ምርጥ ፍርፍር በእንቁላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024
  • Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
    / ethiotastyfood
    / ethiotasty
    EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

ความคิดเห็น • 632

  • @muhammedabdu3609
    @muhammedabdu3609 5 ปีที่แล้ว +87

    ዋው አጓጓሽኝ በሰው ሀገር ስላለሁ ነው እንደት የእናቴ ጓዳ እደናፈቀኝ እስኪ እንደኔ በሰው ሀገር ያላችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @simrahnazim5950
    @simrahnazim5950 5 ปีที่แล้ว +1

    When I was 6 years old my dad got transferred to Ethiopia and we stayed there for 2 years, those were the best years of my life. People of ethiopia are so hospitable and so friendly they make you feel at home. My amharic is quite rustic now but I'm glad I conversed in it when I was younger. I can never forget the strong taste of injira and the curry that went with it. The long bread we used to eat! I love ethiopia and I am so glad I had the opportunity to know this great culture! Love to all!
    From Simrah, India

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 ปีที่แล้ว +212

    ባለሙያ ሴት በእነማሚ ግዜ ቀርቶ ነበር አሁን ላይ እንዲህ ሙያተኛ ባለሙያ ሴት በማየቴ ተባረኪ እረ ሴቶቻችን እኮ ልብስና ኮስሞቲክስ ላይ ትኩረት እና ፉክክሩ ይህው ሁኗል ምራቅ የሚያስውጥ ፍርፍር 👍

    • @jerryj3444
      @jerryj3444 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 5 ปีที่แล้ว

      ልክነዉ

    • @dbkndzhuns6857
      @dbkndzhuns6857 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጲያ ትቅደም ናታንኤል አድናቂህ ነኝ

    • @emumesud1160
      @emumesud1160 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @meazaabera1996
      @meazaabera1996 5 ปีที่แล้ว +1

      What about you man ,u have to cook for yourself 🙄 don't be like you're grandpa😎

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +396

    እንደኔ የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ እእእ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +1

      እእእእማ አብሽሬ እሰራና እበላለን እኔ የናፈቀኝ ሽሮ ተጋቢኖ እውይ በለሁት ክክክ

    • @amiinatube7903
      @amiinatube7903 5 ปีที่แล้ว

      Dasilal 😍

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ።የኔማር

    • @tiruneshwerqey6876
      @tiruneshwerqey6876 5 ปีที่แล้ว

      የእስውቲና ሳወር ዶሮ አጠባበስ ለማየት ሊንኩን ይክፈቱ።
      th-cam.com/video/_gavGWz-S8s/w-d-xo.html
      የሳሊተ ምሕረት ትንሥዔ በዓል ለማየት ሊንኩን ከታች ይክፈቱ።
      th-cam.com/video/oyYNTfO6C_U/w-d-xo.html
      የፃድቃኔ ማሪያም ያመቱን በዓል ለማየት ሊንኪን ከታች ይክፈቱ።
      th-cam.com/video/XXrAuIsBat0/w-d-xo.html
      የ ሠርግ ወረብ ለማየት ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ።
      th-cam.com/video/U7noxNypZ-w/w-d-xo.html

    • @ابراهيمالهياس-م1م
      @ابراهيمالهياس-م1م 5 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @albanvaca8471
    @albanvaca8471 4 ปีที่แล้ว +1

    Saludos desde Ecuador, no entiendo su idioma ni escritura pero ya conozco de cocina, danza y música africana. / Greetings from Ecuador, I can't understand your language but I know already about cooking, dance, music and sports from Africa.

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይዘንዶ ሞያ አለለካ ውሀሳይከለስ እንዲህ ፍርፍር ይሰራል ለካ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ፍርፍር በጣም እወዳለሁ እንጀራው እፍሪጅ ስለሚቀመጥ ከቁላላሁ በሃላ ውሀ ከልሼ ስለማፈረፍረው አንዳዴ ወጥሊሆን ትንሽ ይቀረው ነበር 😂😂😂አሁን አሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ 🌹🌹🌹

  • @yulnikita
    @yulnikita 4 ปีที่แล้ว +1

    I can't understand anything really.. But your accent is so pretty I enjoy watching. & the food looks great as well. 🌟 Happy Holidays!

