ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከእኔ ርቀሽ ያለሽው እናቴ ይህ ዘፈን አንቺ ያሳለፍሺውን ሩቡን ባይገልፅም ቢያንስ ከምንም ይሻላል።ይህ ዘፈን ለእኛ ለልጆቿ ስትል ከሰውነት ተራ ለወጣችው ውድ እናቴ ይሁንልኝ😢😢😢እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ
ኤፍዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሔን ዘፈን ለምወዳት ለውድ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ውዷ እናቴ
በጣም የገረመኝ ዘፈኑን እየሰማው የሁላችሁንም ኮመት እያነበብኩን አይኖቼ በእንባ ተሞልተው አነባው አቤት ትዝታ በጣም የምወደው የሁላችንም ታላቅ ወንድም ነበረኝ ይሄ ዘፈንና ኤፍርየምን የሚያደቀው እሱን እያስተወስኩኝ ልጅነቴን አስታወስኩኝ ዘመን ሙዚቃ ሲሻገር ሶስተኛ ትውልድ እኔጋ መድረሱ ከኔ አልፎ ልጆቼ ሲሰሙት ድንቅ ግጥም ድንቅ ዜማ አስለቀሰኝ እንደኔ ኮመቱን እያነበባችሁ ዘፈኑን ስሙት ያልኖርንበትን ዘመን አመት እናየዋለን❤❤❤❤❤
Yehe sewye yalmotchew enatken Yemtnorbatn hagreknYaltkfaw westkn hulu new minkakabk
ለእኔ በህይወት ከሌሉትም ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ከኤፍሬም ታምሩ በስተቀር ድምጻዊ አለ የምለው የለኝም 100👌በ👌100 ።።።።።።።
Yesصحيح افريم بس
ለኔም በቃ አንደኛ ነው❤❤❤
❤❤❤❤ እናትህን ብቻ እያሰበክ በሀሳብ መሄድ😢😢መሄድ.....
ኤፊ አልጅነት አስከ ጎልማሳ ነት ባንተ ሙዚቃ/ዘፈኖች ሳነባ ይሄው አለሁ
🙄
One of my favourite song for those days 😍 I can't stop listening #fromlondon
የኔ ናፍቆት እደባሰ የምነግራት መቼ ነዉ ለናቴ ደክሜለሁ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔንጃ ስለዚህ ዘፈን ቃላት የለኝም፣ 😥
2:24
Batem batem ange
በቃ ይህን ሙዚቃ ስሰማ እናቴን ማሰብ እንባዬም መውረድ ሆነ ቃላት አጣሁ😢
አባቴ ብትለየኝም 😢የኔሃሳብ አንተው ነህ ህመሜ😢 ነፍስህን ይማርኝ 🙏ያንተን ኤፍሬም በሰመው ቁጥር እኔ ልጅህ ባንተ ናፍቆት ሁሌም አለቅሳልው 🥹ባባናፍቆትህ አልቻልኩትም😭😭
😢
Ayzon wendim
ከአዲሥአበባ ሃዋሣ ላንጋኖ ዲላ ይርጋ ጨፌ ገርባ ገደባኖ ጋደኛዬ ሠለሞን ግዛው የወሠደኝ ጊዜ እኔም እሡም እንሠማው ነበር በ1983 አ ም አሁን ደግሞ ሠሌ ሸገር እኔ ደግሞ ውዲታ የማንዴላ ሃገር ሣውዝ ነው ያለነው ደስ ሲል
ኤፍዬ አንተ ብቻ ዘፍን ኣሄ😢😢
በዝምታ ውስጥ በሞት የተለየችኝን እናቴን ያነጋገርኩበት ዜማ ነው !
አይ ከሳስተሸ እንደሁ አይ አይ ይክሳልሽ ጎኔ አይ ታመሽም እንደሁ አይ ይማርሽ ለኔ አቃተኝ እኔ 😢😢😢😢😢
ድማም ቀረች ካሉኝ መቼም መስንበቻ መመኪያም የለኝም 😭
Words are so weak to express the feeling i go through everytime i listen to this music!
wow it is amazing music ,,,,,enate nuriligni bezih zefen ahun menorshin erasu mamen akategni 😊😊😊😊😊
❤❤❤❤ yene bhalhon sew teftnkugne yekr sew yeruk nw😢😢😢
ጥሩ ዘፈን እርጋታው በተለይ ይገርማል
ኤፍዬ😭
😢😢😢😢 ውለታሽን ሳልከፍል
እናመሰግናለን
Uffffff😭😭😭😭😭
አመሰግናለሁ
❤❤Ephrem gets it
uffffa edat menger edmchel alwekm gen bek techelalek❤❤❤
Thank You
Thanks
there is no word to discribe this music to shock
Wow ephram
THANKS!!!
