ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዉይ እኔ ዘጋቢ ፊልም ሱስ ያዘኝ እኮ እስኪ ሁሌ አቅርቡልን ብዙ ነገር ነው የምንማርበት በእውነት ማኅበር ቅዱሳን ዕጅግ በጣም እናመሰግናለን የቅዱስ አባታችን አቡነ መቃሪዮስ በረከት ይደርብን
እኔም
እፁብ ድንቅ ነው የመሬቱ አሰፋፍ ሳኡድ አረቢያ አብዛሀኛው ምርት ከኢጅብት የሚገባ ነው እንዲህ አይነት የገዳማት ዘጋቢ ስራዎች ለኛ ለኢትዮጵያውያን ገዳማት ትልቅ መነሳሳት ይፈጥራሉ ብዬ አስባለሁ የሶስትቱ ቅዱሳን መቃሪዮስ የቅዱስ ዮሐንስ አፂር የ፵፱ ቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን ቸሩ መድኃኒዓለም በቅዱሳኑ በሰማዕታቱ ፀሎት ይማረን
አቤት መታደል የቅዱሳን የሰማዕታት በሰከታቸዉ ይደርብን በእዉነት ማህበረቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን እናመስግናለን ዉስጥን በሐሴት ይሞላል በረከታችሁይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን🙏💋💋
በጣም ልዩ ዘገባ ነው ያውም በበረሐ እየኖሩ የእኛም ገዳማት ጠንክረው ቢሰሩ
ጉዞውን እስፖንሰር በማድረግ ለተባበራችሁን የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ልጆች ምእመናን እና ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ አምላከ አበው በቅዱሳን ቃል ኪዳን የጠብቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የተመኘሁትን ስላየሁ እና ስለተረዳሁ።
ግብጽ ላይ ትኩረት ማድረጋችሁን ወድጄዋለሁ። በርቱ! ብዙ ያስተምራል - ድንጋይነታችንን ያንሳልን።
ጥንካሪያቸው በጣም ያስቀናል ፍቅራቸው የኛ ሀገር ዝም ነው😢
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን ስራችሁ ሁሉ የተመሰገነ ነው ድንግል ማርያም ማህበረ ቅዱሳንን ታስፋልን የአባ መቃርስ ረድኤት በረከታቸው ምልጃ ፀሎታቸው በያለንበት አይለየን በእውነቱ ግብፃውያን በየገዳማቱ ሁሉ ያስደምሙኛል እግዚአብሔር በእምነታቸው ያፅናልን⛪⛪⛪🙏
ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በረከቱ ይደርብን። ስሙን ስሰማ ሰውነቴ ይደነግጣል፡
አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን መሀበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን🙏እዬብየ ተባአክ አገልግሎት ግዜህን ያርዝምልን🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማህረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን
የቅዱሳን ሠማዕታት በርከታቸዉ ይደርብን በእዉነት እጹብነዉ
ማኅበራችንን ያስፋልን ኤልሲዬ ደግሞ ተሳክቶልሻል ድንቅ ዘገባ ነው በርቺልን
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ማህበረ ቅዱሳን እንመሰግናለን🙏💕💕
እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በዚህ ዘመን ማህበሩ ባይኖርስ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ መኖሩን ያሳየናል የገዳሙ በረከት አይለየን ይህንን አቀራረባችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጉጉት እየጠበኩት ነበር ሌላም ካለ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
እውነት ነው። ይሄ ማህበር ባይኖር ባለፈው 30 ዓመት አሁን ካለንበት ምን ያህል እንወርድ እንደነበር መገመት ራሱ ያስፈራል!
