ረዱ መጣች ያልተጠበቀው ምላሿ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  5 หลายเดือนก่อน +153

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @alemmiki3769
      @alemmiki3769 5 หลายเดือนก่อน +5

      አረ አትቆራርጠው መጨረሻውን እኛ የማዳም ቅመሞች በጉጉት እየጠበቅ ነው

    • @YoditGoitom-y1d
      @YoditGoitom-y1d 5 หลายเดือนก่อน +3

      Eyob atekeled be feker keld yelem legetwa ewenetwa nat lebechachu yale kamera aweru keza letemelkach,👌

    • @RakebRakeb-b4w
      @RakebRakeb-b4w 5 หลายเดือนก่อน +1

      Desiyilali

    • @zemenugezu7446
      @zemenugezu7446 5 หลายเดือนก่อน

      ሔኖክ ነው አቤል ?????????

    • @maqdasazizy7381
      @maqdasazizy7381 5 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እኔንም እርዱኝ😢😢😢

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 5 หลายเดือนก่อน +1130

    ረዱ ስላከበርሽኝ አመሰግናለሁ

    • @tsionnegussa4518
      @tsionnegussa4518 5 หลายเดือนก่อน +46

      ምርጥ ወንድም ነህ ስብስክራይብ አርጉት❤❤❤

    • @hayatkedir9264
      @hayatkedir9264 5 หลายเดือนก่อน +6

      Yewendm temsalet

    • @HirutMaru
      @HirutMaru 5 หลายเดือนก่อน +18

      ሄንዬ ነልካም ትልቅ ሰው አስታዋይ እግዚአብሔር በጤና በጸጋ ያኑርልን 🙏
      እዮብ እና ረዱ እግዚአብሔር በፍቅር ያጣምርልን 🙏ረዱዬ አንቺ ትለያለሽ አስታዋይ ትሁት ክብርሽን የጠበቅሽ ነሽ 👉ረዱ የእዮብ ንግስት ❤️

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 5 หลายเดือนก่อน +6

      ግፋ ሄና እኛም እነረደሀለን አንድ መሆን አለባቸው❤

    • @alamreweyerus8077
      @alamreweyerus8077 5 หลายเดือนก่อน +14

      ማርያምን ሤቶችከሷተማሩ እርጋታ በጣምአስተዋይ ቆጆ ክብራንጠባቂ በጣምነውእምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍የእዮብ ንግስት ታድለህ

  • @betslot9715
    @betslot9715 5 หลายเดือนก่อน +114

    ፕራንክ የሚሉት ነገር ጉድ አፈላ ሰዉች እዳይተማመኑ አደረገ እረዱ እዉነቷን ነዉ ከእዚህ በፊት አገባዉ ብሎ አምጥቶ ፕራክ ሆነ ስለዚህ እረዱ ትወደዋለች ግን ፍራቻዋ ፍቅሯን ከገለፀች በዋላ ፕራንክ እዳይላት ፈርታ ነዉ ሔኖክ አይዋሽም እመኚዉ ከእነዚህ የተባረኩ ቤተሰብ ተቀላቀይ እንደዉም እድለኛ ነሽ እዬባ በል ተከባከባት መልካም የፍቅር ጊዜ ተኘዉላቹ ❤❤❤ ሔኖክ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ እንወድሀለን በሚቀጥለዉ እዬባ ሳያዉቅ ሰፕራይዝ አርገዉ እሷን ይዘህ አገናኛቸዉ የተባረካቹ ቤተሰቦች ተባረኩልኝ

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu 5 หลายเดือนก่อน +9

      በትክክል ልጅቷ በጣም ልክ ናት 😍አሥተዋይ ❤

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 5 หลายเดือนก่อน +6

      ረዱ እዚህ ቤተስብ መግባት መታደል ነው እዩብ ደሞ ይልጅ አዋቂ ሸበላ ታታሪ ቆንጆ ልጅ ከሱ ዕድሜ እማይጠበቅ አንቺንም ወርቅ ልጅ ስለሆንሽ ነው የጠየቀሽ እንቢ ማለትሽም እኔ ገምቼአለሁ ፕራንክ መስሎሽ ነው ትክክል ነሽ::

    • @O_L_D89
      @O_L_D89 5 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተን ፕራንክ እያደረጓችሁ ቢሆንስ? ከልብ የሆነ ነገር ካሜራ ፊት እንዲህ አይወራም social Media ላይም አይወጣም። ሁሉም ስክሪፕትድ ነው።🤷

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ለኛም መሰልኩ

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ 👍👍

  • @Emuyarsamalij
    @Emuyarsamalij 5 หลายเดือนก่อน +625

    እኔ 100% እሽ እደምትል እርግጠኛ ነኝ እደኔ የተሰማችሁ በላይክ ግጩኝ

    • @MadenaAdeim
      @MadenaAdeim 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ረዱ መልካም ዘመን ይሁንላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 5 หลายเดือนก่อน +3

      ግልፅ ነው ያው ተናገረች እኮ ፕራንክ መስሏት ነው የፈረችው እንጂ በሷም ውስጥ ያ ስሜት እንዳለ ነው ከወንድሙ ልታረጋግጥ ነው የመጠችው

    • @whcgcvh7409
      @whcgcvh7409 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኣዎ ትለዋለች😍