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 🤗 Happy Holidays🌟

  • @እግዚኦተሳለነ
    @እግዚኦተሳለነ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቀለል ያለ ደስ የሚል አሰራር አንችም እረጋ ያልሽ ብቻ ሁሉም ግሩም ነው። እናመሰግናለን!

  • @messeret911
    @messeret911 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou for mouth watering dishes 😋😋😋😋👌yummy

  • @lellazfetwa4302
    @lellazfetwa4302 5 ปีที่แล้ว

    👀😋😋😍Offfff des sil ere enjera kebelahugn buzu hunognal atasaygn

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว +2

    እጂሽ ይባረክ እህት ምግብ መሥራት በጣም ነው እምወድ

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ፍርፍር ...... ለልጆች ለምሣ ዕቃ የሚሆን ምግብ ብሠሪ ደስ ይለኛል

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻአላህ. በሬው. ቅላቱ እዴት. ያምራል. ኬትኑው የገዛሹ. እዴት. ቢዘጋጅ. ነው. እዲዚ. ሚቀላው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ናት የምታዘጋጅልኝ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 5 ปีที่แล้ว

    Gobez balmuya keserash keeregatash kehulu neger gar betam teru new thankyou

  • @zinetmohammed5912
    @zinetmohammed5912 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ ቀልብ አገኘሽ እጀራ ናፍቆኛ ኡፍ አንጀቴ ደረቀ በሩዝ ያምራል እናመሰግናለን

  • @hayathussentube8777
    @hayathussentube8777 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እጅሸን ይባርክልን በጣም ቆጆ ፋርፍር እናመሰገናለን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow እጅሽ ይባረክ ውዴ
    ምርጥ ባለሙያ ነሽ 😘😘አረ ምራቅ አሷጥሽኝ ገራሚ ነው ሙያ ከጎረቤት ይላል ይሄ ነው

  • @YET64
    @YET64 5 ปีที่แล้ว +4

    Great one. I have learned great presentation! I like it and recommend this is the great channel to learn how to cook Ethiopian Dish

  • @SamsungSamsung-pc4lr
    @SamsungSamsung-pc4lr 5 ปีที่แล้ว

    ባጣም እናአ ማስግናለ ምርጥ ስራአ ናው ባርቱ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
    @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ 👍

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว +88

    ማማዬ ዋዉ ቴንክስ😍 እንጀራዉ ጠፋ እንጂ ሙያ ሞልቶ ነበር ።😂😂

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

      Jemila Yimam ehte Bahrain mnew latamchilagn tchyalshn??😍😅

    • @semutube2755
      @semutube2755 5 ปีที่แล้ว +1

      enjera endet yitefal
      enjera yelelabet hager yelam hulum hager ale

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

      Hanan sultan ale gen endenat ayhonm biye new wude yejesona segatora ere sntu bcha fetari ytebken 🙏🏻

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

      Jemila Yimam ok mamaye emokrewalhu ehte befetari sim kelbe amesgnalhu wude yagere laji balshbet yasebshw tesakto :selamna tena fikirna destan yabzalsh 🙏🏻😍💘😘😘

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 ปีที่แล้ว

      🙋🙋👍👍👍

  • @mimigondere4711
    @mimigondere4711 5 ปีที่แล้ว +1

    Weyene ere seyamer eshi seyasgomej tebareki konjet

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆነው❤

  • @fatimamogharbel6568
    @fatimamogharbel6568 5 ปีที่แล้ว +6

    ምራቄን እያወጥኩ ነው አይቼው የጨረስኩት እንጄራዬ በጣም ናፈቀኝ ባለ ሙያ ነሽ በርቺ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል አሰራሩ እርግጠኛ ነኝ እዴሚጣፍጥ እኔም ሰርቸ እሞክረዋለሁ

