🔴 በጎጆዬ ስላለሽ | ህዝቡን በእንባ ያራጨ የንስሐ መዝሙር | እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ| በዲ/ን ብሥራት ጨብሲ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025
- Subscribe እና Like በማድረግ አገልገሎቱን ያበረታቱ በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቱን ይጫኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ Share በማድረግ መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ!
በጎጆዬ ስላለሽ ህዝቡን በእንባ ያራጨ የንስሐ መዝሙር | በጎጆዬ ስላለሽ መጉደል አላውቅም | አንድ እርምጃ ሳልራመድ | በዲያቆን ብሥራት ጨብሲ | deacon bisrat chebsi | begojoye selalesh | emebete zarem barkign | like mezemeran tewodros yosef | ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ | New Ethiopian Orthodox Mezmur ( Lyrics ) 2024 2023 | Ethiopian Orthodox Mezmur mix | Yeneseha mezmur Ethiopian Orthodox | emebete zarem barkign | እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ | ፈውስን የቀዳሁብሽ የበረከት አዘቅት | fewsen yekedahubesh | የንስሐ መዝሙር | and ermeja saleramed | new ortodox mezmur | ortodox mezmur old | የማርያም መዝሙር
#new_orthodox_mezmur
@comedianeshetu @ahadumedia1 @21media27 @-mahtot @etartmedia @janderebaw_media @tadewos23 @AryamMedia @EOTCTV @EOTCMK @NEGASHMEDIA @teamnomedia @Mequamiyamedia
@ZIKMEDIA @Betehage_Media @zemasemayat
አሐዱ ሚዲያ - ahadu media
#ማርያም #የማርያም_መዝሙር #mariam #መዝሙር #Mezmur_mariyam
አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ(2)
እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ
የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ(2) (አዝ)
--አዝ-----------
ምልጃሽ እየደገፈኝ በጌታ ፊት ስትቆሚ
ጸሎቴን እያሳረግሽ ልመናዬን ስትሰሚ
ከጎኔ ሳትለዪ ተቆጠሩ ዘመናት
ይሄው ለዚህ ደረስኩኝ ከእናትም በላይ ሆነሽ እናት
--አዝ-----------
በጎጆዬ ስላለሽ መጉደልን አላውቅም
የአንደበቴ ቋንቋ ነው እናቴ ያንቺ ስም
ሰንደቄና አርማዬ የኔ መታወቂያ ነሽ
ከእግረ መስቀሉ ሥር ቀራንዮ ላይ ያገኘሁሽ
--አዝ-----------
ፈውስን የቀዳሁብሽ የበረከት አዘቅት
ለዚህ ቀን የደረስኩት ሆነሽኝ ነው ብርታት
ስንቱን አለፍኩት ባንቺ ወጣሁ ስንቱን ተራራ
መከታ ጋሻዬ ነሽ የከሳሹን ቀስት እንዳልፈራ
--አዝ-----------
ጌታዬን ከእቅፍሽ ፍቅርን ከመቅደስሽን
ትህትናን ተምሬያለው ፊደሌ ስለሆንሽ
ከቶ ነግቶ አይመሽም ለውዳሴሽ ሳልቆም
ብዙ ነው ምስጢራችን የኔ እና ያንቺ ማርያም
--አዝ-----------
አንድ እርምኛ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ
እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ
የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ!
#ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur
#Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ #TsiwaTube #newmezmur2020 #tewahdomezmur #orthodoxmezmur #mahtottube #omegatube #aryam #mihretab #mehreteab #sibket #gubae #Lideta#Bata#Yohannis#Abuye#Abune gebremenfes kidus#Arsema#Eyesus#silase#sositu silasochi# #Aba kiros#estinfase kirstos#hana mariam#abunehara# dingil# kidus mikael#mikael#melaku mikael#egizhaber abe#ab#welde#menfes kidus#abune aregawi#qirqos#hitsahu kirqos#kidanemihret#enate#kidane mihret#semaetu estifanos#estifanos#kidus gebrial#gebrial#melaku gebrial#mariam#dingil mariam#deginesh#tsiyon#tsige#soliyan#tsadikane#urael#kidus urael#kidus giorgis#giorgis#teklehaimanot#aba tekilehaimanot#cherqos#kidus qirkos#medihaniyalem#amilak#eyesus#hosahina#lemariam#amanual#bale egizhabiher#yohannis#markos#ልደታ #ባታ #ዮሃኒስ #አቡዬ #አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ#ቅድስት አርሴማ#እየሱስ#ስላሴ#ስላሶች፣ሶስቱ ስላሴ#አባ ኪሮስ#እስትንፋሰ ክርስቶስ#ሃና ማርያም#ማርያም#አቡነሃራ ድንግል#አቡነ ሐራ#ሚካኤል#ቅዱስ ሚካኤል#መላዕኩ ሚካኤል#እግዚሃብሔር አብ#አብ#አቡነ አረጋዊ#ኪዳነምህረት#እናቴ#ኪዳነ ምህረት#ሰማዕቱ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ#መላዕኩ ገብርኤል#ገብርኤል#ቅዱስ ገብርኤል#ቅድስት ማርያም#ድንግል ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና#ፃድቃኔ ማርያም#ዑራኤል#ቅዱስ ዑራኤል#መዕላኩ ዑራኤል#ቅዱስ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ#ተክለ ሃይማኖት#አቡነ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ#ጨርቆስ#መድሃኒያለም#አማኑኤል#አምላክ#ባለእግዚሃብሔር#ማርቆስ#ዮሐንስ#መጥምቀ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu
Zemare Melaekten yasemalen ❤
Hiwot yehone Mezmur!!!
zimare melakt yasemaln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
😢😢😢ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ኣሜን😢ኣሜን❤ኣሜን❤
Amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የኔንና የእርሷን የሚገልፅ መዝሙር ስለሆነ በእንባ እየታጠብኩ አብሬው ዘመርኩ
እግዚአብሔርይባርክህወንድማችን በቤቱያፅናህ
አሜን አብሮ ያጽናን
wendemachen betam nw dentseh des yemilew ketaemu bezat atenten yemiyalememem yemelakten zemare yasemah egziabher tsegawen yabzaleh mengeste semayaten yawerselen
demtsh des yelal egzer yetebekeh