የቤንዚን መኪና የነዳጅ ክፍሎች | Gasoline Fuel system component and Working Principle
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
- ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Mukaeb Motors በሠላም መጣችሁ ።
ዛሬ ይዬላችሁ የመጣሁት የቤንዚን መኪና የነዳጅ ክፍሎችንና እንዴት እንደሚሠሩ የሚያሳይ በጣም ግልፅ እና ሙሉ መረጃ ነው።
እንግዲህ ከዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
@Mukaeb18
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነዚህን Video ብታዩዋቸው ትጠቀማላች
___you may like this____
ቴርሞስታት እንዴት ይሠራል ፣ እንዴትስ መፈተሽ/መሞከር እንችላለን??
• How to Test Thermostat...
የመኪና ጭስ ማውጫ እንዴት በካይ ጋዞችና ረባሽ ድምፆች ያስወግዳል? • How Car Exhaust System...
የመኪና ባትሪ እንዴት ይሠራል ፣ ምን ምን ክፍሎች አሉት?
• How a car battery Work...
የመኪና ዳሽ ቦርድ መብራቶችና መልክታቸው
• ሁላችንም ማወቅ ያለብን "20" የመ...
የመኪና ፍሬን እንዴት እንደሚሠራ እና ምን ምን ክፍሎች እንዳሉት
• Hydraulic Brake System...
Turbocharger እንዴት ነው እሚሠራው ፣ ክፍሎችና ጥቅሙስ
• How a turbocharger wor...
የመኪና ሞተር ማቀዝቀዣ ክፍል
• Engine Cooling system ...
ባለ ሁለትና ባለ አራት ስትሮክ ሞተር
• Two stroke and Four st...
የመኪና ሞተር ማለስለሻ ክፍል
• "Engine Lubrication Sy...
የተሽከርካሪ ፍርሲዮን ክፍሎች እና አሰራሮች
• Clutch System Working ...
የተሽከርካሪ ሞተር ክፍሎች
• Main Components of eng...
የተሽከርካሪ ሞተር አይነቶች ስንት ናቸው?
• Classfication/Types of...
አምስቱ የተሽከርካሪ አወቃቀርና መሠረታዊ ክፍሎች:
• Five Main Automotive p... @Mukaeb18
በጣም ቆንጆ ነዉ አይዞህ በርታ
Betam turu Berta bro
በጣም በጣም እጂግ በጣም ጥሩ class ኖው ወንድመ በርታ እግዚኣቢሄር ይርዳ
Eshi Amesegnalehu 🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ ነህ የኤለክትሪክ Sytem Detail ብታስረዳን
Ok Next besefiwu akerbalehu.....neger gn tinshi time felgalehu ke esu befit cover emadergachewu systemoch ena teyayay tiyakewoch slalu🙏🙏🙏🙏
ሁሌም አንደኛ
Berta
eshi betam amesegnalehu
your videos & turial are very useful,thanks.
Glad you like them!
ቆንጆ ስራ ነው በርታ ብሮ
እሺ በጣም አመሠግናለሁ
በጣም ጀግና በርታልን
Thanks Banty
🙏🙏🙏
Blessed
Betam teru new egnam enketatelhalen , Teru temhert new
❤❤❤❤❤ በርታ ወንድሜ
Eshi yareda Thanks
Betam Arif new
Thanks 🙏🙏🙏
betam betam enamesegnalen wendmachn
Enem betam amesegnalehu tesfsh
👍
ጥሩ ነው የናፍጣ ሞተር እንጠብቃለን
Eshi Carburetor endaleke beketay samnt enyalen
Very impressive video keep it up bro.
Thanks Yosi 🙏🙏🙏🙏 I will try my Best
Carburetor enyetebekn newu
we will see next week
ye benzin mekina fuel filter alew enda? cartush fuel filter alew yemtl?
Thanks 🙏🙏🙏
Welcome
programhen betam eketatelalew beteseb negn mitserachew hulum videoch eter yaluna yaltenzazu lemeredat kirb yehonu nachew betam tekmognal ahun yeserahew video chimir kechalk sle GASOLINE DIRECT INJECTION (G.D.I) betelket mawok efelgalew kechalk video lenem lebizuhanum yemihon video bseralegn lemalet yakel nw slabebebkew amesegnalew.
Thanks Abdulaziz eshi beketa programoch yiye ekerbalehu🙏🙏#
እላፊ ቤንዚን ሚበላ ከሆን ችግሩ ምን ሲሆን ነው
ስለ መኪና አነዳድ ቪዲዮ ብትሰራልን ጥሩ ነዉ ፡፡
Bekiru tebkegn maximum 3 week
Des emil sira newu endatalomewu berta...
Ok thanks
level 3 yiseralin please
eshi eseralehugn next
Berta