ይህንን ባውቅ ኖሮ ትምህርት አልማርም ነበር || Failure of the Educational System ||
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
- በዚህኛው video አሁን የምንመራበት የ ትምህርት ስርዐት ምን ያህል Fail እንዳደረገ ምን ያህል አቅማችንን እየገደለው እንደሆነ እና እንዴት ወደኋላ እያስቀረን እንደሆነ ተናግሪያለው በተጨማሪም በትምህርት ጉዳይ ምን አይነት ውሳኔ መወሰን እንዳለባችሁም በግልፅ ተናግሪያለው
ተግባር ላይ በማዋል ለውጥ እንደምታመጡበት አልጠራጠርም መልካም እድል
Like እና subscribe በማድረግ ይሄንን ድንቅ Journey ተቀላቀሉ
In this video, I have told you how the education system we are leading has failed, how it is killing our potential and how it is holding us back. I have also told you clearly what kind of decision you should make About education.
I have no doubt that you will make a difference by implementing it. Good luck
Join this wonderful journey by liking and subscribing
Follow me on social media :
Instagram : [ Keludiii ]
TikTok : [ Khalid Bin Ali]
Facebook : [ Khalid Bin Ali ]
Thank you 100% agree the Rockefeller family created this school system now unesco is the one organization who stablished all the learning systems they even wanted gay knowledge for kids now they are taking us there
Thanks selamawit, you understand well how the system works🙏
@ have been doing this for 3 years and continue doing it because we need to see a better person who have degree and professors who think about their people and dr who really care about their patients that’s the idea of looking ur idol. this days the educated person is a tool to make his own people a leaving hall so I need to see a proof at the end of the day we all need better life better income u can’t be a rocket scientist
What a great view keep it up girl🫡
የትምህርት ሲስተሙ በእኛ ሀገር ምንም ጥያቄ የለውም ደስ አይልም ነገር ግን ትምህርት በምርጥ ሲስተም ላይ ደስ የሚል ነገር ነው ለምሳሌ ትምህርት በአደጉ ሀገራት ላይ መጨረሻው ደስ ይላል ። ለእኛ ሀገር 50 % መማር 50% መስራት አሪፍ ነገር ነው ።
በረካ ሁን !... ብዙ የእውቀት ብርሃንን እያሳየኸን ነው! ግማሽ እድሜዬ ያለፈው በትምህርትና በዚሁ በተገኘ ስራ ነው!....
ሁሌም ግን ትክክል ያልሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኝ ነበር!... እንዲህ የትምህርታችንን አሰጣጥና ይዘት ቻለንዥ የሚያደርጉ ልጆች መጥተው እስኪያነቁኝ ድረስ....
ኸሉድ አላህ ይጠብቅህ እውነት ነው በርግጥ ተምረህ ወደ ማንኛውም ስራ መሰማራት ሳይማሩ ወደ ስራ ከተሰማሩት ይሻላል በብዙ ሁኔታ ግን ዞሮ ዞሮ እንዳልከው ነው ለኔ ተስማምቶኛል
እውነት ነው ግን ትክክል የሚሆነው cosmos የሚባል ነገር አለ ያን ጠንቅቀን ስናውቅ እና እራስህን ፈልጎ በማግኝት ብቻ ነው።አልረፈደም ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ
t's admirable that, as a teacher, you recognize the challenges in our educational system and are proactive about addressing them. The fact that you're interested in creating a gamified educational platform shows your dedication to improving student engagement and learning outcomes. While there are systemic issues, innovation at the grassroots level-like what you're planning-can make a real difference.
well sele ethio edu system teredteshwal
This is why I put my kids on home school half day half day church yeneta school
I agree 99%, the education system created to set up our mind accordingly their need, not to hear our life call. I hope to hear the second video on the real education system on the ground, do it.
@@hussishadamtew4720 🙏🫡
ጎበዝ፣በጣም ጎበዝ፣ እጅግ በጣም ጎበዝ!!!
Thanks😊🙏
Tkkl bro good idea ❤❤❤❤❤
I already taked risk📌
thank you 🤗
Go ahead bro🫡
Videowun Gena mejemere new gn lik neh
You Aright my brother ❤❤❤❤❤
Thanks bro. I think the 2nd one is 🫱🫲
30% ትክክል ነህ
70 % ተሳስተሀል
Reason?
❤❤❤ማሻአላ
100% 🎉🎉🎉🎉 genus
ትክክል ነህ ነገር ግን ህብረተሰባችን የተማረ ሁሉም አዋቂ ነው የሚመስላቸው:: በየ ማሕበራዊ ሚድያው አታይም!? አዋቂ ለመምሰል ትመኩራለች/ይመኩራል አስረኛ ክፍል እኮ ነው ያቃረጸው/ችው ይላሉ :: እስከ አስር ወይም እስከ 12 መማር ያስፈልጋል ከዛ ውጭ ግን ያንያህል ጥቅም የለውም በተለይ ደግሞ ሴቶች university ውስጥ ተበላሽተው ነው እየወጡት ያሉት
Yeah ይሄንን እኮ ነው እያልኩ ያለሁት
Shukren endene yeyaznewn tmrt master mareg yalkew tru hasab new
🫡
Nice
ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤት አልሔድም እንኳን ነገርከኝ
😅
ማንተጎዳ
enqun zenbobh drom teza neh alu
tmhrt atwedm malet new
❤❤❤
🙏
❤️❤️❤️🎉🎉
ትምህርት ሀራፈ ነው ግን ያለተማረ ሰው ህንዴት
እነሱ የሚፈልጉትን እንጂ የሚያስፈልገንን አይደለም 😅
በርታልኝ አይቼ ብቻ ማላፍ አልቻልኩም ሰብክርብ🎉🎉
🙏🫡
Kulibali 👌
Hupa❤️
ነክከል ነው
No 👎 I wanna join aviation, Education is the most important thing for the future life😊
Ohhhhh shukren ❤❤
Riz🙏
እንዴት ምንፈልገው እውቀት እናግኝ?!?
I agree
ጥሩ መግቢያ ነዉ። ግን ቁንፅል መግቢያ...ገነነ ብዙነህ የኢትዮጵያ የት/ ውድቀት መፍትሔ በ2 መፅሐፎች ጽፏል ዶ/ ስለሞን " ዶክተርነት ደብተራነት ወልይነት" ዶ/ አለማየሁ "ምሁሩ" የሚሉ መፅሐፎች አሏቸው በአሁዱ ሬዲዮ የሰጧቸው ቃለ መጠይቆች አሉ ሌሎችም የተናገሩ የጻፉ አሉ። ገና ገና ይቀራል። አንተም ወንድሜ ፍላጎትና ቁጭትህን በጥንቃቄ በጥልቅ ንባብና ጥናት አድርገህ በተከታታይ ብትሰራበት መልካም ነው።
Thanks for your advice🙏🫡
Tikikl neh brother😮..gn.accounting .le bichaw.memar ichilalw ?..please beketay video itebikalw...
You can, but you don't have to go to university and study for 5….6 years
Temew....I do have 3 degree and I am the highest payee (salary) .....tifa
Kedada
Sirilin
ጀማሪ ትመስለኛለህ ምክንያቱም ከርእስህ ብነሳ ይህን ባውቅ ኖሮ ትምህርት አልማርም ነበር የሚል ሲሆን እኔ ደግሞ አለመማርህንና አለማወቅህን የማታውቅ ትውልድን ለመገደል የተነሳህ ክፉ መርዘኛ ትመስለኛለህ፡፡ በጣም ይቅርታና አንተ ለመማር ዝግጁ ሁን እንጅ ትምህርት የምትማረው ገንዘብ ለማገኘት ብቻ ሳይሆን ስለ ተፈጥሮ ያለህ አመለካከት ጥልቅ አንዲሆንና ለምትሰራው ስራ የበለጠ አረዳድ እነዲኖርህና ባህላዊ እነዳትሆን፣ ምክንያታዊ አንድትሆን ይረደሃል እንጅ በራሱ ብቻ ገንዘብ ያስገኛል የሚል ግለሰብ የለም፡፡ ለምትለውም ቢዝነስ እኮ መማር ያስፈልጋል፡፡ እየተማራችሁ ስራ ስሩ ማለትህ ክፋት የለውም ግን ርእስህን አስተካክል፡፡በተጨማሪም ትልልቅ የፈጠራ ስራ የሰሩ ሰዎች በሙሉ መነሻቸው ትምህርት መሆኑን መገንዘብ ይኖርብሃል ፡፡ ጀማሪው!
Tnsh kejemerkut behala ayehut enji almezegebm neber bro
ወንድሜ ስህተት ነህ ድሮ አኔም እንደዚህ አስብ ነበር የትምህርቱ ካሪክለም ብቻ ነው ስህተት መማር ወይም ማወቅ ስህተት ሁኖ አያውቅም አሁን አንተ እንኳን ይሄን የተናገርከው በመማርህ ነው ነገርግን ጓደኞችህ ገንዘብ ሰብስበው ስታያቸው ሊሆን ይችላል ትንሽ እውቀት ከፍ ብታደርግ ጥሩ ነው
Kpb
Kebatari, acheberebari, denekoro, yetelae tane degree???, yetale master,??? yetale yante doctorate,????? yetale yant phd????
Misconception 2:23 misinformation
Well , there is no absolutely perfect system. There are so many issues associated with the educational system. But we shouldn't deny it's strong sides in the growth of kids cognitive behaviour, communication, socialization, so many trainings including medicine, engineering,, languages ,military, bible, kuran ,accounting, research , etc . Two days, multibillianers are products of education like Billigates, Markzuckemberg, etc. You are also part ôf this education. If you were not educated formally, could you analyze like here ? Could you bring any other method? Criticism is okay! But there should be better alternative that can replace
ትምህርት መደበርያ ከሆነ.......
eyesus Ywedhal
Yante fetera yetale tadiya, eski sera fetre kemawurat
We r on the track of rat race😑🙌
🙌
Mnden ante mtseraw wendme
Tew enji testeshew.... teregaga enji
Did you read riche dad poor dad
Ofc yeah
i am on the same page with you bro, however i feel that you are still in the behind of a bar, i mean if you really believe that education policy does not have any role in chasing you dream,, why!! you don't quit? because you have afraid of risk,society,family and your mind subsequently this content is a lost cause for your audience!! "easier said than done"
some one said it
😊🙏
This is why I put my kids on home school half day half day church yeneta school