የእማማ ቤት ክፍል 31 YeEmama Bet Ethiopian Comedy 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on TH-cam, Facebook, websites, TV stations and any other media.

ความคิดเห็น • 423

  • @helenehden5579
    @helenehden5579 5 ปีที่แล้ว +158

    በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይዎች እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ
    ይሄን ድራማ እንደኔ የሚወደው ግጩኝ በማሚ ሞት👍👍👍👍

  • @user-ug9rh1tl5r
    @user-ug9rh1tl5r 5 ปีที่แล้ว +86

    ለመላው እሰልምና ከተከታዮቹ እንኮን ደሰ አለን በመቀጠል መልካም እሮመዳን ይሁንላችሁ

  • @mebidire2819
    @mebidire2819 5 ปีที่แล้ว +35

    ያለ እናት የበሉት ያለ ሃገር የጠጡት
    አይሆንም ሠውነት
    ጠብ አይልም ካንጀት
    ማን እንደ እናት ማን እንደ ሃገር
    የት ይገኛል ምሶሶና ማገር
    ሀገሬ ናፍቀሽኛል በጣም 😘😘

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      MEBRATE YALEW 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውዶችየ ውድድድ😘👍

  • @dora9089
    @dora9089 5 ปีที่แล้ว +92

    የኔ ምርጥ አበሾች😘 የማማ ቤት ሥወዳቹ😍 ምርጦች በርቱ👍👍

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      እመ አምላክ እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ dora 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውዶችየ😘👍

    • @hayatalhdjdjd4209
      @hayatalhdjdjd4209 5 ปีที่แล้ว

      እንካን አበር አደረሰን

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 ปีที่แล้ว +31

    የቅዱስ መርቆርዮስ ወዳጅ ነኝ
    እንኳን አደረሳችሁ አደርስን ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ ሰላም እደሩ አሜን

  • @user-kf9qe7qy4h
    @user-kf9qe7qy4h 5 ปีที่แล้ว +55

    አላህ ሆይ. ረመዷንን በስላም ጀምረን በስላም የምንጨርሰው ያድርግልን አሚንንንንንን

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 5 ปีที่แล้ว +11

    የዛሬ ሃያ አመት ከሃገሬ ዲቪ ደርሶኝ ስወጣ ሰፈሩ ያደኩበት መንደሬ ዉዱ አብሮ አደጎቼ ጎረቤቶቼ ግር ብለዉ ነበር ቦሌ ድረስ የሸኙኝ! ምርጥ ድራማ እዉነተኛዋን ኢትዮጵያውያን ስእል የምታሳዩ!!!በጣም ነዉ የምወዳችሁ!!!!

  • @desmondmatime1500
    @desmondmatime1500 5 ปีที่แล้ว +19

    በለ ሱቅ እና ያ ጨበሬ ሁለቱ ልጆች በጣም ያስቃሉ

  • @endrismohammed1343
    @endrismohammed1343 5 ปีที่แล้ว +27

    የማማ ቤት ሳይ ወላሂ ሀገሬን ነው የሚስታውሰኝ የገጠር ኑሮን ውይይት ስደት ዛሬስ አልቻልኩም መቸ ነው ሀገሬን የማያት

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 ปีที่แล้ว +14

    የእማማቤት እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች በአላችሁበት ቦታ እግዛብሄር ይጡብቃችሁ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Danawit ye habsha lji 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውዶችየ ውድድድ😘👍

  • @user-sm7qy9mv4k
    @user-sm7qy9mv4k 5 ปีที่แล้ว +124

    አንደኛ ነኝ ሚጣን የሚወድ ላይክ በናታችሁ

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f 5 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +1

      አማራ ነኝ ያውም ጎጃም 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 5 ปีที่แล้ว +1

    የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆማችው አደረሣችው እኔ ክርስትያን ነኝ ግን አንድ የሚአረግን የሚዛምደን ሠው መሆናችን ኢትዮጽያዊትን የመሠለ ዝምድና አለን ስለዚህ ውዶቼ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ አደራችውን በዱአቹ አስቢኝ እናንተ ባታቁኝ ፈጣሪ ያቀኛል በተለይ በዚህ ፆማችው ሠአት አደራቹን አባቴን አሞብኛል ደግም ይማርልሽ በሉኝ መልካም ፆም የበረክት እንዲሆንላችው ተመኝቻለው በረቱ በፀሎታቹ መለያየትን ተቃወሙ ፈጣሪ አንድ ያድርገን

