እርጉዝ ሚስቴን በጩቤ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 115

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +18

    አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረቱ ከምናይ ከማናየው አደጋ የሚጠብቀን ስሙ ይባረክ
    እኔም ተኛሁ አንቀላፋሁ ደግፎኛልና ነቃሁ አሜን ሃሌሉያ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +25

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እየሱስ ይድናል ስሙ መድኃኒታችን ነው ። አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hboys661
      @Hboys661 ปีที่แล้ว

      Yesssss!!!! Amen bruk nesh

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር ቸር ነው 😢😢 አቤት በየቤቱ ያለሁ ጉድ ዘንድሮ የእናቶ ዕንባ መልስ ነው ዮኒዬ ተባረክ አንተ ሺህ ያርግህ ❤

  • @wt8066
    @wt8066 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭😭ዮንዬ ባንተ ብዙ ትዉልድ እየታረፍ ነው ዘመን 😢ዘላለም ይባረክ

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x หลายเดือนก่อน +3

    አባት ሆይ የሠጠኸኝ 2ቱን ፍሬዎቼን አንተ በክንንፍ ጋርደህ በምክርህ አሣድግልኝ🙏🙏🙏

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta ปีที่แล้ว +11

    ታርቀው ማየት ፈልኩ ❤ ጌታ ስለዮኒ ይባረክ ❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 ปีที่แล้ว +4

    ይቅር ማለት ትልቁ እግዚአብሄር የሚወደው ነገር ነው መቼም ባልና ሚስት መሀል ያለውን የሚያውቅ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @starcell4626
    @starcell4626 ปีที่แล้ว +4

    የአባቴ ጃግና ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ 🥰

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ማ ልካም ነው 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️❤❤❤❤❤❤❤ዮንዬ ተ ባራክ እዎድሃለው የኔ ጃግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ዮኒዬ ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ፀጋውን ያብዛልህ🙏💙💙

  • @Beemenet
    @Beemenet ปีที่แล้ว +12

    እር ለታናሹ መታዘዙ እራሱ አንድ ነገር ነው እኛ ቤት ሶስት አስቸጋሪ ወንድሞች አሉኝ አንዱ የሁሉም ታላቅ ነው ሁለቱ ተናናሾቼ ናቸው ዮኒ ጋ ቢሄዱ ደስ ይለኝ ነበር ግን በየትኛው አቅሜ 😢ብቻ አንድ ቀን ጌታ ይለውጣቸው ይሆናል

    • @dinkeyehutefer9531
      @dinkeyehutefer9531 ปีที่แล้ว +2

      Yene alam geta kani alew ayzosh

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን እንፀልያለን ጌታ መልካም ያደርጋል!!

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 ปีที่แล้ว +11

    ግን ምን አይነት ጉድ ነዉ
    የምንሰማ አገራችን ይህንን
    ሁሉ ተሸክማ ነዉ የኖረችው ጌታ ሆይ
    እንደዉም ምንም አልሆነችም ይህ ሁሉ ጉድ ተሸክማ ምስጥረቸዉን ገበነቸዉን ደብቀ ፦
    ሸፍነለቸሁ የኖረችው በጌታ አይል ነዉ
    ፀገዉ በዝቶለት የክደን አገር ስለሆነች ይገርማል !
    1/4 ተኛዉ እንኳን አልመጣም እኮ አይገርምም ሁሉም ደግሞ ብመጡ ተምር ነበረ የምታየው /የምሰማው
    ለማንኛውም ክብሩን እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይዉሰደዉ አሜን አሜን

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ዘንድሮ ከባድ ከባዱን ጌታ እየፈታ ያለው አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ስሙ ለዘላለም ይባረክ🤲🤲

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e ปีที่แล้ว +1

    አሁንም ከዚህ ምስክርነታችሁ ባሻገር ያገሬ ውንዶችና ሴቶች እህቶቼ በእውነት ተለውጣችሁ እስከ መጨረሻው ፀንታችሁ በጌታቤት ኖሩ ታምናችሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ እውዳችዋለው ተባረኩ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አሁንም አረፈደም ለውጥህ በክርስቶስ የፀና ይሁን 🥰

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ እባክህን አስታርቃቸዉ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ አሁንስ ከምስጋና ሌላ ምን ልበልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክክክክክክክክክክክ

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ መልካም ነው❤❤❤ዮኒዬ ተባረክ❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +7

    ቀዝ አጋጣሚ ወጣቶች ኑ ዳኑ ኢየሱስ ጌታ ነዉጴጤ አይደለም😢😢😢ከመ ከራተት ኢየሱስ ያድናል❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ሱስ ክፉ ነው ብዙ ነገሮችን ያስጣል
    ስለዚህ አሁን ተለወጥ ከሚስትህ ጋር ተረቅ
    በአንድነት ኑሩ በመጨረሻ እናቴን ስስማት
    ድገማኝ ብላሃልች ስትል የእንባ ሰቅ ነው
    የሰኩት ለከ እናቶቻችን ከኛ ፍቅር ይፈልገሉ
    ከዚህ በኃላ እናትህንም ውዳደት ሰማት አሰርፋት መልካም ሁን እህቱሃም ተባረኪ መልካም ነሽ ዮኒ አንተን ለኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይመስጌን ጸጋ ይብዛልህ ረዥም እድሜ ኑር ከጤና ከሰላም ከደስታ ጋር

  • @DegineshSisay-ci4ge
    @DegineshSisay-ci4ge 10 วันที่ผ่านมา

    ውዴ ኢየሱስ እባክህ ቤተሰቤን አስመልጥልኝ😭❤✟🙏አባቴ ስለተፈቱት ወንድም እህቶቼ አመሰግንሀለው🙏

  • @feven253
    @feven253 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabeher melkekam new yoni geta yebarekeh. Suzie amenalehu Amen bexam yewedehal ewnet abate Suzi new yelal ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +1

    በሀገራችን ላይ በየቤቱ ያለጉድ ዩንዬ ተሣክቶልሀል ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን😢😢😢😢

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 27 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ የወንዬ እውነት

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ደሴ
    @ደሴ ปีที่แล้ว +6

    ብቻ ጌታ ይመስግ ነፀ ስለምተዉጣዉ ትዉልዱን

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +2

    ጌታ በስራ ላይ ነው ጉልቱ አሁንም አልደከማም እግዚአብሔር የፂና በቤቱ ❤❤

  • @selamlema1195
    @selamlema1195 ปีที่แล้ว +8

    ኢየሱስ ያድናል

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባሪክ❤

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 ปีที่แล้ว +3

    የእናት ፍቅር ❤❤❤❤

  • @StarsCell-f1p
    @StarsCell-f1p ปีที่แล้ว

    ዬኒዬ ተባረክ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጌታ መልካሞ ነዉ ዮኒዬ 😢😢የትዉልድ አባት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @تابصينيهتلنخ
    @تابصينيهتلنخ 17 วันที่ผ่านมา

    Wawa tebareki yoniye

  • @addisalemworku8423
    @addisalemworku8423 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ይለውጣል!!!

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 ปีที่แล้ว +1

    እረ የሀገሬ ልጆች❤

  • @MamushaEmmanuel-cq7bz
    @MamushaEmmanuel-cq7bz หลายเดือนก่อน

    ሴጣን ክፉ ነው እግዚአብሔር ግን መሃሪ ነው ስሙ ይባረክ

  • @LaveWonde-on5fx
    @LaveWonde-on5fx ปีที่แล้ว +1

    ዩዐንሂ የትዉልድ አበት ዘማን ይባረክ ፤

  • @mesaretmarkeb7181
    @mesaretmarkeb7181 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️📖📖📖ትባረክ yoni 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว

    ማምለጫው ኢየሱስ ይባረክ
    ❤❤❤ዮኔዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว

    Enkaen geta redahe Egezabeher melkam new keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ምርኮሽን ሰብሲቢ ልጆችሽ ወደ ልባቸው ተመለሱ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ደርሶልሀል ግዜህን ተጠቀምበት

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ነው እኮ ጌታ ሆይ ስም ይባርክ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace ปีที่แล้ว +1

    Can't stop crying 😢

  • @yeshidesta2460
    @yeshidesta2460 ปีที่แล้ว +1

    His sister is so sweet ayzok brother alkuwal bka please don't forget your boy 😢😢😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። በቃ የምለዉ ነገር የለም

  • @LemlemagafaryAgafary-j4l
    @LemlemagafaryAgafary-j4l 12 วันที่ผ่านมา

    ፡እዬሱስ ጌታ ነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን waw ደስ ሲል ❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว

    ወድሜ❤❤አተአይደለሕም ዳብሎስ እጂ😢😢

  • @marti3414
    @marti3414 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂እህትየው ፈገግታሽ❤ትለያለሽ አንደኛ ነሽ❤❤❤

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 11 วันที่ผ่านมา

    Lovely sister 🥰🥰🙏🙏

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ አምልጠሐል ጠላትህ ያንባ

  • @mercimujabutsa9180
    @mercimujabutsa9180 ปีที่แล้ว +3

    Can please at least write the title in English at least we can know what you’re talking about. I feel sorry for me for not understanding this language 😢

    • @merryu6829
      @merryu6829 ปีที่แล้ว +7

      it is a testemony about his past life while he was addicted to drugs and alchol..., he was about to kill his 6 month prgegnant wife while she was trying to advice him to stop the addiction and his mother wait for him until he came home so late he is appologizing to his mom and the whole family espectially his wife and kid for making their life miserable and the suffering he caused. Now, he has learned his lesson due to the traning he was taking from rthe MAN OF GOD and he is now back on the truck .PRASE GOD.

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 ปีที่แล้ว

    Ayizo bro

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว

    ዮኒዬዬዬ ተባርክ❤❤❤❤

  • @alemayewtirfe8857
    @alemayewtirfe8857 ปีที่แล้ว +1

    First💪

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d ปีที่แล้ว

    እያንዳንዱ ቤት ያለው ጉድ ዮኒዬ❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 ปีที่แล้ว +3

    ከምስቱ ጋር ይታረቅ ዮኒ ጋ ቬሎ ይልበሱ

  • @user-ul7pr9lq1t
    @user-ul7pr9lq1t ปีที่แล้ว

    Yoniye God bless U!!!

  • @zinashdase5051
    @zinashdase5051 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢

  • @selamadere
    @selamadere ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቸር ነው።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    ❤❤😢😢እግዚአብሔር ችር ነው እድል ስቶካል

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว +1

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @abyneshbencha
    @abyneshbencha ปีที่แล้ว

    ኦከንክዑዋን ጌታ ሆንክ ❤❤❤❤❤

  • @Derartu-wg4do
    @Derartu-wg4do หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢yesusii

  • @user-cl8bl2uo4m
    @user-cl8bl2uo4m 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e ปีที่แล้ว

    እህቱ ስታምር❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😢😢

  • @MerryTade-cu3id
    @MerryTade-cu3id ปีที่แล้ว

    Nurilen yoniye bless you

  • @amariamari183
    @amariamari183 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cl8bl2uo4m
    @user-cl8bl2uo4m 11 วันที่ผ่านมา

    😊😊

  • @user-gn7nd5ly2g
    @user-gn7nd5ly2g 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @belayneshseifu9236
    @belayneshseifu9236 ปีที่แล้ว

    Tebark yonyi

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg ปีที่แล้ว

    Amen ❤❤😢😢😢

  • @ሚጣ-ከአዳማ
    @ሚጣ-ከአዳማ 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs ปีที่แล้ว

    እቱ ደስ ሰትል

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x หลายเดือนก่อน

    😓😓😓❤❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Egizabher melkam new ✝️

  • @aelich5595
    @aelich5595 21 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 ปีที่แล้ว

    You are so blessed yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤❤ tesaketolehal ❤❤❤

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 ปีที่แล้ว

    Kebri la egzabhari yhuni😊

  • @hannabarecha8808
    @hannabarecha8808 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @jamilajami5653
    @jamilajami5653 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 ปีที่แล้ว

    wiyee yezedero gude 😢😢😢😢

  • @smsfamilytube
    @smsfamilytube ปีที่แล้ว

    አርባምንጭም መተሃል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 ปีที่แล้ว

    Ye etophaye enate setune teshekmeche
    Uuuuffffuuuuu
    Abaeteu ede merete bezate marene
    Eneme eejemrelewo gine aliceresime

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango1081 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @user-db7qv5sz9z
    @user-db7qv5sz9z ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro หลายเดือนก่อน

    Man enda eyasuse huffffff ense fikeru arasarasagn

  • @beauty0503
    @beauty0503 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😢

  • @tigistiabate9059
    @tigistiabate9059 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 ปีที่แล้ว

    Eyosses degu abate bale buzu mehret.

  • @salamalmo7812
    @salamalmo7812 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭❤❤❤❤❤😭😭

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 ปีที่แล้ว

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!

  • @beauty0503
    @beauty0503 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

  • @user-lx8ds5ck6e
    @user-lx8ds5ck6e หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