ሰሙ ጴንጤ ሊሆን ተወራረደ - ቅዱስ ቁርባን | mezmur yared | apostolic answers | semu | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍፍ ያሬድዬ ትእግስትህ በጣም ይገርማል ጸጋው ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤

  • @LuckyBambooForest-xp5tq
    @LuckyBambooForest-xp5tq 5 หลายเดือนก่อน +24

    መዝሙረ ያረደ ጌታ ላንቴ የሰጠህን ዕዉቀትና ትህትና ትዕግስት ለእኔም ለልጄም ይስጠን

    • @GanatGt
      @GanatGt 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንንን በእውነት

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +4

    አኬያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌ ስታስተምር ሰለ ስጋው ደሙ ያለክ አመለካከት በጣም ያስቀናል።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 5 หลายเดือนก่อน +6

    በውነት መዝሙረ ያሬድ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቼ ኮራሁባችሁ ሁላችሁንም ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፍሬም ጥሩ ሰው ነው ትላላቹህ በታሪክ በጣም ተንኮለኛነ ነው ደጋግሞ 1ጥያቄ ጠይቆ ሊያሳስት ነው የሚሞክር ጨዋታ ሊጫወት ሞክሮ ነበር እክሊል ግን በጣም ነው የነቃህበት ያላልከውን ብልሃል ብሎ የቃላት ጨዋታ ሊጫወት ሞከረ ለ2ሊከፍላቹህ ነው እየሞከረ የነበረው በጣም ተጥንቀቁት :: የሚገርመኝ አስሬ እኛ መፀሀፍ ቅዱስ እንደማናምን ሁሉ አስሪ ሃለሊያ ይላል እኛም ቃሉን አሜን ብለን ነው የምንቀበለሁ እንደናንተ ቆራርጠን የሚመቸንን መርጠን ሳይሆን ጌታ እየሰሱስ የሚለንን በሙሉ ነው የምናምነው:: በጣም ተጠንቀቁት እባካቹህ!!!!!!

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen mezmur yared 🙏 ❤️ ♥️ ❤

  • @Enat-qu2kg
    @Enat-qu2kg 5 หลายเดือนก่อน

    መዝሙረ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሁንም ወደፊትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ስንዱዋ እመቤት ናት❤ ታለ ህይወት ያሰማልን

  • @Kassa407
    @Kassa407 5 หลายเดือนก่อน

    ያሬድዬ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏እውቀት ማለት እንደዚ ነዉ ከትህትና ጋር የተዋህዶ ልጆች ኮራንባችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yerediye kale hiywot yasemalen babetu ያፅናልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ያሬድ ቃለ ህዎት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድሜ መዝሙረ እግዚአብሔር አምልልክ እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ መልስ አላት

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ ዜድ አይነት ጠማማ ከመሆን ፈጣሪዬ ይጠብቀኝ

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ያሬዶ የኔ ጌታ

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 5 หลายเดือนก่อน +5

    አኪላ ጸጋ መንፈስቅዱስ ክሱ ጋ መሆኑን ያሳየበት ክርክር በጣም አስደናቂ ነበረ፡፡

  • @HaymiHaymi-t1d
    @HaymiHaymi-t1d 5 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ዜድ በጣም ይቀርሀል መጀመርያ ስነበግባር የለህም እኛን ለማሸመቀ ቅ ብለህ እራስ አወረድክ እኔ እነኳን አገረመኝም በደብሰለማወቃችሁ ።እግዚአብሔር ይመሰገን በልጅነት በናተከመነጠቅ ያወጣኝ

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 5 หลายเดือนก่อน +5

    የሚድነው ሲምንና ሲጠመቅ ስጋናደሙ ያድናል ያለቹ የለም ስጋዬን የበላ ደንሜ የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው ያሚማለት ማርጀት መድከም የለም ድነክ የዘላለም ህይወት ያስፈልጋል ስትጠመቅ እየሱስን ትለብሳለክ, ስታምን ትድናለ ክ ንሰሀ ከፍርድ ትተርፋለክ ስጥጠመቅ እየሱስን ትለብሳለክ ስትቆርብ የዘላለም ህይወት ታገኛለህ::

  • @mihreta5069
    @mihreta5069 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yarediye 🎉❤❤❤❤ bless u