  • @tobiataio6806
    @tobiataio6806 5 ปีที่แล้ว +6

    እህት እናመሰግናለን እኔ አሁን ያንችን አይቼ ልሰራ ነው ከዛ ዋጥ ዋጥ ነው ሁሉም አለኝ እስኪ ልነሳ

  • @Rain-bx2pz
    @Rain-bx2pz 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ!😋👌በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን እህቴ በርቺ ።ሰብስክሪብ አድርጌያለሁ 😆😆😆❤

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 5 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ እህቴ 😘😘😘♥

  • @መሪጓልዓጋመ
    @መሪጓልዓጋመ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው ባለ ሞያ ነሽ እናመስግናለን

  • @bangladeshbangladash4630
    @bangladeshbangladash4630 5 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሲያምር በጣም ናፍቆኛል ማማየ

  • @እናትሀገሬኑሪልኝማረፍያየ
    @እናትሀገሬኑሪልኝማረፍያየ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ከአይን ያዉጣሽ ምራቅ ያስቸግረኛል እዉነት የአንቺን ሞኛ ሳይ ግን ሽንኩርቱን በቁም ቢሆን በጣም ያምርልሽ ነበር እስት ሞክሪዊ ዉዴ በርቺ ተባረኪ

  • @ሴምሴም
    @ሴምሴም 5 ปีที่แล้ว

    Yena ehet mekenesha malet mn malet new ????,ejeshen yebarek

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 ปีที่แล้ว

      ይህን በመጫን የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ይመልከቱት th-cam.com/video/yrwXawzuzK0/w-d-xo.html

  • @labibhmoh2229
    @labibhmoh2229 5 ปีที่แล้ว

    አሁን ልሠራ ነበር እጀራዉ ከየት ይምጣ

  • @حياتيمعاللهاجمل-ل9ج
    @حياتيمعاللهاجمل-ل9ج 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሳየው ጠገብኩ ሳስበውም እጂ የሚያስልስ ፉርፉር ነው እጂሺን ይባርከው

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +1

    መከለሻ ምንድን ነዉ አልገባኝም።በተረፈ እናመሰግናለን

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      የቅመም አይነት ነው ሊንኩን በመጫን የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን የመልከቱት
      th-cam.com/video/yrwXawzuzK0/w-d-xo.html

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +5

    ፍርፍር ዉስጤ ነበር የት ይገኛል እናመሰግናለን

  • @እናቱማዓዚና
    @እናቱማዓዚና 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ በጣም ነው ሚስጎመጀው እናመሰግናለን ፍርፍር እንዴት እንዳማረኝ እሰራ ነበር እንጀራ ቢኖር ሀገሬ ገብቼ ፍርፍር እና ፓቲ እንዴት እንደናፈቁኝ

  • @rahelfoto1914
    @rahelfoto1914 5 ปีที่แล้ว

    You deserve to have your own cooking channel... Thank you

  • @tangiralasarma7237
    @tangiralasarma7237 5 ปีที่แล้ว +2

    Good vegan dishes found in ethiopia like in our India

  • @tgabera1206
    @tgabera1206 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @yegebrehlelej
    @yegebrehlelej 5 ปีที่แล้ว

    wawwww new kelrun yasmerew yekorkorw timatim new le kebsa Endat yasmrewal meslch

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል 😍❤

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራን

  • @zdzmi6799
    @zdzmi6799 5 ปีที่แล้ว +2

    We cooked it and we loved it. Thank you!

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 5 ปีที่แล้ว

    Wow firifir nafakagn endazi konjo firifir machenw kaa segidati tamalishe mibaya

  • @senayitapostolic6543
    @senayitapostolic6543 5 ปีที่แล้ว

    Wowowow firfir mestari betam wodalewu gin agurshny

  • @huaweiwhite382
    @huaweiwhite382 5 ปีที่แล้ว +2

    ሜሴንጀር ክምጀናጀን ሞያ ብማር ምርጥ ነው

  • @iloveyoumami401
    @iloveyoumami401 5 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በርች

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባረክ ፍጥነትሸ ደሰ ይላል ሙያውሰ አይጠፍኝም ነበር ግን እደራው አይገኝም እጂ