  • @mas8087
    @mas8087 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ሁላቹንም ውድድድድ ነው ማርጋቹ የእማማን ቤት ተስብስባቹ ሳይ ትውስታዬ ይመጣብኛል

  • @niyabmusema9151
    @niyabmusema9151 5 ปีที่แล้ว +16

    ከድሮ ባለሱቅ ድራማው አድምቆታል ክክክክክ ለተለመደው አንዳንዴ ወጣ ሲል ሲቀላቀል ደስ ይላል @

  • @haykelhaykel8677
    @haykelhaykel8677 5 ปีที่แล้ว

    በመላዉ አለም የምትገኙ ሙስሊም ወገኖቸ እንኳን ለታላቁ እሮመዳን አዴረሳችሁ ኢዲ ሙባረክ

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 5 ปีที่แล้ว +6

    አስኒየ ተሎ ተመለሽ እኛንም ትናፍቂናለሽ የማማ ቤተስቦች በጣም ነው ምወዳችሁ ጥግ ድርስ

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የማማ ቤት ውስጤ ነው ኢትዮጵያ ዊነት ያለበት በርቱ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +7

    የ ከድር ጭፈራ ውስጤ ነው በነገራችን ላይ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ ጉራጌ ነው

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      yemejemeriyaye fiqiregnaye wechekere neberechi

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

      @@pcpc5242 አንተ ሳትሆን አትቀርም

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      @@enatmesfin baregewu

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      @@enatmesfin gin yene gurage agibta weldalechi

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 ปีที่แล้ว +6

    እዲያው ስዎዳችሁ ፈታ ነው ምታደርጉን ሀበሻነቱን ዬጠበቀ ምርጥ ድራማ

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h 5 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርሙኝ ድመቶችም እስክሪን የሚያነቡ ይመስላሉ 😆😆😆

  • @user-yr2sh4ky6c
    @user-yr2sh4ky6c 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክ ቶኬ ልጆችህ መንታ ናቸዉዴ ከድር እምዬ ሀገሬ ምን አለችኝ እዉነትክን ነዉ የፊት አዉራሪ ስጦታ ተመቸኝ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ቤት የኛ ናፍቆቶች ጠፍታችሁብን ነበር አሁን መጣችሁልን እስኪ የአገራችንን ትዝታ አስኮምኩሙን ይመቻችሁ እንወዳችሁለን!

  • @bayushbayush6982
    @bayushbayush6982 5 ปีที่แล้ว

    Remedan kerim...kulu Sena teyibin ye habibat 😍😍😍😘

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm6100 5 ปีที่แล้ว +64

    ሰባተኛ ነኝ ላክ ጠይቄ አላውቅም እስቴ ዛሬ አስደስቱኝ ፈጣሪ ያስደስታቹ

    • @user-ex7kl4rl7v
      @user-ex7kl4rl7v 5 ปีที่แล้ว +1

      እሄው 100 like

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +1

      ELHM Elhm 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

    • @user-sp7mp8zi7y
      @user-sp7mp8zi7y 5 ปีที่แล้ว +1

      1000 Lilk

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክ

  • @betty840
    @betty840 5 ปีที่แล้ว +5

    ይሄን ድራማ ሳይ የደኩበትን ሰፈር ይመስለኛ

  • @high1166
    @high1166 5 ปีที่แล้ว +15

    ምን ደስ እደሚለኝ ታቃላችሁ ድመቶቹ ውሾቹ ምጣዱ ጠላው ብቻ ሁሉ ነገር ስወዳችሁኮ ሚጡየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ሻሩኬን ብታገቢው ደስ ይለኛል ክክክክክክ

    • @user-ze9gp2ly4b
      @user-ze9gp2ly4b 5 ปีที่แล้ว

      አንችደግሞ እምን እየጠበኩ መሠለሽ

    • @user-uf9wj1mc7g
      @user-uf9wj1mc7g 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkl

    • @high1166
      @high1166 5 ปีที่แล้ว

      @@user-ze9gp2ly4b ሻሩክ ያንች ነውደ ሀሀሀ ለሰይፉ ደውያ ታድያ

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ስታምሩ እማማ ቤት

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Mesherem Walechirhas 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

    • @endaleboltena1283
      @endaleboltena1283 5 ปีที่แล้ว

      wowwww

    • @endaleboltena1283
      @endaleboltena1283 5 ปีที่แล้ว

      asne wuste nesh

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው። ስውዳችሁ

  • @hasettesefayi6215
    @hasettesefayi6215 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣቹ የእማማ ቤት ቤተሰቦች!መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ..መልካም በአል ይሁንልን

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Haset Tesefayi 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

  • @user-rp7vt6xk3u
    @user-rp7vt6xk3u 5 ปีที่แล้ว +23

    Like ግጩኝ አያስከፍልም ቻይናሌንም ጎብኙ የእማማ ቤተቦች

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +18

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እስኪ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ አብረን ቁርአንን እንቅራ 📖👀

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 5 ปีที่แล้ว +1

    አኡኡኡኡኡኡ😂😂😂ምርጦችች የእማማ ቤትት😘😍

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      ሩት የክርስቶስ ልጅ!! ኢየሱሴ ደጉ አባቴ 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውዶችየ ውድድድ😘👍

  • @fatishow6590
    @fatishow6590 5 ปีที่แล้ว +5

    Kkkkkkkkkkk uuuuuu hode inde zare sike awkem bale suq si mach abo wow

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 ปีที่แล้ว +2

    One of my favorite sitcom drama thanks alot keep up good work bertu

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 5 ปีที่แล้ว +1

    I know for real that her character she is all of the countries she's an state somewhere that means she's not coming back otherwise they wouldn't do this kind of program the show it is not going to be the same without her I will miss her a lot I hope they let her come back soon I love this show so much with all my heart please guys don't disappoint us like all those shows we start liking it they stop if they didn't have enough why they even start is it a shame they have to bring someone as funny as her as as smart as her until she comes back like a guest thank you for sharing God bless always.

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 ปีที่แล้ว

    አገራችን ገነት ነበረች የእግዚአብሔር ማደሪያ ምን ዎጋ አለው ፓለቲካ የተባለ እርካሽ ነገር የእንባና የደም ጎርፍ አደረጎት ስደትን ያየ የአገር ፍቅር ይገባዋል

  • @bahbahrqin4521
    @bahbahrqin4521 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ባለሱቁ ክክክክክክ❤😁😁
    🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f หลายเดือนก่อน

    የኔ ሻሩክ የኔ ጠይም❤❤

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የሀበሻ ድራማ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +1

      የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውዶችየ ውድድድ😘👍

  • @user-yk2li3ph2f
    @user-yk2li3ph2f 5 ปีที่แล้ว +13

    ማነው እደኔ ኢትዮጵያን በፍቅር የሚወዳት

    • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
      @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 ปีที่แล้ว +1

      Ene alawut eunkwan egna lela zega Ethiopia ba fekr yemit gobegn nat gen egna alawaqunbetim Ethiopia la zelalem tinur zaregninet yixfa

  • @semirahussen6442
    @semirahussen6442 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሀበሾች ስወዳቹ💖

  • @qqqaaa6899
    @qqqaaa6899 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ተመቸቹኝኝኝ አረ ዘሬ ደሞ ደስ ስትሎሎ ደሞ ዘፈነቹ ይመችኘልል

  • @hanahanicho8894
    @hanahanicho8894 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የእማማ ቤቶች
    ስውዳችሁ ከልብ ነው
    የስው ልጅ ስደት ሰህድ ዛሬፎ የምውጣ ይማስል ስው ግርግር ይላል እንድሁም ትዛዝ ላጉድ ያዛል
    በስት መካሪ እና በስት ትግል ይምግኝ ብር ለታመልካች ቃለል ነው
    ዉዶችዬ ይመቻቹ 👄❤👍

  • @yosefepherm4592
    @yosefepherm4592 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻቹ በጣም ነው የምትመቹት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Yosef Epherm 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