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu 5 หลายเดือนก่อน

      😄እኔ የመምህር ተስፋየ ተማሪት ሰለሆንኩ እንጂ ሰደቢሰደቤ እተዋቹ ነበር

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ትወዴዋለች ያስታውቅባታል ❤

  • @atalayngatu9457
    @atalayngatu9457 5 หลายเดือนก่อน +879

    እሽ ትበለው የምትሉ❤ 99ግዜ ስገባ የምውለው እናተን ሳይ😢😢

    • @Emuyarsamalij
      @Emuyarsamalij 5 หลายเดือนก่อน +4

      ምንም ጥርጥር 100%

    • @ውባለምጎጃሜዋ
      @ውባለምጎጃሜዋ 5 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ሥወጣ ሥገባ ሠነበትኩ እውነት

    • @alemmiki3769
      @alemmiki3769 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ውባለምጎጃሜዋልክ እንደ እኔ

    • @سليمانالعلي-ه1ن
      @سليمانالعلي-ه1ن 5 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም እንደዛው 100%

    • @EiveShv
      @EiveShv 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም በጉጉት ሥጠብቅ ነበር😢

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 5 หลายเดือนก่อน +394

    ተጋቡና አሳርፉን የምትሉ🙏🙏

    • @TarikwTadese
      @TarikwTadese 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @Zeynba-f1k
      @Zeynba-f1k 5 หลายเดือนก่อน +2

      ዊና መልካም ሰው❤❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም❤❤❤❤

    • @yeshieseta
      @yeshieseta 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዊናዬ አንተስ አታገባም❤

    • @habtshgecho7789
      @habtshgecho7789 5 หลายเดือนก่อน

      ዊና አወድክ ነበር ግን ፍቅርን ለምን አታግዛትም ያለው ሰው አትውደድ ጥሩ አይደለም እሱአም አድቀን ያልፍላታል እሺ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 หลายเดือนก่อน +381

    ማነዉ እደኔ የረዱን ምላሺ በጉጉት የጠበቀ👍👀😳

  • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
    @Mነኝየዱባይዋቀበጥ 5 หลายเดือนก่อน +104

    እረዱየ ፍቅሩን ተቀበይው እዮባ ምርጥ ልጅ ነው😢

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 5 หลายเดือนก่อน +3

      ትቀበለዋለች ግን ትግስት ሶብር ያስፈልጋል

  • @MekedesMekedespretty
    @MekedesMekedespretty 5 หลายเดือนก่อน +400

    በዚ የፍቅር ጥያቄ ደቡብ አፍሪካ ጣልቃ ገብታ ታደራድራቸው እኛ ከአቅማችን በላይ ነው😕😕

  • @gwmateiwerku
    @gwmateiwerku 5 หลายเดือนก่อน +57

    ትልቅ ወንድም እንደ አባትም ጓደኛም ሲሆን ደስ ሲል እግዚአብሔር ከነ ልቿችህ ይጠብቅህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +268

    እሺ ነው የምትለው 100% ትወደዋለች ረዱ አደራ እኛም ጨንቆናል😢❤❤❤😊

    • @CfRr-sp2pd
      @CfRr-sp2pd 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይደል 😂😂😂

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 5 หลายเดือนก่อน +1

      አው

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 5 หลายเดือนก่อน +7

      እረዱስትግደረደር ነው እንጅ ታፈቅረዋለች. እንዴት እደምታወራው. እደምታየው. እንደኔ ያስተዋለ.

    • @Emmaa2023
      @Emmaa2023 5 หลายเดือนก่อน

      የሚያስጨንቅ ጠፍቶ😒😒😒

  • @blenadmasu4214
    @blenadmasu4214 5 หลายเดือนก่อน +101

    ሄኖክ ግን በጣም አስተዋይ እና ቀና ወንድም ነህ የጋብቻ አማካሪነት መክሊትም ያለህ ይመስለኛል

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 5 หลายเดือนก่อน +98

    ዋውውውው ረዱ ጎበዝ አስተዋይ የምትገርሚ ሴት ❤❤❤ የምር የምር አንቺን የተወለደ ቤተሰብ አንቺን ያገባ የታደለ ነው በእውነት ❤

  • @senayitlove2885
    @senayitlove2885 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሔኖክ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ በርታልን እዳንተ ያሉትን ያብዛልን
    እና ሔኒ በነካ እጂህ ግኑኝነታቸዉ እንዲፀና በቻልኸዉ ሀቅም አግዛቸዉ ከእግዚአብሔር በታች ልጆች ናቸዉ ሰዉ ያስፈልጋቸዋል እጮኝነት ከ6 ወር በላይ ባይበዛ መልካም ነው ፍቅረኛሞች ሁነን አመት ሁለት አመት ከዛም በላይ ምናምን አይሰራም ለሰይጣን ቦታ መስጠት ነው ሀቅማችሁን አሰባስባችሁ ጎጆ ይቀልሱ ስርአቱ በቤተ ክርስቲያን ቢሆን መልካም ነው ይመቻችሁ ካጠፋሁ ግን ይቅርታ አድርጉልኝ በእውነት

  • @nas7117
    @nas7117 5 หลายเดือนก่อน +264

    1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችሁል 😂😂😂
    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 👍👈

    • @halehale7257
      @halehale7257 5 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስ አለሽ ማማየ

    • @KsaksaKsaksa-yo9ln
      @KsaksaKsaksa-yo9ln 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ነኛ

    • @Handel482
      @Handel482 5 หลายเดือนก่อน

      ከወድምየው ሚስት ጋር እህታማሞች ናቸው ?ድምጻቸው መልካቸው ሁሉ አንዳይነት ነው

    • @ሀዩ-ቈ2ሸ
      @ሀዩ-ቈ2ሸ 5 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀😀😀

