ጉድ ክርስቲያኗ በቁርአን ስታለቅስ! ለመጀመሪያ ግዜ ክርስቲያኖች ቁርአን ሲያደምጡ የተሰማቸውን ስሜት ሲገልፁ •

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.พ. 2022
  • #ነጃህ_ሚዲያ #eregnaye #dawud_tube
    طفل ريان لحظة خروجه እህቴን አደራ ሰጥቸሃለው!. ዳዊት እና አለም ተፋጠጡ!
    በረያን ሞት አበደች! የረያን ቀበር ስነስረአት • MAHI&KID VLOG 2022 • በረያን ምክነያት ብዙዎች እየተጎዱ ነው Lij tofiq • Miftah key
    * በጣም ትልቅ ነው !!!MAHI&KID VLOG 2022
    * ብዙ ሰው ይደውላል አጎቶቼ ናቸው ነው የምባለው | በዚህ ሁኔታ መቀጠል አንችልም. | Selamta
    * አያልቅበት ዳዊትን በጥያቄ አፋጠጠ!. እዉነት አፍቅረሃት ነዉ ወይስ ለብር ብለህ ነው
    * የቶፊቅ እና የማሪና የመጨረሻ ውሳኔ ሀይማኖቱ | MK PODCAST
    * ጉድ መጣ ጌታዬን አላውቀውም! ወጣቱ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል • አላህ ማን ነው? የአደባባይ ጥያቄዎች እና አሳዛኝ መልሶች • Addis kememoch
    * Netflex ላይ እየታየ ነው... የሀይለስላሴ ልጅ ነው የክርስትና አባቴ...
    * በሷ ምክንያት የውጭ እድል አሳልፌያለሁ || በጓደኛዋ ምክንይት ልንለያይ ነበር
    *🔴አነጋጋሪው የሳያት ደምሴ ጉዳይና የሀናን ታርቅ ሰርፕራይዝ | Seif on Ebs
    * 🛑 አነጋጋሪው ዘፈን እና አወዛጋቢው ሃብታም | Seifu on EBS
    #seifuonebs ፕራንክ አዲስ አማረኛ ፊልሞች
    * ሲሳይ ነው - Ethiopian Movie Sisay New 2022 Full
    * ልማልልሽ 2 - Ethiopian Movie Lemalelesh Hulet 2022 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh Hulet 2022
    Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • New saron Babi • ethiopia youtube trend
    ኒቃብ • አረብ ሀገር • ኒቃብ ጭፈራ • በኒቃብ ጭፈራ • ኒቃብ ሙዚቃ • ኒቃብ አለባበስ • የኒቃብ ፈትዋ • ስለ ኒቃብ • ኒቃብ ለብሰው • ጂልባብ • ሂጃብ • ሀራም • ሀላል • አል ፈታዋ • ረመዳን • የረመዳን ህጎች • ስለ ረመዳን • ስንት ቀን ቀረው • ስደት
    #ተዋወቋት #babi #ethiopia
    #Eregnaye
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep
    @Arts Tv World
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 532

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  2 ปีที่แล้ว +200

    *_ሁላችሁም ቪዲዮን ላይክ ሼር በማድረግ አሰራጩት_*

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ👍👍👍👈

    • @haditube5624
      @haditube5624 2 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ወድም ጁንይድ በድንህ ከዚህም በላይ ጠካራ አላህ ያድርግህ