እናቴን እያስታወሰኝ 😢😢😢😢በሀሳብ ጭልጥ ብቻ ማለት
❤❤❤
Mn bye endmigels alawukm
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Uffff thanks
😌😌😌😌
♫♫♫♫♫♫♫♫♫♫❤️️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️️
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢
LEGEND F
❤❤❤❤❤
ከእኔ ርቀሽ ያለሽው እናቴ ይህ ዘፈን አንቺ ያሳለፍሺውን ሩቡን ባይገልፅም ቢያንስ ከምንም ይሻላል።ይህ ዘፈን ለእኛ ለልጆቿ ስትል ከሰውነት ተራ ለወጣችው ውድ እናቴ ይሁንልኝ😢😢😢እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ
ኤፍዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሔን ዘፈን ለምወዳት ለውድ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ውዷ እናቴ
በጣም የገረመኝ ዘፈኑን እየሰማው የሁላችሁንም ኮመት እያነበብኩን አይኖቼ በእንባ ተሞልተው አነባው አቤት ትዝታ በጣም የምወደው የሁላችንም ታላቅ ወንድም ነበረኝ ይሄ ዘፈንና ኤፍርየምን የሚያደቀው እሱን እያስተወስኩኝ ልጅነቴን አስታወስኩኝ ዘመን ሙዚቃ ሲሻገር ሶስተኛ ትውልድ እኔጋ መድረሱ ከኔ አልፎ ልጆቼ ሲሰሙት ድንቅ ግጥም ድንቅ ዜማ አስለቀሰኝ እንደኔ ኮመቱን እያነበባችሁ ዘፈኑን ስሙት ያልኖርንበትን ዘመን አመት እናየዋለን❤❤❤❤❤
Yehe sewye yalmotchew enatken
Yemtnorbatn hagrekn
Yaltkfaw westkn hulu new minkakabk
ለእኔ በህይወት ከሌሉትም ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ከኤፍሬም ታምሩ በስተቀር ድምጻዊ አለ የምለው የለኝም 100👌በ👌100 ።።።።።።።
Yesصحيح افريم بس
ለኔም በቃ አንደኛ ነው❤❤❤
❤❤❤❤ እናትህን ብቻ እያሰበክ በሀሳብ መሄድ😢😢መሄድ.....
ኤፊ አልጅነት አስከ ጎልማሳ ነት ባንተ ሙዚቃ/ዘፈኖች ሳነባ ይሄው አለሁ
🙄
One of my favourite song for those days 😍 I can't stop listening #fromlondon
የኔ ናፍቆት እደባሰ የምነግራት መቼ ነዉ ለናቴ ደክሜለሁ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔንጃ ስለዚህ ዘፈን ቃላት የለኝም፣ 😥
2:24
Batem batem ange
በቃ ይህን ሙዚቃ ስሰማ እናቴን ማሰብ እንባዬም መውረድ ሆነ ቃላት አጣሁ😢
አባቴ ብትለየኝም 😢የኔሃሳብ አንተው ነህ ህመሜ😢 ነፍስህን ይማርኝ 🙏ያንተን ኤፍሬም በሰመው ቁጥር እኔ ልጅህ ባንተ ናፍቆት ሁሌም አለቅሳልው 🥹ባባናፍቆትህ አልቻልኩትም😭😭
😢
Ayzon wendim
ከአዲሥአበባ ሃዋሣ ላንጋኖ ዲላ ይርጋ ጨፌ ገርባ ገደባኖ ጋደኛዬ ሠለሞን ግዛው የወሠደኝ ጊዜ እኔም እሡም እንሠማው ነበር በ1983 አ ም አሁን ደግሞ ሠሌ ሸገር እኔ ደግሞ ውዲታ የማንዴላ ሃገር ሣውዝ ነው ያለነው ደስ ሲል
ኤፍዬ አንተ ብቻ ዘፍን ኣሄ😢😢
በዝምታ ውስጥ በሞት የተለየችኝን እናቴን ያነጋገርኩበት ዜማ ነው !
አይ ከሳስተሸ እንደሁ አይ
አይ ይክሳልሽ ጎኔ
አይ ታመሽም እንደሁ
አይ ይማርሽ ለኔ
አቃተኝ እኔ 😢😢😢😢😢