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 หลายเดือนก่อน

      😂Ene

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 5 หลายเดือนก่อน +14

    የተረጋጋች ልጅ ናት ለዛ ያላት የትዳር የምትሆን ካየኋት ቀን ጀምሮ እወዳታለው ሰው ከምንም በላይ ስረአት ሲኖረው ደስ ይላል ረዱዬ ስርአቱዋ ደስ ይላል

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ
    @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ 5 หลายเดือนก่อน +34

    ምርጥ ልጅ ነው እሳም ምርጥ ልጅ ነች ተጋቡ እሺ በዩ የምትሉ ላይክ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 5 หลายเดือนก่อน +25

    እውነት ከሆነ ኢዮብ ያቀረበው ጥያቄ
    እሷም ያነሳችው ጥያቄ በጣም ልክ የሆነና መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው ምክንያቱም ፍቅር ቀልድ አያውቅም ስሜት ቀልድ አያውቅም ለሴት ልጅ ሲሆን ደግሞ ሁሉም ነገር ስሬስ ነው እምታርፍበት እፉይ እምትልበት ወንድ ትፈልጋለች
    ልጅቱ በጣም አስተዋይ ናት ነገር አስባ ልቧን ለመጠበቅ የሄደችበት ጥግ ደስ ይላል ቀልድ ቢሆንስ ብላ ስጥጠይቅህ ይሄ ለኔ ትልቅ ሀላፊነት ነው ብለህ አንተም በቁም ነገር መቀበልህ ገርሞኛል እናም መልካም ጥንዶች እደምትሆኑ እምነቴ ነው ለዛ ግርማ ሞገስ ፍቅር መተሳሰብ ላለበት ቤት እምትመጥን ሴት ናት 😍😍😍😍

  • @muhibun8776
    @muhibun8776 5 หลายเดือนก่อน +222

    መጣች ሄደች ገባች ወጣች ወይ አጠቃላቹ አንድ ላይ ስትሆኑ አሳውቁን በዚ ኑሮ አታዟዙሩን 😂😂❤

    • @madinaomar6422
      @madinaomar6422 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 5 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @AstAst-sg7hy
      @AstAst-sg7hy 5 หลายเดือนก่อน +6

      እኮ እኔ ለራሱ መዳም እያሸክርች እነሱ ደሞ😂😂😂

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 5 หลายเดือนก่อน +9

      እዉነት ብለሻል እኛ ሥንት የሚያሣሥበን ነገር አለ 😂😂😂😂

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 5 หลายเดือนก่อน +43

    ድምፃዋ አኮ ቃልየ ኖው የምትመስለው አሰኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน +172

    ማነው እንደኔ እሮጦ የመጣ😂 ማልካም ዜኔ ያሰማን❤❤

    • @s.daniwatube4686
      @s.daniwatube4686 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ene negn

    • @haiyhaim6436
      @haiyhaim6436 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @medi-f9y
      @medi-f9y 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳትድፊ ቀስ በይ

    • @sarasara1813
      @sarasara1813 5 หลายเดือนก่อน

      ወድቀ ነው የተነሳውት😂😂😂😂

    • @ZemezemeMohamada
      @ZemezemeMohamada 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ የወሬጥማት😅😅😅😅

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 5 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ እራሱ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር እና ረዱ ሀሳቧ መልካምነው እውነት አላት የሄ ፕራክ እያለ በዚ ሰዓት ማመን ይከብዳል እና ታላቅ ወንድሙን ጋር መነጋገራ በጣም ቆንጆነው ለኛም ትምርትነው በእውነት እናሰግናለን እኛንም ስላካፈላችሉን እዮብ በትግስት ጠብቅ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +123

    ረዱዬ ማርያምን ብሎማ አንቺን ሊፈትን አይሆንም የምር ወዶሽ ነው ፕራንክ ነው ብለሽ ለተጨነቅሽው ፕራንክ ነው ቢለን ጦርነቱ ከኛ ከዩቱዩብ ቤተሰቦቹ ጭምር ነው የምንለያየው😅❤❤

    • @medi-f9y
      @medi-f9y 5 หลายเดือนก่อน +6

      ሳህ 3ኛው የአለም ጦርነት ነው እሚነሳው ትክክል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@medi-f9y በትክክል ዋ እዮብ ብለናል አስጠንቅቀናል ሃሃ

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @birtukanbekele859
      @birtukanbekele859 5 หลายเดือนก่อน

      አደለ😂​@@medi-f9y

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እከፍታለን

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 5 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ የዋህ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ደርባባ ሴት😢❤ ይሄ ፕራንክ ከሆነ ግን ኡኡኡኡ ብዬ ነዉ ከዚህ ሰፈር የምጠፋዉ😢

  • @NEFISAMUHMMWD
    @NEFISAMUHMMWD 5 หลายเดือนก่อน +22

    እዉነት እረዱ አደቅሺለሁ ትልቅ ወንዲሙን ማማከራ ጀጊና ሴት ሂዊት ቀልዲ አደለም❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 5 หลายเดือนก่อน +29

    እዮባ እንኳን ደስ አለ 😂 በቃ እሺ ብላለች ስዳሩ ማልቀስ ድሮም የሴት ወጉ ነው❤እንጂ እሷም ትወድሀለች ደሞ ደስታክ ደስታችን ነው

  • @AleshgnTilahun9507
    @AleshgnTilahun9507 5 หลายเดือนก่อน +9

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ በፍፁም prank አይደለም የማርያምን ስም ጠርቷል።