    • @haleemasayed8413
      @haleemasayed8413 2 ปีที่แล้ว

      አሜንን

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍🤲☝️🕌✅️

    • @arabia1239
      @arabia1239 2 ปีที่แล้ว +1

      ሱበሐንነከ

  • @user-pw8zf1mv4u
    @user-pw8zf1mv4u 2 ปีที่แล้ว +58

    ወንድም ጁነይድ የማታቀርባቸው ነገር በጣም አስተማሪናቸው አሏህ ይጠብቅህ እኛንም በድናችን ጠንካራ የምንሆን ያርገን

  • @hayuttube7019
    @hayuttube7019 2 ปีที่แล้ว +128

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ🤲🤲🤲 በጣም ጠቃሚ ነዉ 👍👍👍

  • @user-xd5ki7td4m
    @user-xd5ki7td4m 2 ปีที่แล้ว +16

    ቁረአን፣እኔም፣አላቅ፣እየቀራሁነው፣እድገባኝ፣ዱአ፣አርጉልኝ፣አላህ ይጨምርልን

  • @user-re3ek8jm5v
    @user-re3ek8jm5v 2 ปีที่แล้ว +15

    ልጁ ማሻአላህ ነው አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +28

    ማሻ አላህ አንተም እንደዚህ አይነት በአገራችን መንገድ ላይ ስራ

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +2

      የሀገራችን ክርስቲያኖች የኛ መንገድ ነው አትሰራም ብለው ይጮሃሉ ሁሉም የኔ ስለሚሉ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว +42

    ማሻአላህነጃህ ሚዲያ ወንድማችን እንድህ ስለእምናታችን እሚስተምርነገር ልቀቅልን ሁሉሙ ሙስሊሞች ያተ መገደበተከተሉ በርታልን ወንድማችን

  • @Lubaba694
    @Lubaba694 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱብሀናላህ አደባቸው ደግሞ ተመስጠው አዳመጡት ደስ ሲሉ አላህ ትክክለኛውም መንገድ ይምራቸው

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 2 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ደስ ይላል ስነ ስርአታቸው እና ለሌላይ ሠውም ሆነ ሀይማኖት ያላቸው አክብሮት♥️💞 ከእንደገና ደግሞ አዲስ የሆነ ነገር ለመስማት መፍቀዳቸው እና ሲጠይቃቸው በስነ ስርአት መመለሳቸው 😍 የእኛ ሀገርም ይሄን ተማሩ ! ስነስርአት እና መከባበር !!! እንዲሁም የሌላውን ሰው ማንኛውንም ነገር ሰምተን ስናበቃ የራሳችንን ደግሞ በስነ ስርአት ማስረዳት መልመድ አለብን !!! ስድብ ይቁም እባካችሁ ♥️🙏 በተለይ በሀይማኖት ነገር ላይ ሲሆን አንሳደብ 💞🙏 !!!

  • @playp9590
    @playp9590 2 ปีที่แล้ว +27

    አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ያረብ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +53

    *አላህ በቅርቡ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራቸዉ ያረብ በቀጣይ ሸሀዳ የያዙበት ቪድዮ ያሰማን🤲🥀🥀*

  • @susutub17
    @susutub17 2 ปีที่แล้ว +20

    ሱብሀናላ በባለፍ የአላህ ስቡሀነውታአላ ስም ሲጠየቁ ዝም ካሉት እነሱ ይሻላሉ

  • @amitube461
    @amitube461 2 ปีที่แล้ว +15

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ ያረብ ቀጥልበት ጁነይድ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +17

    በረታ ጥሩ ስራ ነው አድረስልኝ ለዛ ልጂ ተውፊቅ ለሚባለው አላህ ሂድያ ይስጠው

  • @user-iq8hq2jp2q
    @user-iq8hq2jp2q 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰብሀነለህ ጂኖች ኡኮ የቁርኣንን ድምፆ ሰምተው ነ የሰለሙት
    የሰው ልጅ ግን ሱብሀነለህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +12

    ያአላህ😭
    ያረብ😭
    አለህዋ አንተ አግራልኝ🤲🤲🤲

  • @user-dr8es2ef2f
    @user-dr8es2ef2f 2 ปีที่แล้ว +7

    መሻአላህ ጁነይድ እንኳን ወደዚህ ስራህ ተመለስክ በጣም አስተማሪነው ተርጉምልን

  • @azainab2799
    @azainab2799 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላህ ጁኒዬ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦች ወላሂ በቀን ሁት ጊዜ ብሰራ እራሱ አይጠገብም

  • @user-qq7lm5ld9l
    @user-qq7lm5ld9l 2 ปีที่แล้ว +7

    አልሀምዱሊላሂ እንኳንም ወደዲንህ ተመለስክ ወንድም ጁነይድ ከነተውፊቅ እራክ መብሩክ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 ปีที่แล้ว +16

    አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።አልሀምዱሊላ

  • @betybety9508
    @betybety9508 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ 🕋⛪🕋⛪⛪⛪⛪🕋🕋🕋❤❤❤❤❤❤ኢትዮያ ሰላምሼይበዛ

  • @user-ly5fb8ej1n
    @user-ly5fb8ej1n 2 ปีที่แล้ว +4

    ቁረአን ሲሰሙ ሰይጣኑ ሲርቃቸው ወደራሳቸው።ይመልሳቸዋል ቁራአን

  • @teybahussein6143
    @teybahussein6143 2 ปีที่แล้ว +17

    ጥሩ ሀሳብ ነው የኛ ሃገር እክዋ በደረቁ ጥላቻ ስላለባቸው መስማት ቀርቶ እኛ ለያዝነውም ይጠሉናል

    • @susutube8643
      @susutube8643 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

  • @GhGh-pg2qe
    @GhGh-pg2qe 2 ปีที่แล้ว +8

    الله يحفظكم انتا زوجتك ابنتك الله يجعلكم من الصالحين

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ ወንድማችን ጁነይድ ጀዛከላሕ ኸይር ጀዛከላሕ ኸይር በርታልን

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ወድማችን ጁነይድ ጀዛኪሏህ ኸይር
    በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @fafi753
    @fafi753 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ጁነይድ ወላሂ በዚሁ ቀጥል ለፕራክ አንድ ሚሊወን ከሚከተልህ በዚህ መልኩ 50 ,ሰው ቢከተልህ ይበልጣል ወላሂ የዛሬ ስስት አመት የአንተን ትምህርቶች ስከታተል አልሀምዱሊላህ ብዙ ተለውጫለሁ እናም ቀጥል

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ወላሒ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ሁሉም ቆንጆ ና አስተማሪ ናቸውና ጠንክርልን አላህም ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 2 ปีที่แล้ว +14

    ለኔ ቁራን መጽሐፍ ቅዱስ /መጽሐፍ ቅዱስ ደሞ ቁራን ሁለቱም ውስጥ ያለው ቃል አንድ ነው

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ በሕግ አምላክ ሆ የቱ ጋ ነው አንዱ

    • @user-rx7jv2ms6c
      @user-rx7jv2ms6c 2 ปีที่แล้ว +4

      በፍፁም አንድ አደለም አትሳሳች የኛ የአላህ ቃል ነው አንብበሽ ተረጂ

    • @user-fe9nw2wj2z
      @user-fe9nw2wj2z 2 ปีที่แล้ว

      በምንም አይገነኙም ቁረንን የምመስል በፍጽም የለም

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ጀርመናዉይ ወጣት መሻአላህነዉ ሁሊም በምገዱ እየህደ ብዙግዜ እደዚህ ሢያደርግ አያለሁ

  • @susu.7392
    @susu.7392 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ ደሰየሚልነው የኛ አገር ቢጀማር ደሰይልነበር 👌👌👌👌👌

  • @ukua3088
    @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +57

    የሀገራችን ክርስቲያኖች ቁርአን በእግራችሁ የምትረግጡ አላችሁ እኛ እንድታዳምጡ ብንጋብዛችሁ እምቧዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ናችሁ ሚዛናዊነትን ማመዛዘንን ቅንነትን ከውጭ ሀገር ክርስቲያኖች ተማሩ አዳመጣችሁ ማለት ሰለማችሁ ማለት አይደለም የጭፍን ጥላቻ አይጠቅምም ኢስላምን እወቁት

  • @nuranura3971
    @nuranura3971 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላሕ የሰውየው አቀራር ያምራል አላሕ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 ปีที่แล้ว +17

    ጁነይድ እንደዚህ አይነት የሚያስተምር ነገር አብዛ የሂዳያ ሰበብ ሊሆን ይችላል።

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሸ አላህ አልሃምዱሊላህ ❤️🤲☝️👍

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu keyrani ❤ 💯 ♥ 😍

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምድሊሏህ ንያመተል እሥላም ድንያ ላይያለሁላ ባንድ አላህ የሚግባባዉ አልህምዱሊላህ