  • @AsratTesera
    @AsratTesera 5 หลายเดือนก่อน +14

    ጸንጤነት የአጋንንት እምነት ስለሆነ ሁሉም ነገር ግራ ይገባቸዋል

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 5 หลายเดือนก่อน +1

    "Blessed are those who are invited to the marriage supper of the Lamb" (Revelation 19:9).
    “the medicine of immortality, the antidote we take in order not to die but to live forever in Jesus Christ”
    st. Ignatius of Antioch

  • @senaitnegussieminda5190
    @senaitnegussieminda5190 5 หลายเดือนก่อน +5

    አመንኩ ያለ ሰው ትህዛዙን መፈጸም እንዴት ይከብደዋል ክርስቶስ እኮ ነው የዘላለም ህይወት የሚሰጠው የሌላፍጡር ስጋና ደም አልተባለም

  • @asther503
    @asther503 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ያሳዝናል ግን ልብ ከታውራ ምንም ቢሆን ለመረዳት አይቻልም በውነቱ ስለቤጤ መናገር በጣም ነው የሚከብደው ለምን አጣመው የሚረዱት አለውቅ እግዚአብሔር ያስባችሁ በውነቱ የማያሳዝን ነው 😢😢

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ ድምፃቸውራሱ እውነትም የዘዶው ምሳሌ ስጮሁ ተመስገን የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ አምላኬ በስመስላሴ እንደዚህ ቅልቅል እረ ተረጋጉ በፈጠራችሁ😢

  • @ZenebeKifle-u1t
    @ZenebeKifle-u1t 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅነትን ማግኘት እንደልብህ ሆነህ አንዳሻህ በኃጥያት ተጨማልቀህ መንግስተ ሰማይ መግባት ማለት አይደለም። ይሁዳና ዴማስ ለሐዋርያነት ቢመረጡም በፈቀዳቸው ልጅነታቸውን አጥተዋል። ለምሳሌ አምኛለሁ ብለህ በመንዘላዘል ህይወትህን እንደምታጣ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ያለውን ልብ በል፦
    "ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" (ገላትያ 5 ፥ 21)

  • @FikruGeta
    @FikruGeta 5 หลายเดือนก่อน +1

    I have proud being a brother of Aklil

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፟ሀሌ ሉያ! እዝማች አደረከው ውነትም መደበቂያ ሁሉም በቦታው ሲሆን ፀሎት ነው ለምሳሌ በኢ/ኦ/ተ ቤ/ክ ከትንሣኤ በዓል ጀምሮ ቅዳሴ ሲገቡ " ሀሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲምስ ገነዝእዎ ለኢየሱስ ..."ብሎ ሲጀምር የጌታችንን ሞትና ግንዘት በህሊናችን እንድናስብ ያደርገናል

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 5 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ ፓስተሮቹ ክህደት እንጀራቸው ነው።አድማጮቹ ማገናዘቢያ አእምሮ የላቸውም ወይ?እንደዚህ አይነት ውይይት እየሰማችሁ አሁን መናፍቅ መሆናችሁ ይገርመኛል።

  • @emano5974
    @emano5974 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አኬዬ ከነዚህ አውቆ አጥፊጋራ አትከራከሩ አውቀው ቃላት ለመሰጠቅነው የያዙት ተጠንቀቁ ወንድሞቼ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamworku4311
    @abrhamworku4311 5 หลายเดือนก่อน

    ake🥰🥰

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬዶ ጨዋ ሳይንጫጫ በትዕግስት ይቅርታ የሚያስጠይቀውንና የማያስጠይቀውን ስለሚያቅ በፅናት ይቆማል እውነትን በመመስከር

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን ከአንተ ቃል ውጭ ትእዛዝህን ስንፈፅም ነው የምንድነው እባክህን በጭቅጭቅ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም

  • @israel9958
    @israel9958 5 หลายเดือนก่อน

    ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ሲላቸው አይሁድም ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው ብለው ወደኋላ ተመለሱ፤ በዚህ ዘመን ፕሮቴስታንቶች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሆነው ስጋውም ደሙም አይደለም ይሉናል፣ በጥምቀት ልጅነትን ላገኘ መንፈሳውያን ሰው ግን እንደቃሉ ይሆንልናል፣ ለመቀበል ያብቃን፣ አሜን።✝️✝️✝️

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ተሙ ታላቅ ሰው❤❤❤❤❤

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 หลายเดือนก่อน +2

    የጴንጤ ድንቁርና እንደአባታቸው እንደ ዲያቢሎስ ነው ፣ራስ ወዳድና ሰነፎች ስለሆናችሁ የመጽሐፉን ቃል ክዳችሁ በስጋዊ ተራ አዕምሮ ነው የምታስቡት!!