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 5 หลายเดือนก่อน +7

    ረዱ በጣም እንወድሻለን አንድ ምክር ልምከርሽ ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት S*X እንዳታደርጊ ራስሽን ፣ ክብርሽን ጠብቂ የእኔ ቆንጆ ሁሉም ውብ ይሆናል ስጋትሽም ይቀረፋል
    መልካም የጋብቻ ጊዜ እንጠብቃለን

    • @nas7117
      @nas7117 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ድሮስ ሳይጋቡ ይደረጋል ወይ

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh 5 หลายเดือนก่อน +52

    ሲጀመር ገና video ሰትሰሩ ነው ፈቅረኛሞች እንደምትሆኑ የገባኝ መግደርደር አያስፈልግም ቀልደኛ

    • @sarahsarahaa
      @sarahsarahaa 5 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰብ የሚባል ነገር አለ እኮ

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh 5 หลายเดือนก่อน

      አይ በዛሬ ግዜ

    • @EmanMohammed-s4k
      @EmanMohammed-s4k 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሊሸቅሉብን ስለፈለጉ እጅ ያለቀ ጉዳይነው😂😂😂

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 5 หลายเดือนก่อน +1

      ግን እኔም የገመትኩት እደዛ ነው መጀመሪያም ፍቅር ኛው ናት

  • @mirkaneyohannes2112
    @mirkaneyohannes2112 5 หลายเดือนก่อน +5

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ ልቅም ያልሽ ሴት ይገባኛል ስሜትሽ በጣም ....ፍርሀትሽን አስወጊጂና ልብሽን ብቻ አድምጪው ልብ አይዋሽም እና.......
    ሄኒ ምን ያህል ብታቀርብህ ነው...? እባክኽን እዳትጎዳ ከልብ እህትም ወንድምም ሁንላት አማክራት አቅርባት.....(የታላቅ እህት ቦታነው የሰጠችህ) ትልቅ ዕዳ ነው ላንተ plz🙏
    ረዱዬ የኔ ንፁህ ሴት❤❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 5 หลายเดือนก่อน +127

    “ድንግል ማርያም “ስል ደስ ይለኛል “

    • @hbeesan7426
      @hbeesan7426 5 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም ደስ ይለኛል እናቴ ድንግል ማርያም😢💝💝

    • @tigistalemayehu6204
      @tigistalemayehu6204 5 หลายเดือนก่อน +3

      አኔም ❤❤

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER 5 หลายเดือนก่อน +2

      እእኔም❤❤❤❤

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ እውነት ብስል ልጅ ናት አወ በኋላ ፍራንክ ቢሆን ምን ያክል እንደምትሰበር እኔ እራሱ ሳስበው ነበር ምንም ብትወጅው ይህ ማሰብሽ እራሱ ጎበዝ ነው ❤ መልካም የፍቅር ጊዜ ብለናል

  • @غالالثريا
    @غالالثريا 5 หลายเดือนก่อน +64

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ሩዱ ጥያቄውን. እንደምትቀበይው ተስፋ አደርጋለሁ😢😢😢😢

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እድለኛ ሰው ነህ እዮባ አስበው ከመጣች አጭር ጊዜዋ ቢሆንም ሰው እንዴት እንደሚወዳት: ደግሞ መልኳም ፀባይዋም ከእሷ ጋር የሚወዳደር እስካሁን በቤተሰባችሁ የለም ሁሉንም የምትቦንስ ቆንጆ እና ስነስርዓት ያላት። እዮባ ቆንጆ ነህ ከሴቶቹ ደግሞ 1ኛ ቆንጆ ረዱ።

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 5 หลายเดือนก่อน +38

    ከናተ በላይ እኔ ምን አቸኮለኝ ግን በማሪያም ተጣመሩ ለምንም ነገር በማሪያም ብየ አላውቅም ስለምወድሽ ነው ረዱ❤❤

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 5 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ተው በማርያም ማለቱን ምን አመጣው ምርጫዋን እሷ ታውቃለች

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@GenetyeTwahdoLij ያው የሠው ደስታ ስለሚያስደስተን ነው😊

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 5 หลายเดือนก่อน

      @@Lijtofuk እሱ ጥሩ ነው መገዘት ግን ሀጢአት ነው

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of 5 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ለመናገር እንደዚህ ይፋ ባይሆን የተሻለ ነበር በተለይ ለሷ ምክንያቱም ቤተሰቧ ያያል በውስጥ ተነጋግረው ከተሳካ በኋላ ለሰው ቢያሳውቁ የተሻለ ነበር

  • @Heyb21
    @Heyb21 5 หลายเดือนก่อน +28

    የአመቱ ምርጥ ወንድም ሄኖካችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @meskerm2880
    @meskerm2880 5 หลายเดือนก่อน +20

    ኤኒ የጠየቀችዉ ጥያቄ ትክክል ነዉ ምክንያቱም ፕራክ የሚባል ግን ምን ያህል ዋጋ ያስከፍላል እና እረዱ አልፈልግም አላለችም እኮ እዉነት መሆኑን ማወቅ ፈልጋነዉ እደምትወደዉ ያስታዉቃል ስለዚ በደብ ንገሯት የሁነት መሆኑን

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 5 หลายเดือนก่อน +103

    እንኳን ደና መጣሽ አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለናል እንደ Addis Family አብረው ይሁን የምትሉ እስኪ እንያችሁ 🖐🏻

  • @DanielBekele-dj4jk
    @DanielBekele-dj4jk 5 หลายเดือนก่อน +23

    ምንም ጥረጥራ የለውም እሺ ትላሌች፣እውነተኝ ፍቅር ስሆ ስረት አለው በጣም ደስ ትላሌች!! 100%

    • @medi-f9y
      @medi-f9y 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ያርገው ለስርጉ ቀሚሶን ግዛልኝ የተቀለችው ባይሆን እሺ እባክህ

    • @DanielBekele-dj4jk
      @DanielBekele-dj4jk 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለቀሚሱ አትጫነቂ ገዛላው ከእሄወ ቀሚስ ይልቁንም እውነተኛ ፍቅር ኖሮት ብጣሚሩት ደስተኛ ነኝ & መልካም ምኞት ነው!!

