ሁለተኛው ትዳር | ሙሉ ከፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.พ. 2023
  • #ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #huletegnawtidar
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 301

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  ปีที่แล้ว +173

    ውድ ቤተሰቦች ባለው መጠነኛ የኢንተርኔት አለመሳለጥ ሳቢያ ቀጠሮዋችንን በመዝለሌ ይቅርታ ጠይቃለው! ወዳቹሃለው ! መልካም ቆይታ!

    • @samirawitgobaze4945
      @samirawitgobaze4945 ปีที่แล้ว +4

      እኛም እንወድህ አለን ፀጋሽ እንኳን ደህና መጣህ

    • @rosakassa6947
      @rosakassa6947 ปีที่แล้ว +3

      ፀግሽ በቻልከው መጠን አትጥፋ please

    • @dustabashir6177
      @dustabashir6177 ปีที่แล้ว

      እኛም በጣም ነው እምናከብርህ ወንድምየዉ

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ዋናው መከሰትክ ነው 🥰

    • @hannasisay8358
      @hannasisay8358 ปีที่แล้ว

      Tsegeshye ylehal yhegnaw enamesegnalen❤❤🙏🙏

  • @seadaahmed2473
    @seadaahmed2473 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፀግሽ ኢትዮጵያ እያለዉ መፅሀፍ አነብ ነበር አሁን ስደትና ስራ ይዞኝ ማንበብ ባልቻልኩበት ወቅት አንተን የመሰለ ጣፋጭ ፅሁፎችን አቅራቢ በማግኘቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ በአድማጭ ስም አመሰግናለዉ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 11 หลายเดือนก่อน +9

    ብዙ ትረካ ሰምቻለሁ እንደዚህ በጭንቀት እራሴ ሊፈነዳ የደረሰበትን ታሪክ ግን አልሰማሁም።
    ሁሌም እጅግ የማደንቅህ ተራክ ነህ።
    ፅሁፉን ነፍስ ትዘራበታለህ❤
    በውጭ ለምንኖር ጊዜ ለሌለን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።
    እናመሰግናለን🙏

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ጸግሽዬ የአንተን ትረካ ገና ስጀምረው የሚያልቅበት ሠዓት ያሳስበኛል 6ሠዓት ቀርቶ 60 ሠዓት ብትተርክ አልጠግብም በጣም እኮነው የምትችለው ግን አትጥፋ እባክህ ያንተን ትረካ ስንሰማኮ ነገር ዓለሙን ሁሉ እንረሳለን በጣም ትመስጣለህ
    ለማንኛውም♥ እናመሰግናለን እንደ ሁል ግዜው ምርጥ ነበር

    • @tigste999
      @tigste999 ปีที่แล้ว

      ኤኤሬር

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

      በጣም ፊልም ነውኮ የሚመስለው🙏

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 ปีที่แล้ว +25

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ከክፋ ሰዎች ይጠብቀን እናመሰግናለን ፀግሽ💙😥

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ያሳዝናል የክፉ ስው መጨርሻ ይሄው ነው
    ደራሲው ዋው 🙏😍ፀግሽ ደግሞ በስመአብ ፊልም እንጂ ትርካ አይመስልምኮ አቀራርብህ ተክነህበታል የኛ ዘመን ወጋየሁ እሽቱ🙏😍😍

    • @ephremtesfay1356
      @ephremtesfay1356 ปีที่แล้ว

      ወጋየው ንጋቱ ነው 🤭

    • @shewangizawmengistu8980
      @shewangizawmengistu8980 9 หลายเดือนก่อน

      ፀጋዬ አብራር ከወጋየሁ ንጋቱ ከ ፍቃዱ ተክለማርያም ከተፈሪ አለሙ በሁዋላ የተገኘ ምርጥ ተራኪ ከፍሪስኮ ዱባይ ጀምሮ ነው ያዳመጥኩት ዋው በቃ ይችላል

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ታሪክ ነበር ፀግሽ ያንተ አተራረክ ተጨምሮበት ደግሞ ምርጥ አድርገህው ነበር❤ ግን አጨራረሱ አልተቋጨም የሁሉም ታሪክ በእንጥልጥል ነው የቀረው ቢያንስ ላምሮትና አባቷ እንኳን ጋር ያለውን ችግር ተነጋግረው ቢቀጥለው ትንሽ አሪፍ ነበር አስተላለቁ ግማሽ ታሪክ የቀረው ቸኩሎ የጨረሰው ይመስላል