  • @bezasleshi6342
    @bezasleshi6342 5 ปีที่แล้ว +1

    እጆችሽ ይባረኩ በጣም ያምራል።

  • @emutiandualem1803
    @emutiandualem1803 5 ปีที่แล้ว +3

    I make it and it was so delicious 🤤 thank you so much 😊

  • @selam9266
    @selam9266 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @fajurkhaled5572
    @fajurkhaled5572 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow Etiopnn hgar Enat ❤❤❤❤🌹👍🙏

  • @toybaseid257
    @toybaseid257 5 ปีที่แล้ว +13

    እጂሽ ይባረክ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ : እስቲ ወደኔ ቤትም ጎራ ብለሽ አላምጅኝ

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 5 ปีที่แล้ว +1

    Anchin neber magbat enate Gobez nesh berchibet!!

  • @jonathancarlos498
    @jonathancarlos498 3 ปีที่แล้ว

    Well done sis! Thanks 🙏

  • @zinetseid535
    @zinetseid535 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነቷ ኮንጆ ነሽ አፌን አስበላሽኝ
    በሀረብ ቂጣ የሰለቸውትን
    የዛሬን አይበለውና ከ 5 አመት በፊት ነው የበላውት ከቀልብ ይጠብቅሽ ወላሂ የረሳውትን እንዳስብ አድርገሽኛል
    ለማንኛውም ምርጥ ሚስት ነሽ ተባረኪ!!!

  • @awolfati8495
    @awolfati8495 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኔ ደስ ምለኝ ምየስፈልገውን በላዩ ስትፅፉ ነው

  • @christeka6473
    @christeka6473 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

    • @MansoorOOPandakkkal
      @MansoorOOPandakkkal 4 ปีที่แล้ว

      Nice.. food
      You ETH PI
      Chatt. MY. Number
      OO9715 O 8 O48104

  • @የማቲየእግዚአብሔርልጅ
    @የማቲየእግዚአብሔርልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህታችን በርችልን!

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምራቄን ዋጥኩኝ ፉርፉርም ሆነ እንጀራ ናፈቀኝኝ ኡፉፉፉፉ

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank u. Betam. Wedelata. Negn.

  • @senaitweldasenaitwelda6433
    @senaitweldasenaitwelda6433 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በርች

  • @gfgdyff4603
    @gfgdyff4603 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው ውዴ እናመሰግናለን

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 5 ปีที่แล้ว +3

    ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenale tefashie tebarke became arefe newe

  • @ሃያትስደተኛዋ
    @ሃያትስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ መከለሻ በአረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ ውዶቼ በርቺ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @tezetasahbel9846
    @tezetasahbel9846 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ አብሶ የበርቤሬው ከለሪ ብቻውን ያጠግባል

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነው ግን ቲማቲሙን ከሽንኩርት ቀጥለን ብንጨምረው የተሻለይመስለኛል በርችልን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 5 ปีที่แล้ว

    የበና መከለሻ ባረበኛምድነው

  • @kidistdeyu6463
    @kidistdeyu6463 5 ปีที่แล้ว

    Mesiti betam arife neaw bearchi

  • @የአይኔብሌንእናቴናት
    @የአይኔብሌንእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ሆዴን አንጋጋሽው ኡፍፍፍፍ መቼ ይሆን ሀገሬ ገብቼ የፈለኩትን ሰርቼ የምበላው

    • @hayetabdulih1047
      @hayetabdulih1047 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እሙዬ አንድ ቀን

    • @امأسماء-د9ج
      @امأسماء-د9ج 5 ปีที่แล้ว

      ከሀገር ቤት መጋዲው አይቻልም ተብሏል ሆዴ ከመዳም ቤት ሰረተሽ መብላት ይሻልሻል

  • @rahmahali6256
    @rahmahali6256 5 ปีที่แล้ว

    መከለሻ ማለት ከምን ቅመምነው ሚዘጋጅ በርች አህት

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 ปีที่แล้ว

      ይህን በመጫን የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ይመልከቱት th-cam.com/video/yrwXawzuzK0/w-d-xo.html