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 5 หลายเดือนก่อน +73

    ማነው እደኔ ሁሌም እየገባ ሲያይ የሠነበተ ማርያምን ብትጣመሩ ደሥሥ ነው የሚለን ሁለት ምርጥ ፍቅር ብቻ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 หลายเดือนก่อน +7

    ረድዬ እርግጠኛ ለመሆን ወንድሙ ጋ መጥተሽ መወያየትሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ አስተዋይ ነሽ ሄኒ እንደ ታላቅ ወንድሙዋ አይታህ አማክራሀለች ከባድ ሀላፊነት ጥላብሀለች ሀላፊነቱን በጥንቃቄ ያዝ እዮቤ እንኳን ደስ ያለህ ረድዬ ፍቅሩን እንደተቀበልሽ ግልፅ ነው በጣም ደስ ይላል አብራቹ እስክትመጡ በጉጉት እጠብቃለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TaleworkmengeshaTalework
    @TaleworkmengeshaTalework 5 หลายเดือนก่อน +74

    ስሮጥ ነው የመጣሁት መልካም ወሬ ያሰማን ❤🥰ረዱ እሽ በይ

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 5 หลายเดือนก่อน +41

    ረዱዬማ ባክሽ ገብቶልሻል አትዋሺ። የኔ በሆነ ብለን የምናስበው ሰው ባልጠበቅነው ግዜ እሱ ደፍሮ ሲያፈርጥብን የሆነ አስናቀ ነው የምንሆነው ደስታው ድንጋጤው በቃ ምልበልሽ ታድለሻል ሀቂቃ እፍፍፍፍፍ በዚ ዘመን ታማኝ የትዳር አጋር ማግኘት ማለት ኦ። በቃ እራሱን ችሎ ካቺ ምንንም ሳይፈልግ የኔ ሁኚ የኔ የሚል ኦ 😥😥😥

  • @Ohoud_Alanzi
    @Ohoud_Alanzi 5 หลายเดือนก่อน +82

    እረዱዩ የምትወዱ

    • @Hawaa-f7r
      @Hawaa-f7r 5 หลายเดือนก่อน

      ene🎉🎉🎉

  • @luchiatewolde1123
    @luchiatewolde1123 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረዱ እዉነትዋ ናት ምክንያቱ በመጨረሻ ፋራንክ ነዉ ቢላትሰ?በሁለተኛም እዮብ በጣም ተጫዋችና ቀልደኛ ሰለሆነ ልጂትዋ እርግጠኛ ለመሆን አልቻለችም በተረፈ መልካም የፋቅር ጌዜ ይሁንላችሁ

  • @Nefisanaseer-p2u
    @Nefisanaseer-p2u 5 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ አስተዋይ ሴት እውነትሽን ነው እርግጠኛ ሳትሆኚ ምንም ነገር እንዳትወስኚ❤❤❤

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 5 หลายเดือนก่อน +9

    ረዱ ትክክል የኔቆንጆ አስተዋይ ልጆ ነች❤❤ እያባ ስናየው መልካም ልጅ ይመስላል❤

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 5 หลายเดือนก่อน +8

    ኸይር ያሰማን ምንም ጥርጥር የለውም እሺ ትላለች ብየ አስባለሁ እዮባየ ግንኮ ያጠፋ ይመስለኛል የፍቅር ጥያቄ አቀራረቡ ላይ ለማንኛውም ይሳካል ብዙም አያሰጋም ምርጥ ልጅ ነች ረጋ ያለች❤

  • @bezu918
    @bezu918 5 หลายเดือนก่อน +16

    ጎበዝ ረዱ የልጅ አስተዋይ መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ነው የጠየቅሽው👏👏👏👏

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ለምን ለግል አልጠየቀም በአደባባይ ሲጠይቃት አይገባም ነበር

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj 5 หลายเดือนก่อน +25

    ሄንየ ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @hiwotYereda
    @hiwotYereda 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትልቅ ልጅ ነሽ የእውነት ከታላቅ ወንድሙ ጋር መናጋገርሽ♥♥♥

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 5 หลายเดือนก่อน +11

    ረዱዬ እሺ በይው እሺ እንድትይው እግዚአብሔር ፍቅሩ በልብሽ ያሳድረው❤❤❤

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ታላቁን አክብራ እደዚህ በመጠየቋ ጎበዝ ናት ታላደቃት ማለፍ አልፈልግም ትልቅ ደረጃ ድረሽ እህቴ❤❤

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 5 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ታድዬ ዛሬ ገና በቃ አደኛ ስኮምት ዋው። በእርግጠኝነት በመጀመርያ ይመለስልኛል ።😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ረዱዬ የእዮቤ ነሽ ከማንም አትቀላቀይ ማለቴ። በቃ እሱ ነው ውበትሽ የምር እፍፍፍፍ ቆጂት። ከቃልዬ ጋ። ብትቀላቀይ አስቢበትትትትትት❤❤❤❤