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 ปีที่แล้ว +4

    ፀግሽ እጅግ በጣም አሳዛኝና አጨራረሱ የሚያስደስት ትረካ ነበር እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታ ♥️🙏♥️በጣም ነው የምታቀርባቸው ትረካ በሙሉ የምወዳቸው ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ♥️🙏♥️

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ምሳጭና ልብ አንጠልጣይ ትራካ ነበር ፀግሽዬ እናመስግናለን እንዚህን ሁሉ ገፀባህሪ ተጫውተህ ውበት ሰተከዋል ም 6,33ላይ የአለምን ሳቅ ለትዝታ ሰትሃል ይሄም በተመስጦ ማዳመጤ ለምልክት ይሁንህ በአጭሩ ትለያለህህ አትጥፋብን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @Marinal0ve228
      @Marinal0ve228 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ራሱ እዚህጋ ብቻ ስም ተሳሳተ ስል ነበር😃

  • @butterfly-85
    @butterfly-85 ปีที่แล้ว +7

    ልክ በፊልም እያየሁ የሚፈረጅ የሚመስለኝ ነገርስ ተመስጫ ነው የሚሰማህ ጸጉሻ💜🦋 ግን ኣጨራረሱ ትንሽ ቅር ብሎኛል😢ላምሮት ከኣባትዎ ጋር ስስማሙ ኣባትየውም የትዝታ ክፋት ሳያውቅ የጭራቅ ኃደኞች የት እንደ ደረሱ የሳንቾ ጉዳይስ ከላምሮት ጋር መገናኘት ነበረባቸው😢 በተረፈ ምርጥ ትረኻ ነበር💜🖤

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 ปีที่แล้ว +3

    ፀግሽዬ ፓርት2 አለው በለኝ //🙏🙄ወይኔ እንደዚህ አይነት ትረካ ስወድ 😒🥰በቅርቡ በክፍል2 ወይም በሌላ እንጠብቅሀለን🙏🥰እናመሰግናለን🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nathanielyoutube8780
    @nathanielyoutube8780 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከረጀም ጊዜ በሃላ ነው የተመለስኩት እና በጣም የሚገርም ትረካ ነው❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ጸግሽ

  • @user-eh2wn7ve4l
    @user-eh2wn7ve4l ปีที่แล้ว +7

    ጸጋችን ምርጥ ነው ተባረክ

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 ปีที่แล้ว +2

    Oh my ይህንን አይነት የእንጀራ ናት ጭካኔ በእውን ስላየሁት በኔ ሳይሆን በሌላ ስው ላይ እና በጣም ሳውነቴ ሁሉ እየተበሳጬ ነው ያዳመጥኩት ። ሁሌም ቅር የሚለኝ ታሪኮች ሁሉ ጅምር ናቻው እንዲህ በጥንቃቄ በጣም በሚመስጥ ሁኔታ ተጽፎ መቋጫው ሁሌም በእንጥልጥል ልክ ፣፣stay toon for the next episode አይነት ፣ እንዴት አባትየው (፣ ፍስሀ) የልጁን ጉዳት ሳይሰማ እውነቱን ሳይሰማ በጅምሩ ይቀራል ፣ ግን ያው ጻግሽ ድምጽህ በጣም ሳላደንቃው አላልፍም በጣም ትልቅ ታሰቶ አለህ ፣ and.I enjoy every bit of it. Keep up the good work...I.listen to it anywhere anytime I have free time ..on the road, kitchen cooking ...SK thanks a millon

  • @sadasad1712
    @sadasad1712 ปีที่แล้ว +7

    ማነውእደኔ ፀግሽንእሚወድ እንኳንደህናመጣህ ፀግሽየ

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት አይነት እጀራናት አለ ክብር ይገባሻል እጀራናቴ እደናት ሁነሽ አሳድገሽኛል ነብስሽን ይማረዉ😢😢

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +9

    ፀጉዬ ድምፅህን ስወድልህ በተለይ ከፍድስኮ ዱባይ የሙስ የሳሪየ የሶፊ መቸም አረሳው😢😢ናፍቆቴ ስመመኔ የፖሳዋ ወፍ እኒህ ትረካወችህን አረሳቸውም የምር😌😌😌 አሉ በልቤ❤ ውስጥ

    • @fozako
      @fozako ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u ปีที่แล้ว

      እኔም ሁሌም በልቤ ታትሟል ያ ትረካ❤

    • @aden7425
      @aden7425 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም የእዉነት

