ወሳኙ የዩናይትድ ጨዋታ። ሊቬ ሲያሸንፍ ማድሪድ ሽንፈት ቀመሰ። የአርሰናል የተከላካይ ጥምረት። ሜሲ ተመለሰ። ሌሎችም የሀሙስ ስፖርት ዜና መስከረም 23/2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @amanuelmadee4118
    @amanuelmadee4118 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት አቀራረብን ማራኪ ነው በርታ ፉአድ❤ ያው አንዴ ሆነናል መልካሙን ይመኛሉ manchester united

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ፎአድ 🤝
    ማድሪድ ሺን ፈቱ ይገባዋል (ዶንካሪሎ)(ቁጥር 2(ቴናሀግሆኖ ቁጭ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @haiyderdemses-z5u
    @haiyderdemses-z5u หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ፉአዴ ሀይደር ነኝ ደናነህ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ የማቼውነኝ ቴናሀግ ከተባረረ ጊዛዊ አሰልጣኝ ብቻነው ማአቼ ሚያስፈልገው ይህም መሆን ካለበት ቫልኒስትሮይነው እሱም እስከጥር ፉአዴ ተመልከት ማአቼ ለተጫዋችም ረጅም ኮንተራት አቋም ያወርዳል

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm หลายเดือนก่อน +1

    Man utd,❤❤💯💯🎉🎉🙏🙏
    CR7❤❤❤💯💯💯🎉🎉🎉

  • @guzy-w3l
    @guzy-w3l หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ወዱ ወድሜ ፉአዴ የቡሩኖ ቀይ ከርድ ተሸረ ወይ እት መረጀዉ ከሌክ አበቴ መረጀዎች እዬወጡ ይገኛሉ አድናቅህና ወደጅህ የዘወትር አድመጭ ገዜ ነኝ ከሰውዥ አፉርከ ከፕርቶርያ glory Glory Man United

  • @MuleAbera-nk2jo
    @MuleAbera-nk2jo หลายเดือนก่อน +1

    Wel come back አዲስ ስፖርት 😍

  • @habijemal3335
    @habijemal3335 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ መረጃ ትሰጣላችሁ ግን እባካችሁ የመግቢያ ሀተታ ንግግር በዛ አሳጥሩት ወደ መረጃ በቶሎ ቢገባ Thanks

    • @WizYaru
      @WizYaru หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ ዝም በል

  • @tameneashebo4847
    @tameneashebo4847 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ፎሂድ እንዴት አዳርክ ጡሩ ስብስብ አለን እኛ አርስናሎች ብዙ ግዜ ጣቢቀናል የ ዛንድሮ ዋንጫ የ ማድፋኞቹ እንዴ ሚሆን ሙሉ እምናት አለኝ ታመና አሸቦ ካ southe afric we are the guuners

  • @EtanaDega
    @EtanaDega หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ፉዋደ እንደት ነው ወንዲመ ማንችስተር ዩናቲድ ዛረም እንደ ተለመደ ያቃትለናል ሚን እናርጊ ላምደናል ፉዋደ አንተን ፈተሪህ እተቢቂ መቶ አለቃ ኢታና ደጋ ከ ሶማሊያ ባሂደዋ

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አዲስ እስቦርቶች ቲህናግ ካልተሰናበተ የማቺ ጫዋታ ላላይ ወስኛለው ሲሸነፍ ለምን ያመኛል

  • @SisayMeka
    @SisayMeka หลายเดือนก่อน +1

    ፏዬ እዴት አደረክ አቀራረብህ ይለያል በረታ ድል የማቼ ሲሳይ ነኝ ከጃቱ

  • @gopolangmothsweneng7966
    @gopolangmothsweneng7966 หลายเดือนก่อน +1

    Selma Selma fuade qndna ye arsenal ye zare cwotni porto 3 _ 0 Manchester United. Arsenal king of king zotiri admci wube ka south Africa ❤

  • @tsehaynehatnaf9246
    @tsehaynehatnaf9246 หลายเดือนก่อน +1

    ፉአዴ እንዴት አለህ? የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዲየስ ቲቪ መተላለፍ ለምን ተቋረጠ?
    መረጄ ካለህ እባክህ!!
    የዘወትር ተከታታይ እና አድናቂህ ፀሐይነህ ከባህርዳር

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 หลายเดือนก่อน +1

    ሥለኢትዮጵያ ባታወራደሥይለኛል ወልቂጤንሆንብለውበፖለቲካዊጨዋታነው ከውድድሩእንዲወገድያደረጉትየመንግሥትጫናምናክል ጉራጌውንእየገፋያለውሁሉምይወቅልን
    ከሣውዲ

  • @TewodrosMelaku-hu9gv
    @TewodrosMelaku-hu9gv หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ፉኣዴ እንዴት ነህ ከጎጃም ነኝ የዘወትር አድማጭህና የቀያዮቹ !!!!! ፉኣዴ ኡናይ ኢምሬ በጣም ትልቅ አሰልጣኝ ነው ማለት ነው ምክንያቱም በባለፈው አመት ሙኒክ ለፊጣሜ ለማለፊ ከሪያል ማድርድ ጋ ቢሸነፊም እንዴት ከባድ እንደነበርና በማድርዲ ባለቀ ሰዓት እንደተሸነፈ የሚታወስ ነው። ለዛም ነው ኡናይኢምሬ ጀግና አሰልጣኝ ነው የምለው??? ዩናይትድ በፋጥነት አሰልጣኝ መቀየር ይጠበቅበታል ምክንያቱም ችግሩ ተጫዋች አለመኖሩ ሳይሆን ጥሩ ተጫዋቾችን ቅድሚያ መስጠት አልቻለም ለምሳሌ ዩናይትድ ከቶትንሀም በነበረው ጨዋታ ራሽፎርድና ጋርናቾ በተመሳሳይ ሰዓት ከማሰለፉ ይልቅ አሚድ ዲያሎን መጠቀም ቅድሚያ የሚሰጠው ተጫዋች ነበር።ስለዚህ አሰልጣኙ ለዩናይትድ የማይመጥንና የዩናይድት ደም ያለው አይደለም??? ነገር ግን ዩናይትድ ዛሬ 100% ከነችግሩም ቢሆን በዩሮፓ ሊግ ፖርቶን ያሸንፍል???? አንተ ግን ሁሌም ትመቸኛለህና በርታ የዘወትር አድማጭህ """ ቴዎድሮስ መላኩ""" ነኝ ከጎጃም ደብረወርቅ Glory Glory Man United

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ፎአዴ እንዴት ነህ እግር ኳስ የምየስደነቃው ለዚህ ነው መንም ብሆን ሊሊ መድሪድን እነ አስቶቪላ ደግሞ ባዬሪንን የሻንፈል የምል ማንም አየስበውም እነ ለዚህ ነው እግር ኳስ የምለየው እነ ፎአዴ ጁሊየን ቲበር ጉደይ እንዴት ነው ምን አድስ ነገር አለ ንገራኝ እነ አድነቂህ ነኝ ይመችህ ወንድሜ የሁልጊዜ አድማጭህ አብድልማሊክ ረሽድ ከሳውዝ አፍሪካ ማጌት ከተማ

  • @ashenafigetachew4769
    @ashenafigetachew4769 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Fuade enkuwan dehna metah Melkam ken yihunilih

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 หลายเดือนก่อน +2

    We love you bro stay bless
    Addis fun please like the page
    Have a good day everybody