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ከነዚህ ከክርስቶስ ጠላቶች ጋር የሚደረግ ውይይት (ጭቅጭቅ ወደሀጥያት እየወሰደ እደሆነ ነው የሚሰማኝ በክርስቶስ እና የክርስቶስ በሆኑ ነገሮች ላይ እኳ የሚናገሩት የድፍረት ቃላት በጣም ይከብዳል ስጋ ና ደሙ እንወስዳለን እያሉ የክርስቶስ ስጋና ደሙን ሲጠሩ እራሱ ድፍረታቸው ሀጢያት ነው፨፨

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ፕሮዎች ወይ እውቀት የላቸው ወይ እምነት የላቸው በጣም ነው የማያዛዝኑት።! ከዳቢሎስ እስራት እሱ በቸርንቱ ይፍታቸው እንጂ!

  • @Kassa407
    @Kassa407 5 หลายเดือนก่อน

    ጴንጤዎች ግን መጽሐፉ ቅዱሱን እንዴት ነዉ የሚያነቡት በድንግል!!! ማጣመም የራሳችሁን መረዳት አቁሙና ጌታ ያላችሁን ተቀበሉ !!!ይህ ስጋዬ ነዉ አለ ጌታ ደግሞም ይህ ደሜ ነዉ አለ አሜን🙏 ብለን እንቀበላለን ማመን ማለት ይህ ነዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ መናፍቃን ንግግራቸው እረሱ እንዴት ይደብራል

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ግን እነ አፍሬም የክርስቶስ ኢየሱስ ተቃዋሚ ናቸው በጣም አሳፋሪዎች እና አሰፈሪዎች ናቸው ጴንጤዎች ከጥልቁ ናችሁ አለቀ እንኳንም አወቅናችሁ በጣም ክፉዎች ናችሁ 😭😭😭💔💔💔😴😴😴

  • @AsratTesera
    @AsratTesera 5 หลายเดือนก่อน +3

    በናንተ ተመርቶ ገደል የሚገባው ሕዝብ ያሣዝነኛል

  • @Kassa407
    @Kassa407 5 หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬም የምትባለዉ ስርዓት ይጎድልሀል እና መጀመሪያ ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ተማር !!!

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 5 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalin yaredo❤❤❤

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከእዚህ ከከሰረ ሃይማኖት በጸበል ብቻ ነው የሚወጡት !!አንድ እንኳን ግርማ ሞገሥ ያለዉ መንፈሣዊ አባት የሌላቸው ቀልበቢሶች !!!

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዲያቢሎስ ከሳሽና ተከራካሪ ስለሆነ ጴንጤዎች በዚህ መንፈስ ስለተያዙ በክርክር ሳይሆን በጸበል ነው መንፈሱ የሚለቃቸው ፤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 5 หลายเดือนก่อน +5

    መናፍቃን እያወቁ ወተት ጥቁር ነው ይላሉ
    ለማንኛውም እሳት"ና ውሃ" ቀርቦላችወል ወደ ፈላገችሁ !!!!

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልተሳደበም ይቅርታ አይጠይቅም

  • @kibromsolomon5613
    @kibromsolomon5613 5 หลายเดือนก่อน

    Metasebia adrgu malet msalienew blo eko dereqe....mn aynet pente new?

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድ አይምሮህን ወደ ትክክለኛውን መንገድ አግዚአብሔር ይግለፅልህ

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዜድ የምትባለው ከዕምነት ነፃ የሆንክ ግራ ተጋብተህ ግራ የምታጋባ ሰው ነህ:

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አኬ ግን ዛሬ አልተቻልክም😂 ሲጠይቁህ ጥያቄው ወደ ረሳቸው መዞር

  • @S.የማርያም.ልጅ
    @S.የማርያም.ልጅ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን ያሬድ ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚኣቢሔር ጸጋዉን ያብዛላቹ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን፡❤❤❤⛪🙏🙏🙏
    ብዙ እየተማርን ነው ወንድሞቼ እግዚኣቢሔር ይስጥልን፡
    እግዚኣቢሔር ማስተዋል ያድልልን ለወንድሞቻችን ፕሮቴስታንት ደሞ ብትማሩ ይሻላል ድርቅ ከማለት ጌታ ያለው መቀበል ነው እንዳልሸነፍ ብላቹ ሌላ መንገድ ኣትሂዱ

  • @zelalemgirma2559
    @zelalemgirma2559 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኤፍሬም ባለጊዜው: የመሽታ ቤት ልምዳቸውን አሳየን!