    • @nas7117
      @nas7117 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ቀድሜሻለሁ😂😂😂

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน +3

    ያለቀ ጉዳይ ነው ❤ያስፈራት ፕራክ ቢሆንእሳ በሆላ ለኔጥሩ አይሆንም ነው እንጅ ያው የሱናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብቃል
    @አብቃል 5 หลายเดือนก่อน +30

    1 አደኛ ነኝ ላይካቺሁ ያስፈልገኛል እረዱ አታሳፍረንም የኔ ፀባዬ ሰናይ

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሂን ቪድው ሶስት ግዜ አየሁት
    ቀጥ ቶሎ ልቀቁልን😮😮
    ዮባና ረዱ መልካም የፈቅር ግዜ ተመኘሁላችሁ

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 5 หลายเดือนก่อน +19

    ደሞ አዲስ ጥንዶች ሊመጡ ነው ተመስገን እኔ መቼም ቆሜ የቅረቴ ነው ተው የኔ ና ተው 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Taiba-p4u
      @Taiba-p4u 5 หลายเดือนก่อน

      Ynkonja abser ❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Gazebo21
      @Gazebo21 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔም ቁሜ ቁሜ ነው የተገደርኩት❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 5 หลายเดือนก่อน +2

    prank ቢሆንስ ብላ ፈርታ ነው እንጅ በጣም ነው የምትወደው እሽ ትለዋለች 😊😊 መግደርደር የሴትነት ወጉ ነው

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 5 หลายเดือนก่อน +124

    የተሰቀለችው ሀበሻ ቀሚስ ማነው እደኔ ያማረችው❤❤❤❤❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ☺️☺️☺️☺️

    • @Bzu632
      @Bzu632 5 หลายเดือนก่อน

      😍😍

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤

    • @webtube21
      @webtube21 5 หลายเดือนก่อน

      አቤት አየሽብኝ አይደኔ እኔ ልቤ ከረዱ ምላሽ ነበር😂😂😂😂

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ደረባባ እሰይ ጎበዝ ትክክል ነሽ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነዉ ማጣራትሽ ጥሩ ነዉ ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴህ ነዉ ልጅ ማለት❤❤❤❤እዮብ ታድለሃል ምርጥ አጋር ተሰጥቶሃል ተጠቀምበት

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 5 หลายเดือนก่อน +10

    በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ❤️እዮባዬ እንኳን ደስ አለክ🎉🥰ረዱ ልባም ና አስተዋይ ሴት ነሽ 🥰🥰

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 5 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ መጠን ሰው የሚወዳትን ልጅ ማግኘት የምር መባረክም መታደልም ነው። ፀጉሯ እዩት እስቲ አለተሰራችውም ግን ሲያምርባት; አሳሳቅዋ ልብን የሚያስደነግጥ። ጨዋነትዋ ማንም ጋር ያላየነው: መልኳ ውብ ቆንጆ
    ትለያለሽ ረዱዬ የቤተሰቡ ፍካት አና ድምቀት ሆነሸ ነው የምትኖሪው እዮባ በዘመንህ ሁሉ እንደ ልዕልት ተንከባከባት

  • @EyerusTeferi-ry4yv
    @EyerusTeferi-ry4yv 5 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ እረዱ በእውነት ምርጥ መልስ እዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ እዮባ እኳን ደስ አለህ ምርጥ ምላሽ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጠንክርላችሁ በርቱ እምታምሩትም አብራችሁ ስትሆኑነው በጣም ነው የምወዳችሁ ድንግል ትጠብቃችሁ በርቱ በስራችሁም ጠንክሩ ❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዮባ እዮባ እንዴት ነህ ረዱ ያተናት ብያለሁ 😂😂😂😂😂 አይ እብዬ ብዙግዜ ቀልደህ ስለነበር ረዱ ርግጠኛ መሆን አቅቷት ነው እንጂ ትወድህ አለች ደሞ እሺ ትላለች ሄኒ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዱ ማሬ እዮባ ነው ባልሽ እሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ቀጣይ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን ፎንቃማ አለባት እየተሽኮረመመች ነው አቦ ቶሎ ተመቻቹና እኛም ፈታ እንበል እዮባ ላፈቀረው የኔ ጭንቀት ምን ይሉታል ለማንኛውም እሺ በይው ረዱ🥰🥰🥰🥰🤗

  • @genethaile9003
    @genethaile9003 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውነትሽን ነው አንቺ እሺ ብለሽ ፕራክ ቢላት ከባድ ነው መቼም ሄኖክ ልገልፅህ አልችልም ቃል የለኝም መልካሙን ሁሉ በልጆችህ አግኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ እረ ሁለቱን አብረው ማየት ቸኮልኩኝ

  • @mirkaneyohannes2112
    @mirkaneyohannes2112 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደግሞ እዮባ ደግመህ ደጋግመህ አስብበት.... ለእውነተኛ ሴት ልጅ ከባዱ ጊዜ አሁን ረዱ ያለችበት ግዜነው! አታጨናንቃት ከዝህ በላይ ሂድ አሳያት ለእሷስትል ምን ያህል ርቀት መጓዝ እደምትችል እሷ የራስህ ለማድረግ ምን ድረስ መሄድ አደምትችል ከልብህ አሳያት ለሴት ልጅ ወሳኝ ነው ይሄ እርግጠኛ እስክት ሆን ሺ ግዜም ብሆን ሞክር የምር ከልብህ ከሆኔ....እዮባዮ ገና ልጅ ብትሆንም ጥሩ ልብ እዳለህ አምናለሁ
    እግዚአብሔር መልካሙን የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ❤