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ልጁ ባደባባይ እደዚህ ሡብሀን አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y 2 ปีที่แล้ว +6

    ያአላህ ሂዳያህን ወፍቃቸው

  • @amatuawal3293
    @amatuawal3293 2 ปีที่แล้ว +2

    بارك الله فيكم جميعا يارب العالمين جزاك الله خيراً وبارك الله فيكم ماشاء الله تبارك الرحمن 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃነለህ ቁረን እኮ ማር ነዉ በየቁትም የስለቅሰል ምክኛቱም የሆነ ስሜት አለዉ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገኝ ጌታ

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m 2 ปีที่แล้ว +5

    እኛሀገር ትግስት የላችውም ስድብ ይቀድማችዋል አውቁነው ይቀራል ወይም እንጠቀምበታላን አይሉም

  • @user-hg3hc8ex9q
    @user-hg3hc8ex9q 2 ปีที่แล้ว +10

    መሸአለህ ጁነይድ. አለህ. ይጨሚሪልህ. እደዝህ አይነት ስረ ስረ.

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 ปีที่แล้ว +1

    ነጃህ ሚዲያ ማሻ አላህ 👍👌

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እኛገር ቢለመድ በጣም ደስ ይለኛል

  • @rabiyaahmad3062
    @rabiyaahmad3062 2 ปีที่แล้ว +4

    Wl wr wb Wandime juneyd my allah bless you and your family jzk masha allah berta tenkara saw neh

  • @user-kg9xc5fr9p
    @user-kg9xc5fr9p 2 ปีที่แล้ว

    ማሻሏህ አሏህ ትክክልኛዉን መንገድ ይምረቸዉ ይምራን ጀዛክአሏህ ኸይርን

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 2 ปีที่แล้ว

    ሡባሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ ጀዛከላኸይር ጁኔድ

  • @mariyemwoill8716
    @mariyemwoill8716 2 ปีที่แล้ว +39

    እረ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ ጋደኛየ ሥጠኝ ወረወርኩት ወላሂ ግን አላህ ሂዳያ ሠጠኝ እልሀምዱሊላህ

    • @semirasadik5743
      @semirasadik5743 2 ปีที่แล้ว

      mesha aleh

    • @MessiTmariam
      @MessiTmariam 11 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያም ክርስትናን አልተረዳሹም

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀሪፍ ነዉ

  • @biza507
    @biza507 2 ปีที่แล้ว +15

    ሱብሀነላህ ጭራሽ ቁርአን መሆኑንም አላወቁትም ያኢላይሂ

  • @mekyayasin394
    @mekyayasin394 2 ปีที่แล้ว

    ማሺአሏህ የኔ ወድም አሏህ ይጠብቅህ ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ 🕋🕋☝️☝️🥰🥰🥰🥰

  • @user-ci5vy4wu5h
    @user-ci5vy4wu5h 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አክበር❤

  • @user-gb6up2dx5v
    @user-gb6up2dx5v 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄን ሰውዬ በጣም ነው ምወደው እከታተለዋለው የቁረአን ድምጽ ሲሰሚ እሚያለቅሱ አሉ

  • @user-vk9he8ew6j
    @user-vk9he8ew6j 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ መሻአላህ አላህቀጥተኘውን መንገድ ይምረቼው በጣም ደስይላል መሻአላህ መሻአላህ

  • @rabiajamal9317
    @rabiajamal9317 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቀዉ እስላም የመጀመሪያዉ ነዉ አላህ አንድ ያርገን

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለ በርተ አለህ ያግዝህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nurunasir4097
    @nurunasir4097 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታ ጥሩ መልዕክት ነው።

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx 23 วันที่ผ่านมา

    ሡረቱል ካፊሩን
    በላቸዉ እናተካሀድወች ሆ,,,,,,,,,,,,ተመችቶኛል ይህሱራ

  • @temimaoumer5023
    @temimaoumer5023 2 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ በርታ ወንድም

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ. ቀጥተኛእን. መንገድ. ይምራችው

  • @rahmafawzya7128
    @rahmafawzya7128 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን በርታልን አላህ ጅዛህንም ይክፈልህ