እጹብ ድንቅነው በእውነት ስረአቱ ደስ ሲል ውይ :የሦስቱ ቅዱሳን መቃሪዮስ የቅዱስ ዮሐንስ አፂር የ(፵፱)49 ቅዱሳን ሰማዕታት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን በእውነት።ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን ከልብ እናመሰግናለን ክብር ያድልልን✝️
በጣም አናመሰግናለን። ይሄ ጉብኝት በአጠቃላይ በአንድ DVD ላይ ሆኖ ቢሸጥልን እንዴት ጥሩ ነበር። በየቤታችን ቢኖር መልካም ነበር፤ የግብፅ ኦርቶዶክስ በብዙ ዘርፍ አርአያችን፤ ባለውለታችንም ናት
አግዚአብሔር ይመስገን አባቱቻችን እኛም ግብፅ ያለን በናተ መባረካችን አምላክ ይመስገን ❤❤
ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩልን
❤❤❤በጣም እናመስግናለን ማሕበሩን ያስፋልን
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለሁላችንም ጥሩ ነገር ነው ዬሳያችሁን።
እግዚአብሔር ይባርከን
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ይህ ለሃገራችን ገዳማት ትልቅ ግብዓት ነው። ማኀበሩ ደግሞ ይህ ተሞክሮ በሃገራችን እንዲተገበር ከሚመለከታቸው አባቶች ጋር ተወያይቶ ተግባራዊ የሚሆንበት መንገድ ቢፈጥር
የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስለሆነኩ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም ክብፍ ብላ ትታይልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ዘጋቢ ፊልም ማየት በጣም ነው እምወደው ማህበር ቅዱሳንን ያስፋልን
በርክታችው ይድርሰን የቅዱሳን በርክት ይክፈለን 🙏
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫😣✝️♥️
Mk❤❤❤❤
ማህበረ ቅዱሳን በጣምነው የምወዳችሁ እኔየምክታተለውቴሌቪዥነው በፕሮግራማችሁ እግዚአብሄርን ተናገረኝብዬነው የምከፍተውእና እማርበታርለ በርቱ
Effective presentations of ዘጋቢ ፊልም help us examine our work habits and attitudes
ተአምር ነው❤❤❤❤
ክርስትና ከጉብዝና ጋር ደስ ይላል❤❤❤
Thank you!
Kale Hiwot Yasemalen M.k😍😍😍😍😍
ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን!
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 💯💯💯
የሚገርም ነው ግብፅ አረብኛ አለነበረም ማለት ነው ቋንቋቸው የቅዱሳን የሰማአታት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
አዎ እስከ 7ኛው ክፍለ ዘመን ኮፕቲክ(ቅብጥ) ነበር ቋንቋቸው ግብጾች ብቻ ሳይሆኑ ሶርያዎች፣የሰሜን አፍሪካ አገራት ሱዳን በ7ኛ ክፍለ ዘመን በአረቦች ወረራ ነው ቋንቋቸው አረብኛ የሆነው የእኛ አባቶች ጠንክረው ባይከላከሉ የእኛም ቋንቋ አረብኛ ነበር የሚሆነው
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ለምታደርጉት ትጋት አምላክ ዋጋውን ይክፈላችሁ፡፡ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ሆኗል፡፡ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡
በረከታቸው ይደርብን✝️
በገባላቸው ቀል በአሰረ ፍኖተቸው ይጠብቃልን❤❤❤❤❤
Uffff❤❤❤❤
Bezih samint lela part yilekekal biye sef biye sitebik yelem ere likekulin
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደርገ
ልዩ ነው የቅዱስን እርደታቸው ይዱርብን
ኡፍፍፍ ስጠብቃቸሁ ነለር🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን 😢❤
በረከታችሁ ይድረሰን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
በርቱ በርቱ! በጣም ደስ ሚሉ ተከታታይ ዘጋቢ ፊልሞች ናቸው። እኔ እንደሆነ ቀጣዮችን ለማየት ጓጉቻለሁ መቼም በአሮጌዋ ካይሮ የሚገኘውን የቅዱስ መርቆርዮስ የእናቶች ገዳም ታሳዩናላችሁ አይደል?! እንግዲህ እኔ መጠበቄ ነው ...
❤❤❤❤✝️🙏🙏🙏❤️❤️
የሚመገቡበትን ሳይ ቤሩት የዮሐንስ ገዳም ገጠር አለ እሱ ትዝ አለኝ
ወንድሞቼ ኢትዮጵያዊያን ግብፆች እንዴት የታደሉ ናቸው በዚህ ምድረበዳ በሆነ ሀገር የሙስሊም ከፍተኛ ጫና ያለበት በቁጥር እጅግ አነስተኛ ክርስቲያን ያሉበት ሀገር ይሄ ችግር ሳይሆንባቸው በንደዚህ ማደጋቸው እጅግ የሚያስደንቅ ና የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ መሆኑን የሚያስገርም ነው። እኛም እንቅና ገዳሞቻችን እናሳድግ በቅንነት እንተባበር። ለናንተም እዛ ድረስ ሂዳችሁ ላሳያችሁን የገዳማት ገጽታ እናመሰግናለን አምላከ ቅዱሳን በሰማያዊት ቤታችን ዋጋችሁ ይክፈላችሁ እጅግ ተደስቻለሁ።
❤❤❤❤
Background ያለውን የግብፅ መዝሙር ንገሩኝ ባካችሁ
th-cam.com/video/omG39UTZuCc/w-d-xo.htmlsi=D5KtUtzSFrqcSGL6
Prayer rope anthem በመባል ይታወቃል።
@@mieraf1984I found it both in English and Arabic but the one we heard from Mahbere kidusan sounds like it’s been made in the studio cause I can hear the lady’s in the middle of the song Where can I get the one the Mahbere kidusans are playing
ወገን እኛስ ምን እናድርግ
የሚናገረውና የሚታየው አንድ ቢሆን የሚያስጎበኘው የሚታየው ወይም ካሜራ ማኑ የሚብራራውን ቢያሳየን መልካም ነው
💚💛❤️✝️✝️✝️💚💛❤️✝️✝️✝️
የአስተርጓሚውን የቋንቋ ችሎታ በጣም አደነቅሁ! እኛስ ታላላቅ ገዳሞቻችንንመቼ ይሆን አክብረን የምንይዛቸው?
በሕይወቴ ዘመን ማየት የምፈልግ ታሌቅ ገዳም ነው:/
beret lebes ena🤔 alasfelagi info
8'40''-50'' HOW TO TRANSLATE TO IN Amharic?
Minale bedenb betekertsu minim ayetayim
You just such Egyptian PUPPETS...the people like like you it's called COLLABORATORS
❤❤❤
ዉይ እኔ ዘጋቢ ፊልም ሱስ ያዘኝ እኮ እስኪ ሁሌ አቅርቡልን ብዙ ነገር ነው የምንማርበት በእውነት ማኅበር ቅዱሳን ዕጅግ በጣም እናመሰግናለን የቅዱስ አባታችን አቡነ መቃሪዮስ በረከት ይደርብን
እኔም
እፁብ ድንቅ ነው የመሬቱ አሰፋፍ ሳኡድ አረቢያ አብዛሀኛው ምርት ከኢጅብት የሚገባ ነው እንዲህ አይነት የገዳማት ዘጋቢ ስራዎች ለኛ ለኢትዮጵያውያን ገዳማት ትልቅ መነሳሳት ይፈጥራሉ ብዬ አስባለሁ የሶስትቱ ቅዱሳን መቃሪዮስ የቅዱስ ዮሐንስ አፂር የ፵፱ ቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን ቸሩ መድኃኒዓለም በቅዱሳኑ በሰማዕታቱ ፀሎት ይማረን
አቤት መታደል የቅዱሳን የሰማዕታት በሰከታቸዉ ይደርብን በእዉነት ማህበረቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን እናመስግናለን ዉስጥን በሐሴት ይሞላል በረከታችሁይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን🙏💋💋
በጣም ልዩ ዘገባ ነው ያውም በበረሐ እየኖሩ የእኛም ገዳማት ጠንክረው ቢሰሩ
ጉዞውን እስፖንሰር በማድረግ ለተባበራችሁን የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ልጆች ምእመናን እና ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ አምላከ አበው በቅዱሳን ቃል ኪዳን የጠብቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የተመኘሁትን ስላየሁ እና ስለተረዳሁ።
ግብጽ ላይ ትኩረት ማድረጋችሁን ወድጄዋለሁ።
በርቱ! ብዙ ያስተምራል - ድንጋይነታችንን ያንሳልን።
ጥንካሪያቸው በጣም ያስቀናል ፍቅራቸው የኛ ሀገር ዝም ነው😢
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን ስራችሁ ሁሉ የተመሰገነ ነው ድንግል ማርያም ማህበረ ቅዱሳንን ታስፋልን የአባ መቃርስ ረድኤት በረከታቸው ምልጃ ፀሎታቸው በያለንበት አይለየን በእውነቱ ግብፃውያን በየገዳማቱ ሁሉ ያስደምሙኛል እግዚአብሔር በእምነታቸው ያፅናልን⛪⛪⛪🙏
ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በረከቱ ይደርብን። ስሙን ስሰማ ሰውነቴ ይደነግጣል፡
አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን መሀበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን🙏
እዬብየ ተባአክ አገልግሎት ግዜህን ያርዝምልን🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማህረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን
የቅዱሳን ሠማዕታት በርከታቸዉ ይደርብን በእዉነት እጹብነዉ
ማኅበራችንን ያስፋልን ኤልሲዬ ደግሞ ተሳክቶልሻል ድንቅ ዘገባ ነው በርቺልን
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ማህበረ ቅዱሳን እንመሰግናለን🙏💕💕
እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በዚህ ዘመን ማህበሩ ባይኖርስ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ መኖሩን ያሳየናል
የገዳሙ በረከት አይለየን ይህንን አቀራረባችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጉጉት እየጠበኩት ነበር ሌላም ካለ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
እውነት ነው። ይሄ ማህበር ባይኖር ባለፈው 30 ዓመት አሁን ካለንበት ምን ያህል እንወርድ እንደነበር መገመት ራሱ ያስፈራል!
እጹብ ድንቅነው በእውነት ስረአቱ ደስ ሲል ውይ :የሦስቱ ቅዱሳን መቃሪዮስ የቅዱስ ዮሐንስ አፂር የ(፵፱)49 ቅዱሳን ሰማዕታት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን በእውነት።ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን ከልብ እናመሰግናለን ክብር ያድልልን✝️
በጣም አናመሰግናለን። ይሄ ጉብኝት በአጠቃላይ በአንድ DVD ላይ ሆኖ ቢሸጥልን እንዴት ጥሩ ነበር። በየቤታችን ቢኖር መልካም ነበር፤ የግብፅ ኦርቶዶክስ በብዙ ዘርፍ አርአያችን፤ ባለውለታችንም ናት
አግዚአብሔር ይመስገን አባቱቻችን እኛም ግብፅ ያለን በናተ መባረካችን አምላክ ይመስገን ❤❤
ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩልን
❤❤❤በጣም እናመስግናለን ማሕበሩን ያስፋልን
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለሁላችንም ጥሩ ነገር ነው ዬሳያችሁን።
እግዚአብሔር ይባርከን
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ይህ ለሃገራችን ገዳማት ትልቅ ግብዓት ነው። ማኀበሩ ደግሞ ይህ ተሞክሮ በሃገራችን እንዲተገበር ከሚመለከታቸው አባቶች ጋር ተወያይቶ ተግባራዊ የሚሆንበት መንገድ ቢፈጥር
የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስለሆነኩ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም ክብፍ ብላ ትታይልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ዘጋቢ ፊልም ማየት በጣም ነው እምወደው ማህበር ቅዱሳንን ያስፋልን
በርክታችው ይድርሰን የቅዱሳን በርክት ይክፈለን 🙏
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫😣✝️♥️
Mk❤❤❤❤
ማህበረ ቅዱሳን በጣምነው የምወዳችሁ እኔየምክታተለውቴሌቪዥነው በፕሮግራማችሁ እግዚአብሄርን ተናገረኝብዬነው የምከፍተውእና እማርበታርለ በርቱ
Effective presentations of ዘጋቢ ፊልም help us examine our work habits and attitudes
ተአምር ነው❤❤❤❤
ክርስትና ከጉብዝና ጋር ደስ ይላል❤❤❤
Thank you!
Kale Hiwot Yasemalen M.k😍😍😍😍😍
ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን!
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 💯💯💯
የሚገርም ነው ግብፅ አረብኛ አለነበረም ማለት ነው ቋንቋቸው የቅዱሳን የሰማአታት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
አዎ እስከ 7ኛው ክፍለ ዘመን ኮፕቲክ(ቅብጥ) ነበር ቋንቋቸው ግብጾች ብቻ ሳይሆኑ ሶርያዎች፣የሰሜን አፍሪካ አገራት ሱዳን በ7ኛ ክፍለ ዘመን በአረቦች ወረራ ነው ቋንቋቸው አረብኛ የሆነው የእኛ አባቶች ጠንክረው ባይከላከሉ የእኛም ቋንቋ አረብኛ ነበር የሚሆነው
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ለምታደርጉት ትጋት አምላክ ዋጋውን ይክፈላችሁ፡፡ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ሆኗል፡፡ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡
በረከታቸው ይደርብን✝️
በገባላቸው ቀል በአሰረ ፍኖተቸው ይጠብቃልን❤❤❤❤❤
Uffff❤❤❤❤
Bezih samint lela part yilekekal biye sef biye sitebik yelem ere likekulin
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደርገ
ልዩ ነው የቅዱስን እርደታቸው ይዱርብን
ኡፍፍፍ ስጠብቃቸሁ ነለር🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን 😢❤
በረከታችሁ ይድረሰን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
በርቱ በርቱ! በጣም ደስ ሚሉ ተከታታይ ዘጋቢ ፊልሞች ናቸው። እኔ እንደሆነ ቀጣዮችን ለማየት ጓጉቻለሁ መቼም በአሮጌዋ ካይሮ የሚገኘውን የቅዱስ መርቆርዮስ የእናቶች ገዳም ታሳዩናላችሁ አይደል?! እንግዲህ እኔ መጠበቄ ነው ...
❤❤❤❤✝️🙏🙏🙏❤️❤️
የሚመገቡበትን ሳይ ቤሩት የዮሐንስ ገዳም ገጠር አለ እሱ ትዝ አለኝ
ወንድሞቼ ኢትዮጵያዊያን ግብፆች እንዴት የታደሉ ናቸው በዚህ ምድረበዳ በሆነ ሀገር የሙስሊም ከፍተኛ ጫና ያለበት በቁጥር እጅግ አነስተኛ ክርስቲያን ያሉበት ሀገር ይሄ ችግር ሳይሆንባቸው በንደዚህ ማደጋቸው እጅግ የሚያስደንቅ ና የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ መሆኑን የሚያስገርም ነው። እኛም እንቅና ገዳሞቻችን እናሳድግ በቅንነት እንተባበር። ለናንተም እዛ ድረስ ሂዳችሁ ላሳያችሁን የገዳማት ገጽታ እናመሰግናለን አምላከ ቅዱሳን በሰማያዊት ቤታችን ዋጋችሁ ይክፈላችሁ እጅግ ተደስቻለሁ።
❤❤❤❤
Background ያለውን የግብፅ መዝሙር ንገሩኝ ባካችሁ
th-cam.com/video/omG39UTZuCc/w-d-xo.htmlsi=D5KtUtzSFrqcSGL6
th-cam.com/video/omG39UTZuCc/w-d-xo.htmlsi=D5KtUtzSFrqcSGL6
Prayer rope anthem በመባል ይታወቃል።
@@mieraf1984
I found it both in English and Arabic but the one we heard from Mahbere kidusan sounds like it’s been made in the studio cause I can hear the lady’s in the middle of the song
Where can I get the one the Mahbere kidusans are playing