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 5 หลายเดือนก่อน

    She is smart በጣም አድናቂሽ ነኝ ለጠየቅሽው ጥያቄ አሁን ግን ይበቃቸዋል እየቆራረጣቹ አታሰለቹን ሄኖክ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ለሴት ያለህ ክብር ከአሁን በኃላ የመጨረሻ ነው የምንጠብቀው

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 5 หลายเดือนก่อน +21

    ቀጣይ ቢዶ አብረው ይጡ የምትሉ❤❤❤

  • @EdenBisrat-g7g
    @EdenBisrat-g7g 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሷም ፍቅር ድብን አርጐ ይዟታል እየተንቀጠቀጠች እኮ ነው

  • @yeshifana
    @yeshifana 5 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ የተባረከ ስራአት ደግነት ፍቅር ወዋ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱ በጣም ጨዋና አስተዋይ ነች እዮብ ግን ማርያምን ብሎ አይዋሽም አይዞሽ ግን ፕራንክ ማብዛቱ ልክ ነሽ ያጠራጥራል።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ቆጆ ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው አሪያ የሚሆኑ ናቸው ተቀላቀይ እደምራት እኳን አያዪም ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye984 5 หลายเดือนก่อน +4

    ረዱም ጋር የፋቅር ሰሜት ያለ ይመስለኛል ❤
    መጨረሻውን ለመስማት ቸኩያለሁኝ. ይመቻችሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +30

    እሺ ካለች ከተጋባቹ በኋላ ግን ጥያቄ አለኝ ለእዮብ ሃሃ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 5 หลายเดือนก่อน +5

      የኛ ጥያቄ መች ያልቃል 😄😄

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน

      @@asdpeh3842 ኧረ ኡ 😂🤣

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ናት ጥያቄዋ ግን ወንድሞቹ አሁን የጠየቅሽውን ጥያቄ ጠይቀውታል እና አትፍሪ እሽ ተስማሙ ይሻላል

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 5 หลายเดือนก่อน +13

    በቪዲዮ ላይ ፕራንክ ስለለመድን እውነታውን መለየት አቃተን ረዱም ሐሳቧ እውነታውን ከፕራንክ መለየት ከብዷት ነው።ፕራንክ ቀንሱ እውነታ ስራቹን አሳዩን

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱ የተባረክሽ በዚህ ዘመን ወጣቶች እንዳንቺ የተረጋጋ በvideo ባየኋችሁ ነው የምፅፈው የተረጋጋሽ ልጅ በእውነት ሁለታችሁም ሥነሥርአታችሁ የተባረካችሁ ከጨዋ ቤተሠብ የወጣችሁ አንቺንና ኢዮባን ማለቴ ነው በእውነት ላጥናው የምትይው እንከን የለውም ሁሉ ነገሩን ታውቂያለሽ የማታውቂው ሠው ወይንም የቤተሠብ አካል የለም ቤተሠቡን ሁሉ የምታውቂያቸው ክርስትናቸው ሥነሥርአታቸው ይሄን ልታጭው አይገባም ነው ለእሱ ማድላቴ ሳይሆን ለሴት ልጅ ነው የወንድን ማንነት ለማወቅ የሚከብዳት አንቺ ግን እድለኛ ነሽ በደንብ ታውቂዋለሽ ስለዚህ ዞሮ ዞሮ ከማይቀረው የተፈጥሮ ህግ እጅሽ ላይ ያለው ይሻልሻል እግዜአብሔር ይባርክሽ እዮባም አክባሪሽ እንደሚሆን እስከ ዛሬ ከምናየው video ተረድቻለሁ እግዜአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ከነ መላው ቤቸሠቦቻችሁ ይባርክላችሁ በእውነቱ ዛሬ ፍንጭ ሥለሠማን ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 5 หลายเดือนก่อน +30

    አደኛ ዛሬ ገና ያረቢ። ረዱ የእዮብ ያርጋት ሀቂቃ አመሏ እፍፍፍፍፍ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራት ያረቢ የረዱ ትሁን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @belanebelane237
      @belanebelane237 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @semirasefa9577
      @semirasefa9577 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂መገን የምንመንገድነዉ 😮😮

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😮

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@mekdestemeche6871 ወደ እዮብ መድራሳ ነው የምህነው😊😂😂😂

  • @senayitlove2885
    @senayitlove2885 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ምትገርም ልጂ ነች አስተዋይ አርቆ አሳቢ ሳላደንቅሽ አላልፍም እረዱ
    የቅዱሳን አምላክ አንድ ያድርጋችሁ በፀሎት በርቱ

  • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሔኖክን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ማርያምን👍👍👍 ረዱ እና እዬብ ሁሉም ነገር ተሣክቶላቸዉ ፍቅሩን ተቀብላዉ መጨረሻዉን ለማየት የጓጓ😮😮❤️

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ እዮባ ትንሽ ዋጋ ይክፈል ዋጋ የተከፈለበት ነገር ክብር አለዉ ረዱዬ በጣም ደስስ ምትይ ሴት ነሽ ከተፋቀራቹ እኮን ቆያቹ 😂😂ተጋብታቹ ለማየት ያብቃን