  • @ekramtube7832
    @ekramtube7832 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ቁራአን የልብ ብርሀን አላህ ያገራልን ያረብ👍👍👍👍👍👍

  • @SamsungA-xu4pw
    @SamsungA-xu4pw 2 ปีที่แล้ว +3

    الله ينصر الاسلام والمسلمين

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጁዩኒ

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ጁነይድ አጂብ ወላሂ ቁራ ሰምቷ ልብ የማይንቀሳቀሰ የለም

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዳኢው ደስስ ሲል አላህ ሂዲያ ይስጣቼው ያረብ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 ปีที่แล้ว

    ጁነይድ የኔ አስተዋይ ወድሜ ይልመድብህ እደዚህ ምርጥ ፕሮግራም

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በርታ ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላ አላህ ለሰጠን ፀጋ በእቁራን የምንጠቀም አላህ ያድርግን

  • @user-qg9db3di4m
    @user-qg9db3di4m 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشا ءاللله تبارك الله جزاك الله خيرا 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zaynabahmed7904
    @zaynabahmed7904 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ያላህ ቃል ልዩ ነው❤

  • @user-ur3om7dz2i
    @user-ur3om7dz2i 2 ปีที่แล้ว +1

    الحمدلله على نعمة الإسلام አልሃምዱሊላህ አልይ ነአመተ ኢስላም

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa Allah TabarakAllah 😍🌹🌹

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጁኖ ጀዛካላህ ወዲሜ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ኢዳያ ይስጣቸው

  • @faidaibrahim2745
    @faidaibrahim2745 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah you are Amazing
    Allah yehfezrk jzk

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ ክቡር ወንድማችን።

  • @user-xu3bk2us5p
    @user-xu3bk2us5p 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ❤ሡባሀንአላህ❤ጀዛከላህኸር😭በጣምደሥይላል👌ያረቢሥትሠውአለ በዚችአለም💕💘በርታ

  • @misssameera1951
    @misssameera1951 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allaah Tabarakallaa ❤❤❤ 💯

  • @sgjsshrugh5626
    @sgjsshrugh5626 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራን

  • @rozasultan7224
    @rozasultan7224 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ጀዛከላህ በርታ

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ መጨርሻችንንያሳምርዉ💐💝💝💐የነጃህሜዲያ💐💐ቤተሰቦች💐💝ቤተሰብአርጉኘ

  • @mohammedamana3775
    @mohammedamana3775 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah my dear brother

  • @ahmde81
    @ahmde81 ปีที่แล้ว

    በጣም ትመቸኛለህ ጨምርበት ማሻ አላህ

  • @mominatube7463
    @mominatube7463 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲሉ አላህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምራቸው ይምራን ያረብ

  • @tymauae4424
    @tymauae4424 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ማሻአላህ ደስሲል✔️✔️✔️🌹🌹🌹 ያከሪም

  • @zihonnews
    @zihonnews 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ ወንድሜ አላህ ይወፍቅህ

  • @user-vf2wr9zs2g
    @user-vf2wr9zs2g 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቀቅልን እንጠብቀለን አለህ ይጠብቅህ

  • @user-xq7zk7jc5o
    @user-xq7zk7jc5o 8 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል❤❤❤

  • @selsebilatube9100
    @selsebilatube9100 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራቸዉ ያረብ

  • @ZainathZainath-bb6cw
    @ZainathZainath-bb6cw 2 ปีที่แล้ว +1

    mashaallah qur'aan ye lib birhan nawu malet yihenawu ☝💔👌💯👆

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y 2 ปีที่แล้ว +7

    ሴቶቹ ተመስጠው ነው ያዳመጡት

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 ปีที่แล้ว +2

    ሡበሀን አላህ

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው💚💚💚💚💚💚

  • @mdzakiyeashamshu5613
    @mdzakiyeashamshu5613 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህሁሉችንምአለህቀጥታኛወንምንገድይምረንየረቢ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አሏህ ጀዛክ አሏህ ኸረን ጁነይድ

  • @user-jk9eg6sx9p
    @user-jk9eg6sx9p 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ። ነጃህ። ሚዲያ እዉነት አሪፍ ነዉ