በትዳር ውስጥ የወንዶች አይነጥላ || ወንድና ወንድን የሚያጋቡ ክፉ መናፍስቶች|| ሚስቴ እያለች ሌላ ሴት ትመጣብኛለች የመናፍስት ፈተናዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 268

  • @hdgd8036
    @hdgd8036 ปีที่แล้ว +11

    ይህ አይነጥላ ከኔም ጋር ያስቸግረኛል ድንግል ማሪያም ይህን መንፈስ ትያዝልኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +102

    የተዋህዶ ፍሬወች እስኪ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በፀሎት 😢🙏🏿በዚህ ዓመት ለስጋው ደሙ ያበቃኝ ዘንድ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️አባታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አባቴ 🙏🏿

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +2

      ወላዲት አምላኽ ትርዳሽ

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 ปีที่แล้ว +4

      ወለተ ማርያም ማሰቡ በራሱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @sssg9010
      @sssg9010 ปีที่แล้ว +1

      God Blessing u ❤️ 🙏 🙌

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +3

      እመ ብርሃን ታስብሽ ቸሩ መድኃኔዓለም ያብቃሽ ደግሞም ትበቃለሽ ❤✝️

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

      ​@@yeamanuellej2721 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว +30

    አባታችን ከእኛላይ ቀንሶ እድሜ ይስጥወት ቃላት የለኝም ሁላችንም ደንዝዘናል እግዚአብሔር ይፍታን

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 ปีที่แล้ว +14

    እችን ጥበብ በአባታችን ሰበብ አድርጎ ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ባንድ መቁጠርያ ባርባአንድ ስግደት ሰላምህን ማግኘት በቃ ስሙ ይመስገን::

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ ปีที่แล้ว +11

    ቅዱስ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባዬ በእርሶ ትምህርት ታሪኬ ተቀይሮ ዛሬ ሙሉ ሰው ሁኛለው ሺህ አመት ኑሩልን አባዬ በረከቶት ይደርብን እንወዶታለን

    • @asnakumekonenasnakumekonen5725
      @asnakumekonenasnakumekonen5725 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ
      ይስጥልን የኔ አባት በረከትዎ ይድረሰኝ አንድቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ በመሥቀልዎት ተዳስሼ እመብርሃን ታዉለች እና እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት
    ዛሬ አገራችን የሚበጠበጥው አንዶም ይሄነው መንፈሰ ነው
    እንዲህ ያለውን ጠላት ያጋለጡ አባት ናቸው ኑሩልን

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 ปีที่แล้ว +2

    የቀሲስ ሀይለመለኮት የኛም የሁላችን አባት የወንጌል አርበኛ ደግ ደከመኝ የማያውቅ የአምልኮት ግዜ 24/7ያለው እንቁ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሞገሱ ግርማው የሥላሤ የሆነው እርሦን የሠጠን ቅዱስ ፀባኦ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችንን ትምህርታቸዉንና የጠላትን ምስጢራዊ አሰራር ስላሳወቁኝ መንፈሳዊ ህይወቴ በጣም ተጠናክሮ ይኸዉ ዛሬ በልጄ ላይ የተላከ የመተት መንፈስ በአባታችን ፀሎት በቸሩ የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ እርዳታ ለመሰናበት እንደተዘጋጀ ከሰማሁ ወደ ስድስት ወር ሆነ። አባታችን አገልግሎት የሚጀምሩበትን ቀን በተስፋ እየጠበቅኩ ነዉ። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጠላትን ዉጊያ ድል አድርጎ በሰላም ስራዎን እንዲጀምሩልን እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ላአባታች አሜን አሜን

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በፀለት እናቴን ወለተ ሚካኤልብለው ያሠቦልን አባታችን በርከተወ ይደርብን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @yalemtilayechinaehet1540
    @yalemtilayechinaehet1540 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ መች ይሆን በረከትዎን እማገኜው ፈጣሪ ይርዳኝ እረጂም እድሜ እና ጤናውን ያድሎት በረከትዎ ይድረሰን

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 ปีที่แล้ว

      እኔም ኢትዮጵያ ድረስ ሄጄ ሊያገናኙኝ አልቻሉም ልጄ እኔ የምንድን ይመስለኛል ባገኛቸው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜውትን እንደማቱሳላ ያርግልን የኛ እንቁ ስጦታችን እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብልን 💞🤲

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱጌታዪ አባታችን እግዚአብሄር የተመሰይገነ ይሁን እርሰወን የሰጠን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን✝️✝️✝️✝️
    ረጅም💚💚💚💚💚💚
    ዕድሜ💛💛💛💛💛💛
    ከጤና ይስጥልን❤️❤️❤️❤️

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +4

    የኔውድ አባት እንኳን ደና መጡልን አዋርያው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በጾሎቶ ያስቡኝ እስከቤተሰቦቸ መጥቸ ብራኬወትን ለመቀበል ያብቃኝ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት አድ ቀን ብቻ በመሥቀሎት ብባረክ ምኞቴ ነበር እድሜሆት ፈጣሪ እረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጦት

  • @እመቤቴሆይአንቺጠብቂኝ
    @እመቤቴሆይአንቺጠብቂኝ ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት በምን ቃል ልግለፅክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባይ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉድ ኣባት ካባይ ሓንቲ ሓጥያተኛ ዕድመ ቀኑሲ እግዚአብሔር ዕድሜ ይሃበለይ እዉነት እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 ปีที่แล้ว +6

    ለአባታችን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት አባየ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደናነ አውጥኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን አባታችን ፀጋውን እድሜን ከጤና ጋር ያብዛሎት እባካችሁ አባ የት ነው የሚያገለግሉት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የያዘ ሁሉን ያሸንፋል ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን በረከተው ይደርብን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባቴ 😥🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም በርከትዎት ይደርብን አቤቱ ማረን የድንግል ልጅ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን

  • @bettytheo6739
    @bettytheo6739 ปีที่แล้ว +6

    እንካን በስላምመጡልን አባታችን

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህረችን በአድመና በጥእናን ይጠብቅልና አባታችን አሜን፫

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም መድኃኒት አለው ለሱዳኑም ፈውስ ያደረጎት አምላክዎ ይመስገን አባ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አቤት ጌታ ሁይ ማረን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት የሁሉ ብርሀን !!!
    የህይወቴ ጨለማ ሁሉ በእርሶ ፀጋ ተወገደ ❤❤❤

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 ปีที่แล้ว +4

    ኣባታችን ይፍቱኝ ኣባቴ በፀሎትዎትያስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ለስጋው ደሙ እንዲያብቃኝ በሰላም ኣገሬ እገባ በሳኡዲ አረቢያ ነው ያለሁት

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል. አባትችን ለዘላለም ኑሩልን በጣም ደስ ብሎኛን ፀሎትዎ አይለየን ወገኖች እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ. እናተን የሰማ እኛንም ይሰማን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ ለኃጢያተኞች ስል ዕድሜዎትን ያርዝምልን ምእመናን እባካችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ✝️

    • @adugnabirhan7738
      @adugnabirhan7738 ปีที่แล้ว

      ወለተ አባታችን የት ነው አገልግሎት የሚሰጡት?

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว

      @@adugnabirhan7738 እህቴ አሁን በአገሬ ዉስጥ ያሉት አይማስለኝም

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን

  • @tifit589
    @tifit589 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ማረን አባታችን እድሜእና ጤና ይስጥልን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አባታችን ችግራን የተረዱላት አባት እኮናቸው መምህር ግርማ እድሜ እና ጤና ሰቶ ያቆይልን 💚💛❤️💖💗💓💞💕❣️

  • @yordanos874
    @yordanos874 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎት የተዋህዶ እንቁ አባት

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን።

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ashu01244
    @ashu01244 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን።

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ የእግዝአብሄር እረኛ ናቸው
    በለመለመ መስክ ነው በጎቹን ምያውሏቸው

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏👏👏

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጡልን በረካቶት ይደርብን በፀሎት አስበኝ አባቴ

  • @xxff7686
    @xxff7686 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል ปีที่แล้ว

    አባየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እኔም በእጅዎት ለመባረክ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እድሜየ ሁሉ ትንቅንቅ ነው

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን,ደህናመጡልን,አባታችን

  • @SeniHailu
    @SeniHailu ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት ።ይጠብቆዎት ኑሩልን

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio ปีที่แล้ว +3

    አባታችን አንኳን በሰላም መጡ። ወገኖቸ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፆለት አስቡን ባረብሀገር ለፍቸ ያገኘሁትን 750ሽ ብር ሰዉ ቀማን እርዱኝ በፆለት ወገኖቸ ።😭😭😭😭😭😭😭

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +4

    እንካን ደና መጡ አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንወዶታለን የመንፈስን ውጊያ በሚገባ አስተማሩን ኑሩልን

  • @BetelhemMekuanint
    @BetelhemMekuanint ปีที่แล้ว

    ጌታየ ንጉሴ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አባታችን ጠብቅልን አሜን አቤቱ አድነን በምህረትህ እየን ከክፉዎች መናፍስት ቀጥቅጠህ አጥፋልን አሜን ።

  • @uae1023
    @uae1023 ปีที่แล้ว +1

    ሠላሞት ብዝት ይበልልኝ የምወዶት አባቴ

  • @tetet5536
    @tetet5536 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታች ፀጋዎት አብዛል በረከቶ ይደረብን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @dirbeteklu965
    @dirbeteklu965 ปีที่แล้ว +3

    Sagalee jireenya isiniif haa dhageessisuu abbaa keenya umurii dheeraa isin kennu nuuf jiradha

  • @asterhailu-8394
    @asterhailu-8394 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!! በስቀሎት ባርኩን አባታችን ።

