ความคิดเห็น •

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዎዳቢ፣እዴይቃር፣ዬቃራ፣ቢቃሪ፣ዎዳባችን፣እዳይቃሪ፣ባሪቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፍትህብልጭታ
    @የፍትህብልጭታ 43 นาทีที่ผ่านมา

    ማንነት በባለቤቱ እንጂ በሌላ አካል ሊመለስ አይችልም።

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል እና አንድነት ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን 💚💛❤️

    • @NengHabsh
      @NengHabsh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ህልም😅😅😅😅

    • @AlexEsuyawkal
      @AlexEsuyawkal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@NengHabshባንዳ ተላላኪ ካድሬ

    • @awolworababo2724
      @awolworababo2724 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አበቃኮ ጠፉ ፈረጠጡ ቲሸልሉ ከረመው 😅

    • @NengHabsh
      @NengHabsh ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@awolworababo2724 እኮ😂

    • @bereketaddisu3987
      @bereketaddisu3987 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሴት ደፋሪው !? ሽማግሌ አሮጊት ቄስ...በእንብርክክ እያስኬደ ቪዲዮ ሚቀርፀው እና የሚፎክረው ? መምህራን እና የጤና ባለሙያ ሚገለው!? ትምህርት ከልክሎ ት/ቤት ውስጥ እስክስታ ሚጨፍረው !? ህፃን እያገተ ገንዘብ ሚጠይቀው ......... !?

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 32 นาทีที่ผ่านมา +1

    በሲኖሱ ስር ያሉ ጳጳሳት አልታዘዝም ማለት ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም የተባለውን በተግባር ማየት ነው ይሄ ዘመን ገና ብዙ ጉድ ያሰማናል ለካ በተሸፈነ ልብስ ውስጥ ስንት ታሪክ አለ

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 59 นาทีที่ผ่านมา

    አማራ አማራ ትግራይ ትግራይ አትበል ኢትዮጵያ በል።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ወልቃይት ራያ ና ጠለምት ማንነታችንን ተመልሷል እኛ አምሃራጂ ትግሬ አይደለንም።

    • @MebratomMahare
      @MebratomMahare 3 นาทีที่ผ่านมา

      Ethiopia 🇪🇹 nachew

  • @kirubeln7427
    @kirubeln7427 49 นาทีที่ผ่านมา +2

    የወልቃይትና የራያ ህዝብ አማራ ነኝ እንጅ አማራ ልሁን አላልኩም ።ብሏል በግድ የሚቀየር ማንነት የለም።

  • @mammaethiopia4150
    @mammaethiopia4150 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    We have to look history!!!!!!!!!!!!

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከድር-ሰ6አ
    @ከድር-ሰ6አ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የመጀመሪያነኚ እኮንደስአላቹህ

  • @AbakerRobo
    @AbakerRobo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፈጠሪ ለእኛም ድምፅ ሁን በደቡብ አፊሪከ በዎረቃት ምክንየት ንብረቶቻችን እየዘረፊ ነዉ ፖሊሶች

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወልቃይት የ እኛ ነው ብለው የሚሟገቱ ት ወያኔ ህውሓት ነው። ለምን እዚያ ይኖሩ የነበሩ የተፈናቀሉ ስዎች አይቀርቡም?
    ወያኔን የሚናገረውን ማንን አያምንም።ከትግሬ የሚያገናኘውን የአማራ ይዞታን እንደተከዜ ድልድይን ማፍረስ አስፈላጊ ይመስላል።
    ወያኔ ህውሓት በአማራ ህዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ በአማራ ህዝብ ምን ጊዜም አይረሳም።

  • @AbakerRobo
    @AbakerRobo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈታል ሁሌም ዉስጤ ነዉ

  • @Ggg-vc3oq
    @Ggg-vc3oq 32 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 40 นาทีที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነገም እንዳትቀይር እሺ😊👌

  • @Tybatube
    @Tybatube 32 นาทีที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወዴች እስቲ የአግረ ሰላም የናፍቀወ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢❤❤

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማነው ተሰብሳቢው ስለ ራያና ወልቃይት ማነው የሚያገባው ይሄ እኮ ያለቀበት ቁማር ነው ራያና ወልቃይት አማራና አማራ ነው ይሄ ማንነት አልተመቸኝም የሚል አካል ካለ ወደተመቸበት ቦታ ሄዶ የመስፈር ሙሉ መብት አለው አማራ ግዛቱን እያስመለሰና ጡንቻውን እያፈረጠመ አይ ናችሁ እያየ የአፍሪካ የጦር ቀዳሚ ተዋናይ ይሆናል አማራ አማራ አማራ አማራ ......

    • @ia6750
      @ia6750 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      abet ante amhara mehonik mereja kakerebk 1wer asbeza echelelhalw.

    • @saudisaudi1203
      @saudisaudi1203 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ia6750 እኮ አንተ ለእኔ አስቤዛ? አማራ ለመሆን መረጃ ላልከው ዘሬ አማራ ነው ባህሌ አስተዳደጌ ቋንቋዬ እንዲሁም የመሬት ይዞታዬ አማራና አማራ ነው አንተ ዘርህን ስለማታውቅና ደራሽ ሰፋሪ ስለሆንክ ሰው ሁሉ እንዳንተ የወንዝ ድንቃይ ዲቃላ አድርገህ አትሰብ እኛ አማራዊያን አባታችንን የምናውቅ ነን።

  • @adgolignfanta7289
    @adgolignfanta7289 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The first ❤❤❤❤❤❤❤

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መንግስት የሚያሰማራቸው የፋኖን ትግል አክሻፊ መነግስታዊ መዋቅር በተ/መ የተላኩ እርዳታ ሰጭ ሰራተኞችን እየገደለ አማራ እርዳታ እንዳያገኝ እርስ በእራስ ለማበላላት ሚሽን የሚሰጥ እራሱ መንግስት ነው ፋኖ የሚታገልለት ህዝብ በረሀብ እንዲሞት አይፈቅድም በመሆኑም ሠራተኞችን በጣም እንደሚንከባከባቸው ፋኖ ሁሌም የህዝብ ልጅ ነው መንግስት በዚህ ወንጀል አለም ጨካኝነቱን እንዲረዳ ጥሩ ማሳያ ነው ።

  • @MESFINAbebe-z8j
    @MESFINAbebe-z8j 48 นาทีที่ผ่านมา

    Forget Welekait. Get your land from Eriteria

  • @MeereoodkdYabsra
    @MeereoodkdYabsra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድምፅህንስወደው🎉🎉🎉🎉

  • @abebe7532
    @abebe7532 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mindenew fil woha ⁉️

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወልቃይት ፣ራያ ናጠለምት ደሙም ዘሩም አማራ ።

  • @ia6750
    @ia6750 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Deg medere komche tegebua

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 49 นาทีที่ผ่านมา

    ወልቃይትና ራያ የትግራይ ነው

    • @DehnasewWasihun
      @DehnasewWasihun 38 นาทีที่ผ่านมา

      እያማረህ😂😂😂😂

  • @TsegayeGsilassie
    @TsegayeGsilassie ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በማጭበርበርና በጭሆት ብዛት እንዲሁም በማስፈራራት ፈፅሞ የሚቀየር ማንነት ወልቃይት በሂይወት ዘመኑ አማራ ሆኖ አያውቅም።የተላያየ ዘዴ ተጠቅማችሁ ውጤት የሌለው ድካም ባትደክሙ መልካም ነው።የፈደረሽን ም/ቤትም የትግራይ ክልል ተወካይ በሌለበ ስለትግራይ ጉዳይ አንስቶ ማንሳትም መወያየትም የለበትም ፈፅሞ ፍታሀዊ ስለማይሆን።

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ቅድመ አሀቶቸ ሁሉ ወልቃይት ጠለምት አማራወች ናቸው ። ህውሓት በስልጣን ሳለ የአማራን መሬት ወደ ትግሬ አደረገው ስልጣኑን ተጠቅሞ። አሁንም ድሮም አማራወች ነን❤።

  • @AlexEsuyawkal
    @AlexEsuyawkal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወልቃይት ራያ ጠለምት አማራ ነው ከዛ ውጭ ማንኛውም መስዋትነት እና ዋጋ በመክፈል በክንዳቻን እንመልሳለን እነሱም ባያስቡት ጥሩ ነው ድጋሚ ህዝብ እንዳያስጨርሱ

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ ዓደይ ዘይብሉሲ ዜሮ ዜሮ😂😂😂

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወጥር

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶማሊያ ከራሷ አልፋ ሌላን ለመስተደደር ነው ወይስ የቅናት መንፈስ ህዞባት ይሁን 😂

  • @susansusan3329
    @susansusan3329 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @AbakerRobo
    @AbakerRobo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፈጠሪ ለእኛም ድምፅ ሁን በደቡብ አፊሪከ በዎረቃት ምክንየት ንብረቶቻችን እየዘረፊ ነዉ ፖሊሶች

  • @AbakerRobo
    @AbakerRobo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፈጠሪ ለእኛም ድምፅ ሁን በደቡብ አፊሪከ በዎረቃት ምክንየት ንብረቶቻችን እየዘረፊ ነዉ ፖሊሶች