elfazendale26 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @anaafkiristoosjireenyaakot9371
    @anaafkiristoosjireenyaakot9371 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል እመቤቴ የህይወት መስረት አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

  • @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
    @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ ፂጌ ማለት አጉቴ ናቸው የአባቴ ወንድም ናቸው በርከታችው ይደርብን አሜን ዝማር ምልክትን ያአስማልን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጁ ዘማራ ፍሬዘር ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @yeshi0739
    @yeshi0739 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በእውነት ፍርዬ

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በህይወት በጤና ትጠብቅልን 🙏🙏🙏!!!

  • @አለፍኩትባንተያንንመከራ
    @አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🕊🕊🙏🙏🌹⛪🎤🎤
    🕊🕊❤❤⛪❤🕊🕊

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን አሜን 🌻🌻🌻🤲አሜን 🙏

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጣዕመ መዝሙር 👏👏

  • @amerobubu9211
    @amerobubu9211 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ያሉ መዝሙራት ነው የጠፉት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @sygsgsgsgshshhshsgsg513
    @sygsgsgsgshshhshsgsg513 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @dpssschool9332
    @dpssschool9332 ปีที่แล้ว

    በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 2 ปีที่แล้ว

    ትንሹ ኪነጥበብ ...... ይገርማል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @elsabetdesalegn7670
    @elsabetdesalegn7670 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋ በረከትን ያላብስልን

  • @ወርቅነሺየማርያምልጂ
    @ወርቅነሺየማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን

  • @binitube6909
    @binitube6909 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ግዙፍ የሆነውን በደሌን ስለ እናትህ ብለህ ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ወንድማችን ጸገውን ያብዛልህ ኦርቶዶክሳዊያን ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኪ አይከፈልበት

  • @ጓልትግራይ-ቘ7ደ
    @ጓልትግራይ-ቘ7ደ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🌻🌻🌻

  • @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ
    @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yodahe9683
    @yodahe9683 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዝሕ

  • @yonatanadmassu8070
    @yonatanadmassu8070 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏

  • @rediethayile8899
    @rediethayile8899 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @demissiekitaw2924
    @demissiekitaw2924 3 ปีที่แล้ว

    ፍርየ ቃለ ህይወት ያሠማልን ኑርልኝ።

  • @briselase383
    @briselase383 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን ተባረክ

  • @HawaryawYohanis
    @HawaryawYohanis 4 ปีที่แล้ว

    የተለያዩ መንፈሳዊ ትረካዎችን, አስደናቂ እውነተኛ ታሪኮችን, ገጠመኞችንና መጣጥፎችን ለመስማት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ብዙ ነገር ይማራሉ

  • @melkamkalkidan3273
    @melkamkalkidan3273 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድሜ ።ኮርቸብሀለሁ አብረን በአንድ አዳራሺ ዘምረናል ተምረና ለዚህ ስለበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ደ/ታ መዳኒያለም ዘማሪ ነህ እኔ ደግሞ የቅዱስ ኡራኤል ዘማሪ ነኝ አሁን የምኖረው አዲስ አበባ ፈረንሳይ የሚባል ሰፈር ነኝ ጉራራ ኪዳንምህረት ዝትዘምር በጣም ደስ ብሎኛል ብቻ ኮርቸብሀለሁ ወንድሜ ቤቱ ያፅናህ

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እህቴ

  • @tamirlema2550
    @tamirlema2550 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልክ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @helenlemma1871
    @helenlemma1871 2 ปีที่แล้ว +1

    Dngl kante thun Amen

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ማርያምእናቴ-ቀ6ቸ
    @ማርያምእናቴ-ቀ6ቸ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የንፍሳችን ምግብ እናታችን ኪዳነ ምህረት ዘወትር አትለይን አሜን/፫

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መዝሙር ነው የምለቅ

  • @gantataewed4461
    @gantataewed4461 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥላየ ከለላየ አዳራሽን ለንስሃ ሞት አብቅኝ

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen zemare malkat yasaman 👏👏👏✤✤✤💗💗💗✥✥✥💖💖💖💔💔💔💓💓💓💙💙💙💚💚💚💛💛💛💖💖💖💗💗

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን እናቴ እባክሽ ድረሽልን ሀገሬን ሰላሟን መልሽላት ልጆችሽ አለቅን 😭😭😭😭

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬአላኽ የሰማልን🧡🧡🧡🧡🌹🌹🌹🌹

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
    @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💚💚🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🙏🙏🙏

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
    @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ።መላእክት ያሰማልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ አምላኽ የሰማልን 🌹💗🧡

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏⛪

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @mrphone5161
    @mrphone5161 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    Zemari melketi yasemali😍😍😍
    🌻🌻🌻💐💐💐🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌴🌴🌴🥀🥀🥀🌱🌱🌱🌹🌹🌹🌺🌺🌼🌼🌼💝💝💝💕💕💕💓💓💓💗💗💗💞💞💞🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️👈

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว

    *ዝማር መላእክት ያሰማልን*
    ያገልግሎት ዘመንኦ ይባረክሎት ዲያቆን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን! ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye7473 4 ปีที่แล้ว

    ዝመሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒♥️♥️♥️♥️♥️💚💚💚💚❤️❤️♥️

  • @alarrafbranch5537
    @alarrafbranch5537 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 4 ปีที่แล้ว

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @MindfulMediaHub2021
    @MindfulMediaHub2021 2 ปีที่แล้ว

    I really love this guy!!!, Kale Hiwot Yasemalene, Mengesete Semayate Yawereselene!!!!!!

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒💒💒🕯🕯🕯🌾🌾🌾💚💛❤ 🌹🌹🌹🍀
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን

  • @tigistalebachew8384
    @tigistalebachew8384 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን