ከ 3ቱ ሰኔዎች ጀርባ ያለው ማነው? | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ከ 3ቱ ሰኔዎች ጀርባ ያለው ማነው? | Ethiopia

ความคิดเห็น • 90

  • @fyomimi4578
    @fyomimi4578 4 ปีที่แล้ว +13

    አብቹ። ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል።አብይ።አይመድ።ሽ።አመት።ይኑርልን።ኢትዮጵያ።ጋር።ለዘላለም።ይኑሩ።ያሀገራችን።መረጋጋት።በጣም።ናፉቆኛል

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 ปีที่แล้ว +15

    ገና ሺ አመት ይመራል አብያችን እና እረፉት
    መድረዘረኛ ሁሉ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ይለምልልማል ኢንሽ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @liyoutube7361
    @liyoutube7361 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሠው ምቀኛው ብዙ ነው አብየ አላህ ከምቀኛ ይጠብህ የኛ ውድ እድሜህ ይርዘም ምቀኛህ ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👍👍👍

  • @tsionandualem8742
    @tsionandualem8742 4 ปีที่แล้ว +2

    You are one of the best journalists which we never seen in Ethiopian media. I mean you know what you are doing very well with journalism ethics.
    May God bless you.

  • @ayantugw129
    @ayantugw129 4 ปีที่แล้ว +2

    Nice ❤️

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 ปีที่แล้ว +12

    አይ ህዋቶች ነብሳችሁን ሁልጊዜ በአሰቃቂ ሞት የስማራው የአለማቱ ጌታ እስካሁን የሰው ነብስ እየበላችሁ እስከ መቸ ይሆነ አገሬ ከናንተ ነፃ የምትሆ ነው

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 ปีที่แล้ว +4

    The problem you feel today Dr Abiy, but will be the strength Tomorrow 🙏 I believe GOD is with you our Lider!!!

  • @እየሱስእረኛዬነው-ጀ6ዘ
    @እየሱስእረኛዬነው-ጀ6ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    መቼም አይስካላቸዉም ለኢትዮጵያ ጠላቶች በቂርቡ ይዎገዳሉ ኢትዮጵያ መቼም አትበተንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም እና ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሳላማችሁ ይብዛላችሁ ባርቱ 🇪🇹👈💯☑️💞💞💞💞😘

  • @ጀማልወረባቦ-ጸ5ኀ
    @ጀማልወረባቦ-ጸ5ኀ 4 ปีที่แล้ว +4

    አስጠቁለው ሊሆን ይችላል ሰኔ ይገጥማችኋል ተብለው ሀሀሀ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว +4

    አብቹ በርታልን የምትሉ ብቻ በቅንነት ብቻ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉth-cam.com/video/KvyzCMZxvB0/w-d-xo.html

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 ปีที่แล้ว +3

    ፈታዬ ሁሌም ፕሮግራም አቅርብልን ድምጽህ የማትጠገብ ፈጣሪ ከምዬ ኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏

  • @alematgebremedhin5510
    @alematgebremedhin5510 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher Mefratn kere .

  • @monegoncco
    @monegoncco 7 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👏👏🙏🙏👏

  • @damakaababe4528
    @damakaababe4528 4 ปีที่แล้ว +1

    🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @እሙአብደላ
    @እሙአብደላ 4 ปีที่แล้ว +1

    መብይ እድሜህ ይርዘም

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 4 ปีที่แล้ว +1

    ህወሓት 27 ዓመታት ሲገድል ሲከፋፍላት እና ሲግጣት የቆየች ኢትዮጵያ መጨረሻ ይህ ነው!!!
    የፌደራል ክልል ባለስልጣን ጠቅላይ ኢታማጆር ሹሙን ጀነራል ሰዓረ መኮንንን እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ዶክተር አምባቸውን አቶ ምግባሩን እንዲሁም የጀነራል አሳምነውን ነፍስ የበላው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
    #ReturnTheNobelPeacePrize
    ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ያስገደለው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
    #StopTheKillings
    የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያገተው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
    #FreeOurKids