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 5 หลายเดือนก่อน +14

    ፊልም ስሩብን ምን ማረግ እንችላለን ድህነቱም ኑሮውን እኛ ላይ ይጫወታል እናንተም ተጫወቱብን ምፅ ድሮም የወደቀ ዛፍ ምን ይበዛበታል ነው ነገሩ እቃ እቃ ተጫወቱብን .... እየቆራረጣቹ ለ View ስትለቁ እንኳን የማይባንን የዋህ ህዝብ አገኛቹ ምን ታረጉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 5 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል ሰው በነአብርሽ ጀመረ መጋጋልይዟል

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn 5 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 5 หลายเดือนก่อน +2

    ርዱ ጎበዝና አስተዋይ ሴት የበለጠ አከበርኩሽ ቆንጅየዋ መልካሙን ተመኘሁ ሄኒ ትልቅ ወንድም ተባረክ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረዱየ ስርአትሽን ስወድልሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እዮባየ ፍቅርህን በደብ ግለጽላት ወድማችን ሔኖክ ትልቅሠዉ❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱዬ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩሽ ለሄኖክ የጠየቅሽው ጥያቄም ትክክለኛ ጥያቄ ነው ሄኖክን ደሞ ትክክለኛውን መልስ ስለሚሰጥሽ በቃ ደስ ይላል ሄኖክ ምርጥ ሰው ለወንድሞቹ ያለው አክብሮት ፍቅር በጣም ደስ ይላል እኔም እዳተ ታለቅ ወንድም መካሪ ቢኖረኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ረዱዬ አስተዋይ ልጅ ነሽ እናም ለሄኒ መናገርሽ ትልቅነት ነው እና አብራቹ ሁኑ ይሳካላቹ❤

    • @addyasd3780
      @addyasd3780 5 หลายเดือนก่อน +1

      ረዱብራክአይደለም

  • @senaitguangul7388
    @senaitguangul7388 5 หลายเดือนก่อน

    ረዱ ትክክል ነች የዘመኑ ትዳር ለፈቶ ኮትኩቶ ያሳደገ ወላጅ ሳታማክር ሳትነግር በዬቲዬብ ላይ ሲሰሙ በጣም ክብር ያሳጣታል ነገ ችግር መፍጠር ይህች አዘን ላይ ትወድቃለች ።ለወላጆችሽ ቅድሚያ ስለ ስጠሽ ተባረክ ቆንጆ እርምጃ ነው ተባረኪ ፋጣሪ ሕይወትን ይባርክው ተባረክ ።ወላጅ የባረከው ትዳር ይባረካል ተባረኪ የኔ ልጅ ስነ ስርአት ያለው ወላጅ ያሳደገሽ ቤተስቦችሽ ይባርክ ።እወድሻለው

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 5 หลายเดือนก่อน +29

    እስኪ ወርፉ 😂ልያዝና ልስማ ምንይሆን ቅመሞች😂

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 5 หลายเดือนก่อน +2

      ይመችሽ የኔቢይጤየ

    • @TecnoAhmad
      @TecnoAhmad 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 หลายเดือนก่อน

      ከከከከከ

    • @asdfaaa8876
      @asdfaaa8876 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @FasikaAlex
    @FasikaAlex 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዚ ቤተሰብ ውስጥ መግባትሽ መታደል ነው ሄኒ ክብር አለኝ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነች። ✍️ወዴ ሔኒ መሔዷ ትሑት እነቷን ይገልጻል።በቃ ቀጣይ እሺ የሚለዉን ምላሽ ይዛችሑ ከች😂💝💝

  • @dgfg8359
    @dgfg8359 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዮብና ረዱ ወደ አድ ተመለሱ ይህ መመላለሥ ጥሩ አደለም ይህ ነገር አሜርካን ከሠማች እጃ ላሥገባ ብላ እዳትበትናቹ ፈራሁ. 😢

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዉይይይይ ነብሳቹ ይሰቀል አስጨነቃችሁን 😂😂❤❤❤❤የኛስ እንዲ መጓጓት ቆይይይ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ፍቅር ሲይዘኝ ሳቅ ሳቅ ይለኝ ነበር ደስይለኝ ነበር ይናፍቀኝም ነበር እሺለማለት ያለው ፍርሀት አሁን ግን ባሌ ሁኗል

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 5 หลายเดือนก่อน +20

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ😂😂❤❤❤

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፕራንክ ነዉ ብትል ግን እኔ እና ኮማቾች ተባብረን ደብዛሕን ነዉ የምናተፋሕ እዮባ ቴኬር በሰዉ ስሜት እንዳትቀልድ ዋጋ ያስከፍልሀል።

  • @tube5565
    @tube5565 5 หลายเดือนก่อน +49

    ማሻአላህ ልጅቱ ግን የቤት ልጅ ናት ፀባየ ሠናይ👍👍

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝእህት

    • @tube5565
      @tube5565 5 หลายเดือนก่อน

      @@Lebabachannel እሽ መልሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 หลายเดือนก่อน +2

    እወነቷን ነው ይህ ፍራንክ ፕራንክ እሚባል በሸታ በህይወት ውሰጥ ከባድ ነው ። ሄኖክ እንዲህ አይነት ነገር አስቁም አንተ በጣም ትሁት ስለሆንክ ፍራንክ እሚባል በሽታ በካሜራ። የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ በጣም አደጋ አለው። እረዱን እጋራታለሁ የዛን እለትም በካሜራ የፍቅር ጥያቄ ደስ አይልም ብዙ መዘመን ይቅር