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፔንጤ ባለጌ ነው

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጴንጤዎች ለምን አታገኗዝቡም? ድርቅ ነው ጆራችሁን ደፍኗችሀል ይገርማል ደጋግሞ የተነሳ ነገር አሁንም እዛው ኗችሁ:: እውነት ፈጣሪ ልቦኗችሁን ይክፈተው ሌላ ምን ይባላል

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለነገሩ sena, Temesgen, Aman pro, sisay የመሳሰሉ ጴንጤዎች ይታዘባሉ።

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሃሌሎያ የተጨረሰ ውይይት ሃሌሎያ ምን ማለት እንደሆነ ብትጠይቁት ይሻል ነበር ከእኛ ወስዶ ለእኛ ሊነግረን ነው እንዴ?ነቅተናል ከተየዛችሁ መልስ ከጣችሁ መውጪያ የምትጠቀሙት

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ሀሌ ሉያ መጫወቻ የኤፍሬም በሀሌሉያ አትደበቅ አንተም ወገኖችህም አትድኑም ።❗❗❗

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዜዶ 😂😂😂 አፍህን ድኛለው እያልክ አትክፈት አልዳንክም 😂😂😂😂😂😂😂😂 እየሱስን ሳታውቀው ተመልሶ ሊመጣብህ ነው 😂😂😂 አነተ ብስጩ ደንዛዛ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሲነቃባቸው መንጫጫት ላለመመለስ አይ ጴንጤ

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zed ምን እያልክ ነው? ኦርቶዶክስ እየሱስን አያምንም ያለህ ማን ነው? ወንድሜ በክህደት ላይ ነህ ያሳዝኗል ተመለስ

  • @AsratTesera
    @AsratTesera 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጸንጤ እውቀት አልባ

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ተው ዜድ እፈር እንዲ አይነት እምነት ይዘህ የክርስቶሥን ሥም አትጥራ ፖጋን ብትሆን ይሻልህሕ

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንድዚህ ከእግዛብሂር መዳፈር ምን የሚሉት ብልግና ነው የጵንጣ ብልግና ቅጥ ያጣ ሆነ

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +1

    እራሰህ እኮ ነህ ያልከው ኤፍሬም ከሱፐር ማርኬት የሚገዛ ያልከው

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳትጠይቅ ደካማዎች ናቸው ጴንጤ

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 5 หลายเดือนก่อน

    Logical ሁኑ ይላል ደግሞ! ወይ z

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ተው ዜድ የምትባለው ሰውዬ ንግግር በማብዛት የምታውቅ መሰለህ እናንተ ቸርች ስጋወደሙ ኪኒቶ ወይን መጠጥ ገዝታችሁ እይደል ብስኩት ወይም ዳቦ የምትበሉ አሁን ት ታችኋል?ንገረን የእኛ ግን የሚዘጋጀው አለምን ትተው ክርስቶስን ብቻ እያሰቡ በበቁ መነኰሳት የሚኖሩት እንኳን ቤተክርስቲያን በቤተክርስቲያን ነው

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 5 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ይሄ ሰውዬ ምን ገብቶት ነው ለመወያየት የገባው እንዴት እንደሚሰለች መስማት እራሱ

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 5 หลายเดือนก่อน

    anybody who can help me please the so called zed, his he a pastor or who is he? Free from anything. Poor gay!!!

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬም ነውረኛ ነህ በጣም ለቃሉ ያልታመንክ እርኩሰ ነህ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 5 หลายเดือนก่อน +1

    ZED ተባረክ፡፡ ከገባቸው ይገባቸዋል፤፡ ካልገባቸው ይገባቸዋል (ግራ)

    • @amehatamiru526
      @amehatamiru526 5 หลายเดือนก่อน

      Wunetihin nw?

    • @amehatamiru526
      @amehatamiru526 5 หลายเดือนก่อน +2

      Yilik ahun tolo nisiha giba ina ye getan siga ina dem tekebel indiwu be bado meda atifokir

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 5 หลายเดือนก่อน

      Protest የማድረግ አባዜ ካልሆነ በቀር በሚገባ ተብራርቷል።

    • @yitbarekhailu7192
      @yitbarekhailu7192 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ። ጴንጤዎች ስያወሩ ያቅለሸልሸኛል። antiemetic ያስፈልገኛል ተባበሩኝ

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 5 หลายเดือนก่อน

      @Yitbarek: Egnam mechereshachewin eniy bilen new sincheris Hyoscine abren enwesdalen