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว

    Yasgomejal ejiyibarek

  • @hiwotahmed7027
    @hiwotahmed7027 5 ปีที่แล้ว

    Meklsha endet new yemesrawe?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 ปีที่แล้ว

      ይህን በመጫን የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ይመልከቱት th-cam.com/video/yrwXawzuzK0/w-d-xo.html

  • @wintatesfa2480
    @wintatesfa2480 5 ปีที่แล้ว

    Mekeleshia mndnew?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yrwXawzuzK0/w-d-xo.html

  • @naeemah2290
    @naeemah2290 5 ปีที่แล้ว +2

    Shenkurtu alebzam mamaye hagre segba esrawalehu ensha Allah hagrun yenafek esk like gechugue

  • @officialvictoriamm1555
    @officialvictoriamm1555 5 ปีที่แล้ว

    ፆመኛ ነበርኩኝ ፆሜን አስፈታሽኝ አሁን አይቼ፤ አይይ ምናለ ባታጓጓኝ..any ways i like it .u are wonderful girl.....

  • @abuzikranuradis4006
    @abuzikranuradis4006 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እርግጠኛነኝ በጣም ይጥማል

  • @bekelerahel7024
    @bekelerahel7024 5 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው ጎበዝ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new isti lemejemeria gize liseraw new ketesaka I love z way u present thanks 💕💕💐💐👏🏽👏🏽😋😋

  • @ka8782
    @ka8782 5 ปีที่แล้ว

    Wow you are chief kook I like it so much

  • @bisratminasie8507
    @bisratminasie8507 2 ปีที่แล้ว +1

    Girl you are good but you need to have all your videos in one playlist collection.

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว

    wow #endate yamiral #bale muya #nesh berchi #ehite

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 5 ปีที่แล้ว +12

    ዉዴ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እናመሰግናለን

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
    @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ያምራል ማር

  • @jerusalemmehari1354
    @jerusalemmehari1354 5 ปีที่แล้ว +3

    Good job yene konjo 🇪🇹

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 ปีที่แล้ว +2

    Adis negn
    Temechitognel Fireferu
    kezi Behale ekatatelishelew

  • @yowthubert1731
    @yowthubert1731 5 ปีที่แล้ว

    Delicious!!!! 😋😋😋

  • @ጌታሆይበመልካምመንገድምራ
    @ጌታሆይበመልካምመንገድምራ 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ የኔ ቆጆ ምራቅ ነው የሚያሯሩጠው

  • @badreabadrea7517
    @badreabadrea7517 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ ኧረዛሬስ እጀራናፈቀኝ

  • @toyibahabeshawit211
    @toyibahabeshawit211 5 ปีที่แล้ว +2

    አፍጥኒው በተረፈ እናመሰግናለን

  • @Upnormalish
    @Upnormalish 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን እህቴ

  • @buurbuur542
    @buurbuur542 5 ปีที่แล้ว

    Mrx mahonuu asrasrsh xedatuu😍👍

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 5 ปีที่แล้ว

    Firfire Enekulale Alew Enda ?

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 5 ปีที่แล้ว +46

    መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤቴ ይባላል መቸም የመዳም wi fi ነው ብየ ነው ያየሁሽ እናመሰግናለን

    • @zenabhbsh5701
      @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว +1

      አይ አች ዉነትሽነዉ

    • @iloveyoumomo1287
      @iloveyoumomo1287 5 ปีที่แล้ว +1

      Zenab Hbsh መቸም ኢትዬ ሁኖ ፍርፍርና ሽሮ አልችልም ከተባለ ጉድ ነው

    • @iloveyoumomo1287
      @iloveyoumomo1287 5 ปีที่แล้ว

      Taibaወሎየዋ Saeed ኢንሻ አላህ ያኡምሪ እንሄዳለን

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 ปีที่แล้ว

      @@iloveyoumomo1287 አረ እሚል የለም ያለ አይመሥለኝም

    • @iloveyoumomo1287
      @iloveyoumomo1287 5 ปีที่แล้ว

      ኢስላም Mt አልኩልሽ ስልሽ እ