  • @በስምህታምኛለው
    @በስምህታምኛለው ปีที่แล้ว +7

    አምላኬ የንሰሐ ሞት ስጠኝ 😭😭😭🙏🙏

  • @hanahana38
    @hanahana38 ปีที่แล้ว +5

    እባካቹ ንገሩኝ አሁን አባ የት ነው ያሉት የሚያቅ ሰው ይንገረኝ ወዴት አካባቢ ነው ያሉት እባካቹህ 🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว +2

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣባቴ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር አባቴ የአገልግሎት ዘመኖት የርዝምልን

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y ปีที่แล้ว

    እርሶን ሚቃወም ከዲያቢሎስነው እድሜ ጤና ያድሎት ረጅም የኔአባት እስኪ በፀሎት እሰቡኝ አስካለማርያምነኝ😢

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ ጸጋውን 💚❤💛🙏🙏🙏

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በመጀመሪያ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ግን አብይን በእግዚአብሔር ስም ፈዉሱልን ህዝቡን አባላዉ እኮ

  • @يسيسبنلن
    @يسيسبنلن ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በፅለወት አስቡኝ ወለተ ገወርጊስ ብላችሁ

  • @adugnam.teferi7865
    @adugnam.teferi7865 ปีที่แล้ว +4

    Thanks to God for everything!!!

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 ปีที่แล้ว

    እባካቹ በፈጣረ ይህ ኮመት የምታነቡ እኔ የሠው አገር ነኝ የኔ ጣጣ የለም ግን ቤተሠቦቼ ጤና የላቸውም እናም እህቴ የእናቴ ልጅ ጠንቋይ ትሔዳለች አሉ እና ልቦና ይስጣት ግን መምህር ግርማ የት የሚገኙበት ቦታ የምታቁ ከሆነ አደራ

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ 💚💚💚
    ይቅር 💛💛💛
    በለን❤️❤️❤️

  • @fantaneshderese3980
    @fantaneshderese3980 ปีที่แล้ว

    አባ መመህር ግርማ ባለቤቴ ሀይለ ገብርኤል ታሞብኝ ጸሎትአርጉልኝ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ፈዉስ ያቅርበን

  • @SamrawitGobeze
    @SamrawitGobeze ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤናይስጥወት ወለተሰማያት ነጭአስብኝ በፅሎት አስብጭ

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 ปีที่แล้ว

    ኣባትችን በረኮዎትን ይድሰን ረጅም እድሜና ጠናዎን ይስጦት ኣሜን ኣሜን።

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 ปีที่แล้ว +3

    የኛ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @titi-vz3vq
    @titi-vz3vq ปีที่แล้ว

    ዕድመ ጥዕና ይስጥልኝ ክቡር ኣባታችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @haymi143
    @haymi143 ปีที่แล้ว

    አባየ ፀጋውን ያብዛልወት በረከትወ ይደርብኝ 🤲በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @ermiasseyoum5458
    @ermiasseyoum5458 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን አረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ሠላማተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅድሥት እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ሉቃሥሥለ ቅድሥት ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን!! የድከማቹን ውጤት ያሳያቹ!!

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj ปีที่แล้ว +2

    በፀሎት አስቡኝ ወልዴ ጊወርጊስ

  • @hermonmuhamedsuraj9729
    @hermonmuhamedsuraj9729 ปีที่แล้ว +4

    በ ውጪ ሃገር ወንድሜ ታሞቢን ባለቤቱ በመስተፋቅር በመተት ነው የያዘቹ ኣሁን አንደ ሌለ ሆነ ፈዞ ቀረ ኣባታችን ወንድም አህቶቼ አባካችሁ (ሴፈስላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ ኣስቡት )

    • @alexjijo9080
      @alexjijo9080 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብህ እመብርሃን ትቅረብህ

  • @fantaneshderese3980
    @fantaneshderese3980 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች ወለተማሪያም ብላችሁ ጸልዪልኝ

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ሀይልም ስልጣንም የሱ ነወ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ጤና ይስጥልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን ፫

  • @dawitberhe5518
    @dawitberhe5518 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @almazkidane4005
    @almazkidane4005 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እግዚአብሔር ብሌው አድራሻዎትን ያሳውቁን

    • @tekleyemanegash8739
      @tekleyemanegash8739 ปีที่แล้ว

      እኔም የፈለጉ ነው ኣገንሽ ወይ የኔእህት ? ስልክ የ መምህር ግርማ ?

  • @zebidermuniye2444
    @zebidermuniye2444 ปีที่แล้ว +2

    እግዝብሕር ይመስገን በዲንግል ቦታው የት ነው

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥልን አሜን

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ ክበሩልኝ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እግዚቢሒር ይጠብቅልንንንን

  • @hhhhggghghgg1826
    @hhhhggghghgg1826 ปีที่แล้ว +3

    እባታችን እድመን ጥና ያስጥልን 🙏ስልክ ፈልገ ነበ እባዬ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የደረሰላቾው ይድረስልን እመ አምላክ መምህር ጸጋዎቱን ታብዛላቹ በቦሮና የሚሰማ ድርቅ ድረሱላቾው

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 ปีที่แล้ว +2

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Kesis Memhere Girma!!! Let his blessing and his prayer up on all of us!!!