  • @selamawitworkualemu7217
    @selamawitworkualemu7217 5 ปีที่แล้ว +1

    This is like the best tv show ever👍🏽

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +3

    አህሌን የማማ ቤት አቤት ስወዳቹ ምጣዬ ውነትሽ ነው በነፃነት ሀሳብህ ግለፅ ቢባል በነፃነት ተደባደብ የተባለመለው ።።ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ለሕዝቦችዋ💚💛🙏🙏🙏💞💞💞💞

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +1

      አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +2

      @@user-zi1pu4wg7i እሽ ማሬ አረግሻለው

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! አመሰግናለሁ ኑሩልኝ👍👍👏👏👏

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa8787 5 ปีที่แล้ว +20

    እስኪ እንደኔ የሮመዳን ስራ ያሳሰበው

  • @user-ds2fu5ri3c
    @user-ds2fu5ri3c 5 ปีที่แล้ว +1

    አስናቀችን ሠላም ያድርሳት ወደ ሰዉ ሐገር እኔም ሐገሬን ኢትዮጵያ ልሂድ ነዉ

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ስወዳቹ

  • @user-kq5ri2mg1n
    @user-kq5ri2mg1n 5 ปีที่แล้ว +2

    የሻሩክ አፍቃሪ ነኝ ላይክ ግጩኝ 😅😅😃
    አስኒዬ ባፋክሎ ስትይ ውስጤ ነሽ 🙆

  • @user-ze9gp2ly4b
    @user-ze9gp2ly4b 5 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ በጣም ነውምትቆዩት ግን በጣም አሪፍነው ከቻላችሁ ቀረብ ብታደርጉት በጣም አሪፍነው

  • @seadaseid6396
    @seadaseid6396 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጣፍጭ ትምህረት
    ያደኩበትን የሚያስታውስ
    ቀጥሉበት

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እናመሰግናለን

  • @user-gh2qc6xv8s
    @user-gh2qc6xv8s 5 ปีที่แล้ว

    ወጣም ሱሳም 😂😂😂😂😂😂ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ያኡኡኡኡኡ ሀሀሀሀሀ ሸምሱ በሣቅ ውይይይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ልገባ የቀረኝ 👉24 ቀን ነው ኢን ሻ አላህ

  • @senaitzenebe759
    @senaitzenebe759 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ስጦታ በጣም ደስ ይላል ከሁሉም በላይ ውዳሴ ማርያም

  • @user-py5wt2rh1i
    @user-py5wt2rh1i 5 ปีที่แล้ว +4

    Mar nechoo 😘😘😘LOVE YOU

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
    @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 5 ปีที่แล้ว

    ውዶቼ አይቼዋለው በሰላም ይመልሰሸ አሰኒ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +1

    I like this show!

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 ปีที่แล้ว +1

    እማማ እንኮን ደና መጣቹ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳቹ😍😍😍😍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว

    አስንየ #ባፋኩሎ ውስጤ ነሽ

  • @etsegenetsirna100
    @etsegenetsirna100 5 ปีที่แล้ว +1

    Yaltefekede selamawi self 😁😁

  • @enathaylu3156
    @enathaylu3156 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwww dasi sitilu

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ይይመቻቹ

  • @senaitzenebe759
    @senaitzenebe759 5 ปีที่แล้ว

    አዎ ያላዬ ብዙ ያወራል ይልቅስ ሰው ባገሩ እንዲኖር ሥለአገራችን ጥሩነት አውሩ የማያውቁት አገር አይናፍቃችሁ ከተፍቀርን ከተዋደድን አድነታችንን ካጠነከርን እና ተግተን ከሰራን የኛም አገር ተናፋቂ ናት በእጅ የያዙት ወርቅ እረኪስ ነው የተባለው ነው እማማ ትክክል ብለዋል

  • @user-dl4mz8yo4t
    @user-dl4mz8yo4t 5 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ የቶኪ ልጆች ሀሀሀሀሀ