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 ปีที่แล้ว

      አረ በክህ አብይማ ሰው ገደይ ሰይሆን ሰውን በፍቅር የሚገድል ነው ሞት ለአብይ ጠለቶሽ ይሁን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ 4 ปีที่แล้ว

    Enda fetay betam tefitahale be selam new nafikahgn

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ የዳቢሎስ ጭፍራወች ግብር የማቀርቡለት መንፈስ ሰኔ ወር ነው መሰለኝ

  • @arayatadesse763
    @arayatadesse763 4 ปีที่แล้ว

    How did you know?

  • @mesiyeearsilji6523
    @mesiyeearsilji6523 4 ปีที่แล้ว

    Abichuu koo❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @adanechyilma9613
    @adanechyilma9613 4 ปีที่แล้ว +1

    Welkayit erayaa ready to return your land

  • @زنابو8
    @زنابو8 4 ปีที่แล้ว

    አብይ ነዋ

  • @ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ
    @ሀድራናፋቂሀድራናፋቂነኚ 4 ปีที่แล้ว +1

    ካሁንቡሀላ አላህ ደግ ደጉን ያሰማን የረብ

  • @omhiba1658
    @omhiba1658 4 ปีที่แล้ว

    የአብይ መሪነት ዛሬስ ሊገባኝ አልቻለም ፍቅር።ፍቅር ይላል የሰው ሂወት እያስቀጠፈ ደሞ የሱ መሪነት

  • @almazhoussein66
    @almazhoussein66 ปีที่แล้ว

    በስኔ 16 ቢሆን ኖሮ ይሄ. ሁሉ ምሥቅልቅል የለም. ነበር

  • @meazaabraha7194
    @meazaabraha7194 4 ปีที่แล้ว +2

    አስገዳይ ውሽታም ፓስተር

    • @eliyas2443
      @eliyas2443 4 ปีที่แล้ว

      Setenageri asebeshe tenageri

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ጥያቄ የኔ ግልጽ መልስ አብይ አስመሳዬ ነው ማንም አይደል ይህ ትክክል ነው።

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 4 ปีที่แล้ว

      ዲጂታል ወያኔ በራስህ ስም ተጠቀም ።

  • @عليعليعلي-ق6ق
    @عليعليعلي-ق6ق 4 ปีที่แล้ว

    Good Nice

  • @danielbonje5714
    @danielbonje5714 4 ปีที่แล้ว

    የኔታ ትዩብ ግልፅ አንባቢነት እጅግ ደስ ይላል::

  • @gorogamma7168
    @gorogamma7168 4 ปีที่แล้ว

    አጫሉን ማን ገደለው ባልደራስና ያድስ አበባ ዱሪዪና ቤተመንግስቱ

  • @feleketekle7008
    @feleketekle7008 4 ปีที่แล้ว +1

    TPLF play too mach new no .more play game over

  • @abdudeen5028
    @abdudeen5028 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ በሰላም ነው የጠፋከው እኔ ያላንተ ማድመጥ አይመቸኝም ወንድሜ አትጥፋ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

    አብይ ምርጥ. የአላህስጦታችንነው. እናምአላህከጠላቶቹ. ይጠብቀዋልቅንሰውነው.

  • @christinaloveorgirl9803
    @christinaloveorgirl9803 4 ปีที่แล้ว

    Safari warnochi

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 ปีที่แล้ว +2

    I am sorry why do u forget Engenier Semgew he was also the first victim who had been sacrificed..Please l dont forget him .Stay Blessed.

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 4 ปีที่แล้ว

    The main problem Abiy & Lamirot ?

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 ปีที่แล้ว

    ጀዋር።የአጫሉን።ቀን።ይስጥህ

  • @fyomimi4578
    @fyomimi4578 4 ปีที่แล้ว +1

    ጅሀረ ነወ የገደለው

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 4 ปีที่แล้ว

    ለውጡን ለማደናቀፍ እየተባለ እኮ ሁልት አመት አለፈን እኮ!!! እርምጃ እንወስዳለን ሲባልም እንዲሁ! ይሄ ሁሉ ሰው ሲሞትና ንብረት ሲጠፋ ፀጥታ አስከባሪ እንዴት መድረስ አልቻለም???? በየክልሉ ልዩ ሀይሎች አሉ ይባል የለምን??? ነው ወይንስ እነርሱም ተባባሪዎች ናቸው??? ግን እንኚህ ፅንፈኞች ጀዌ በአንድ ወቅት ላይ እኔ የምኖርበት አካባቢ አንድ ክርስቲያን ቀና ቢል አንገቱን በሜንጫ ነው የምንለው ብሎን የለ?? የእርሱ ግርፎች ናቸው!! አንድ ጊዜም ሜንጫና ዱላ የያዙ ወንበዴዎችን አሰልፎ ኮንዶሚኒየም ዘርፎ የለ😳እሱ በሪሞት የሚቆጣጠራቸው ነፍሰ በላዎች ናቸው ሰላም የነሱን!!! መንግስት ሆ ቆፍጠን ብለህ የጀመርከውን እርምጃ ቀጥል እንልሀለን!! እርቅና መሸማገል የሚባል ነገር ከአሁን በህዋላ አያስፈልግም!!! አብቹ በርታ!! ህዝብ ከአንተ ጋር ይሆናል!!! ብቻ አንተ እነኚህ ወንጀለኞ ተገቢውን ፍርድ እንዲያገኙ አድርግልን!!!

  • @tftg3318
    @tftg3318 4 ปีที่แล้ว

    ሀስብያሏህ ወኔከመል ወኪይል ፈይሁም ኢቶጲያን ሊረብሺ ወይም እድገት አፈርሳሁ የሚልን ሁሉ አሏህ ባሉበት ጭጭ ያርግልን ያረብ

  • @rimimoni7618
    @rimimoni7618 4 ปีที่แล้ว +1

    አብቾ ዉድድድድድድድድድድድድድዶ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว

    እራሱ አብይ ነው ያለው

  • @gmkingkhangmkingkhan5119
    @gmkingkhangmkingkhan5119 4 ปีที่แล้ว

    ይፈቅልህ

  • @atsedearegaykassa8252
    @atsedearegaykassa8252 4 ปีที่แล้ว

    AFER BILLU SCLEMETMAT☠☠☠☠☠☠

  • @zubidahussen3533
    @zubidahussen3533 4 ปีที่แล้ว +1

    ከአብቾ ጋር ወደፊት

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad6801 4 ปีที่แล้ว

    አይችልም. አላህ ይሁላቺንም. ስም. አላህይምልስእልን. ሌላውንም. ህዝብ. ፍቅርይስጥልን

  • @yabb5740
    @yabb5740 4 ปีที่แล้ว

    ለምን ዝም እላለሁ ሓቅ ለምን ኣልናገርም ውድ እህቴ?

  • @SaraMohamed-uv7ql
    @SaraMohamed-uv7ql 4 ปีที่แล้ว

    Beselam new yetfakew wendimachin

  • @fhjfc6831
    @fhjfc6831 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ዋው

  • @ሠላምለሀገሬፍቅርለዎገኔሠ
    @ሠላምለሀገሬፍቅርለዎገኔሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎያኔ ሽርሙጠ ሌበ አገር አፊረሺ

  • @guenetgebreselaissie8814
    @guenetgebreselaissie8814 4 ปีที่แล้ว

    Truth will never die We hear so many different story. It’s getting a little boring

  • @mistawtmistawt3197
    @mistawtmistawt3197 4 ปีที่แล้ว

    Ka iwinati raqaa nawu
    Jawaryi ayaragim

  • @mukemuh6514
    @mukemuh6514 4 ปีที่แล้ว +1

    Selami edeti nashuw f.d tefitashu nebiri

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 4 ปีที่แล้ว

    Hi I as Ethiopian suggesting that TpLF and there Loyalist should be avoided to our country also they have to be watched in open eyes and they have to be searched all the time so they can lose hope that is the only way or the high way?tank you 💋🙏

  • @fyomimi4578
    @fyomimi4578 4 ปีที่แล้ว

    እደት ዋላችሁ

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 4 ปีที่แล้ว

    ንጉስ አብይ አህመድ እድሜህ
    ይርዘም።

  • @seni680
    @seni680 4 ปีที่แล้ว

    በታም የሚገርመው ነው አዲስ አበባላይ ይኡሉ ሲደረግ መንግስት ለምን አላስቋመሞ?

  • @ጓልትግራይጓልትግራይ-ቸ7ፀ
    @ጓልትግራይጓልትግራይ-ቸ7ፀ 4 ปีที่แล้ว

    Ent dedeb wash hulh end aynt war new metwraw

  • @mistawtmistawt3197
    @mistawtmistawt3197 4 ปีที่แล้ว

    Tasakaa lachaeu la abiyi asawiqu zegochuni yimikary

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk

  • @SulaimanSulaiman-lr8ov
    @SulaimanSulaiman-lr8ov 4 ปีที่แล้ว

    ፈታዎች ይመቻችሁ

  • @Amharic-v8s
    @Amharic-v8s 4 ปีที่แล้ว

    እነደው የትጠፋህ ፈታየ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ኢትዮጵያውያን ናችሁ
    ፈታዎች ።እናመሰግናለን። ያ እስክንድር የነ ቴዎድሮስና ግብረኣበሮቹ ኣሽቃባጭ በመሆኑ ሰላም ወዳድ ድሃ ኢትዮጵያዊ ይወቀው።
    መከሰሱ የሚደገፍ ነው። በንጹሓን ደም ግድ የሌላቸው ሁሉ መጠየቅ ኣለባቸው።
    የዘኣበሻ ፣ ኣባይ ሚድያና ሌላም ጥቂት ሚድያዎች ከድምጺ ወያኔ ለይተን ኣናቸውም !

  • @mulugetaengida
    @mulugetaengida ปีที่แล้ว

    Aremenew ena zeregnaw Ato Abiy, Niftamu ena mirkognaw Ato Birhanu Jula ena Mehayimu shimelis Abdisa lelochim ende Agegnehu Teshager ena Temesgen Tiruneh Yalu kehadewoch digaf adiragewoch endemehonu alteraterim 100%

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +1

    ወዳገር ቤት ካርድ ሞልታቹህስልክ እምደውሉ መጃን መቶል አመጃጀኑን ፎቶየንበመጫን እዪ

  • @atsedearegaykassa8252
    @atsedearegaykassa8252 4 ปีที่แล้ว

    Yihe werja Mahyim Hülle manew manew manew isu new ma yieh mahyim Abiy lela man yihonal

  • @renzr5682
    @renzr5682 4 ปีที่แล้ว

    Gina yeqatelalu tusuni yewetu

  • @yacobhabtu375
    @yacobhabtu375 4 ปีที่แล้ว

    Wshtam

    • @atsedaatseda8208
      @atsedaatseda8208 4 ปีที่แล้ว

      Are men geud new ethiopa wesut eytsra yakeu be ethiipa wrsit betam yaschgru ormo becha new lalau 87 bar barsboch ulum be selam tesmamto te fakro new yemnoru egzabeher yeann dedb ormo ke kedst agrachn ethiopa yatfaln ormo ers berarsum aysmama meknyatum ye ormo neta awchey yelalu ye ormo weng yelalu ye ormo shno eyalu endat new mayebo nachu lalau ormo wed adiss ababa megbat yelbtm meknyatum yega yega new enjey ye ethiopa new aylum ers wedad ena lebla lalau yemut new yemilut lalau badera enkan ult new talachu doma nachu barmnannt yegza agrachun endey naudm maybnt new ewkt benrachu lejun yegdlun be fet yetyku new netwan zega meskinu zaga memot yelbtm demo shbr yemiftrut sewch legrachu kalsi enkan alkyrum gen yean ulu wenjl seftmu yetal eg yeblaynt

  • @BB-mt2cl
    @BB-mt2cl 4 ปีที่แล้ว

    ፈታዎች ኣላቹ ግን ጠፋቹስ

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 4 ปีที่แล้ว

    hachalun metakama madragachew betam yamal batalay jewar khone gaday badebabay hizb eyaye mgedal alebat masekal alebat lhachalu ymot ekid sakid betam ygermal lejochun semo aytoyachew yaltegabe watat batalay yandi war hitsan eyalew tinish atkorokorim lij yelawum bataseb yelawum eshi etiopian lemindinaw indazi temdo yeyazat lamin etiopia min adaragach tutuwan hatibta enjera abilta basedagachu hager indi ychaknal enat ekonat hager indet benat chakino mot yferadal gana lhachalu mot siakid yoromo hizb dula dingay hizo inda minasu yawk naber bdemb yawkal mikinatum ykenajaw sera bnilik guday selahone amara gadale lmalat naber asabu gin altesakalatim yhachalu dem ezachu kasu gar eyale yazaw lhachalu mot bohala sent sew new ymotaw sent nibrat new ywadamaw ene oromonagn gin jewar yhachalu geday khone mamot alebat sinte new bsu mkinat hizb yhalakew kazi bfit takabibalew blow 83balay sew motual 😭😭😭😭😭😭jewar aysfeliganim yoromo tewalaj aydelam esu telat new esu yetiopia telat new ketiophia medir matifat alebat ykeron chinkilat bmarz marizual ahhhhhhhhhhhh 😭😭😭😭😭😭😭😭😭amamegn betam eskamache new yminalaksaw beka ymut esu tasiro ktefatam yaw new esir betim hono ymi arf aymaslagnim mamot alebat hunkan esu andi sew bezu sew tarik ylachew hatenal ymut

  • @kebromkerom3478
    @kebromkerom3478 4 ปีที่แล้ว

    ኣየ ምደረ ኣህያ ዝምብለህ ህዋት ወያነ የልክ ኣድመካ ጨርሽ የውሸት ልጅ

  • @طيبااللهاكبر
    @طيبااللهاكبر 4 ปีที่แล้ว

    ምን ነው ጣፋህ በሠላም የው ?

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 4 ปีที่แล้ว

    የዘር የለሽ ዘረኞቹ የቆምጬ ልጆች የውሸት እናየጥንቁልናና የፍርሓት ጭሆትና የተሰፋ ሓጥ እሮሮ !!💀💀💀😭😂😀😍

  • @bojerdede2995
    @bojerdede2995 4 ปีที่แล้ว

    More of blaming Jawar, tarnishing Oromos and praising Eskinder "true democracy leader of BALADERA". Clearly a rabid Amhara's political agenda.

  • @ትግራይክፉኣይንካሽ
    @ትግራይክፉኣይንካሽ 4 ปีที่แล้ว

    ደደብ ፈታብለህ ጫትህን ኣትቅምም

  • @yabb5740
    @yabb5740 4 ปีที่แล้ว

    በኣንድ ራስ ባለ ሁለት ምላስ
    ኣሁንስ ማን ለማስገደል ፈልገህ ትሆን፣
    የሄ ሁሉ ችሎታህን በልማትና ብጥሩ ነገር ብታውለው እንዴት ደስ ባለ ነበር።
    ስለ የፈረሱ ሓወልት ስታወራ የነበርክ ኣንተ ኣደለህምን?