  • @user-ds3io9wb7j
    @user-ds3io9wb7j 5 ปีที่แล้ว

    ከድሮ ይመችሽ

  • @user-xi4wq2yr3s
    @user-xi4wq2yr3s 5 ปีที่แล้ว

    እረበሳቅ ተመቻችሁኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +17

    አር ማነው የማማ ቤት የናፈቀው እስኪ ልያቹ። የማማ ቤት ሳይ የናቴ ጎዳ ትዝዝ ይለኛል። 💓🙄

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ባለ ሱቁ ስታስቅ

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว

    የማማ ቤት ስወዳችሁ

  • @halimamossa2104
    @halimamossa2104 5 ปีที่แล้ว +1

    ክድሮወይበሳቅ😆😆😆😆😆😆😆😁😁

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 ปีที่แล้ว

    አይ እንማማየ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว

    የማማ ቤት ወላሂ ሀገሬን ስለሚመስለኝ ደስ ብሎኝ ነው የማየው ግን አጭር ነው ሳሃቱ ይስተካከል

  • @senaitcaleigh5523
    @senaitcaleigh5523 5 ปีที่แล้ว

    I love them

  • @user-rk9ph1sg8d
    @user-rk9ph1sg8d 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች በጣም ነዉ የምወዳችሁ እባካችሁ አትጥፉብን እናንተን ሳይ ነዉ ደስ የሚለኝ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእረመዳን ከሪም በሰላም አደረሳችሁ

  • @aleemaindaris3376
    @aleemaindaris3376 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬአደኛ ነኝላይላ ልኮምት

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Aleema Indaris 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    ዌልየእማማቤትሚጣስወድሽ

  • @GIBIMEDIAHD
    @GIBIMEDIAHD 5 ปีที่แล้ว +3

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን ሙሰሊም እህቴ ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም አደረሰን
    የእማማ ቤት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ድራማ ይለያል።
    የተመቻቹ ላይክ

    • @zahedulislam8911
      @zahedulislam8911 5 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሰን ያገሬልጅች በሙሉ

  • @beletuaberaabera2231
    @beletuaberaabera2231 5 ปีที่แล้ว +2

    Mitaye betam konjo

  • @mulumulu1610
    @mulumulu1610 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውድድድድድድ

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ምርጦች

  • @fatemaali2643
    @fatemaali2643 5 ปีที่แล้ว +2

    የእማማ ቤት እንኳን በሰላም መጣችሁ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Fatema Ali 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውድድድ😘👍 ኑሩልኝ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😂ከላስ ጣሊያነኛ መሆኑ ነው? ሞትኩኝ በሳቅ😃😁😂

  • @mart8073
    @mart8073 5 ปีที่แล้ว

    አፉ ወልታፋዉ በሳቅ ገደለኝ

  • @tigestdadil7838
    @tigestdadil7838 5 ปีที่แล้ว +2

    Bareeduwan koo

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 5 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀😀bala suku gedelegn besak

  • @user-yz3hb7bu5w
    @user-yz3hb7bu5w 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እኮ

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 ปีที่แล้ว +1

    Well Came swedachihu

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 ปีที่แล้ว

    ባፋንኩሎ ላቴኒ አለች አስኒ

  • @saray4418
    @saray4418 5 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ደስ ስትሉ💚💛❤

  • @user-dj5bc1yi3b
    @user-dj5bc1yi3b 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @MaamMogamed
    @MaamMogamed 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔግርም እምትሉኝ ስለፊልሙ አስተያየት መስጠት ትታችሁ የራሳችሁን ልቅምቃሚ ወሬ እምታወሩ ናችሁ ወይ ጉድ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @rozzamoha7611
    @rozzamoha7611 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ💝😊💝

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 ปีที่แล้ว +1

    Fiker eqonachehu 😍😍😍😍😍

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ እማማ እና ልጆቿ💚💛❤️

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว

      Beti Tsegaye 👋የኔ ጣፋጮች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝና ብርታት ሁኑኝ ስወዳችሁ ውዶችየ ውድድድ😘👍

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o 5 ปีที่แล้ว

    toka kkkkkkk lejocheken mech naw metasayen sel neber zara aynachew andengawen becha neber mawekew asni tolo temeleshi

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 ปีที่แล้ว +1

    well come emama💐💐💐😍😍

  • @NoorAli-xc5bf
    @NoorAli-xc5bf 5 ปีที่แล้ว

    Derase eseke emimechewe

  • @alehammohammed6567
    @alehammohammed6567 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የኢስላም ልጆች መልካም ረመዳን ይሁንልን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በዱዋ እንበርታ እማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