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว +22

    ተመስገን ስራዬን ተመስጪ የምስራበት ትረካ አገኘው
    አስተያየት ኮሜንት ሙሉውን ከስማው በዋላ እመለሳለሁ 😊🙏

  • @misraabdala4647
    @misraabdala4647 ปีที่แล้ว +2

    እስከዛሬ እያንዳዱን ስራውችህን እከታተላለው በጣም ደስየሚል ስራነው በርታ ፀግሽ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ ግን ድምፅህ ለትረካ ነው የተሰጠህ ዋው መሳጭ ነው
    በስመአብ እንቅልፌን ትቼ ልቤ ድው ድው እያለች ነው የጨረስኩት ትዝታ ምሷን አገኘች የብዟየሁ እናት ለላምሮት ምኗ እንደሆነች ለማወቅ ጓጉቼ ነበር ባየር ላይ ቀረ የላምሮቴ አባትም የሚስቱን ጉዴላነት ሰምቶ ምን እንደሚል ጓጉቼ ነበር
    ኡፍፍፍ ህይወት ግን ምን ያህል አዲካሚ እንደሆነች 😥

  • @Amateb
    @Amateb ปีที่แล้ว +2

    ፅግሽ, በጣም አመሰግናለሁ.. ወይ አተራረክ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 6 ሰአት ሙሉ ሳልተኛ ሳዳምጥ አደርኩኝ 👍❤️❤️❤️❤️🌅

    • @metages9762
      @metages9762 ปีที่แล้ว

      እና መቼ ተኝተሽ ተነሳሽ

  • @gashlij2561
    @gashlij2561 ปีที่แล้ว +3

    የሀገር ናፍቆቴን ባንተ ትረካ አየተመሰጥኩ አገር ቤት ደርሼ እመጣለዉ።አመሰግናለዉ

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 ปีที่แล้ว +6

    ፀጉዬ እያሰብኩህ ነበር ማርያምን በሰላም ነው 🎉❤❤

  • @user-bd4mr3vj6p
    @user-bd4mr3vj6p ปีที่แล้ว +8

    ይች ሴት ጨጓራ በሽታዬን እንድብስበት እያረገችው ነው ትዕግስትን ስጠኝ😜😜እንድጨርሰው

  • @zewdemohammed204
    @zewdemohammed204 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ፀግሽ በስንት ጭንቀት አድምጬ እንደጨረስኩ ውይ በጣም አመሠግናለሁ እባክሀ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል 🙏🙏🙏

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 ปีที่แล้ว +1

    አለማድነቅ አይቻልም ደሰሰሰሰሰሰ ይላል ማለቴ አተራረኩ ዋው
    ታሪኩም አሳዛኝ እና አሰተማሪም ነው
    የእነ ሳንቾ ጎደኝነት በጣም ደሰ ይላል
    የልጁም ቁርጠኝነት

  • @HhVg-jp8dq
    @HhVg-jp8dq 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ነበረ❤ ይህን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ❤

  • @qwas4390
    @qwas4390 11 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ነው ብዙ አስተማሪ ነገር አለው ትረካ ደሞ አንደኛ ነው እናመሰግናለን😍👍

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሸ በጣም በጣም መሳጭና ትምህርት አዘል ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
    ድምፅህ ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን በርታ።

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 ปีที่แล้ว +8

    አጀማመሩ ጥሩ ሳለ አጨራረሱ ላይ ትንሽ ቅር ያስኛል የላምሮት አባት የዛች ክፉ ሴትዮ ድርጊት መስማት ነበርበት ጨጓራዬ እደነደደ በሞት ሲገላግላት እንደ በርዶ ቅዝቅዝ አለልኝ ወይ ጮጓራዋ ይደድና እቺ ክፉ መርገምት ስትዮ እኔማ ከመቃጠሌ ብዛት በአካል የማገኛት ሁላ እየመስለኝ እነቂያት እንቂያት ስያስኘኝ በሞት ገላገለልኝ እንጂ😠😡ላምሮትዬ 😥💔💔💔

    • @user-um3fr2mj1z
      @user-um3fr2mj1z ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 አረ ያንቺወሰ ክፋ

  • @user-wo7dj7cx2f
    @user-wo7dj7cx2f 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ታሪክ ነው መሞትዋ ደስ ይላል

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝን ትረካነው በስመአብ ፀግሽዬ አናመሰግናለን በርታልን ምርጤ❤😘

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል ፀጋዬ
    መሳጭ ታሪክ ግሩም ትረካ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c ปีที่แล้ว +2

    ወይ ልቤ ቀጥ ያረገው ታሬከ እፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ሰፍሰፍ እዳልኩ አጠይቁኝ

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ስራዬን ተመስጪ የምስራበት ትረካ አገኘው

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ ህመሜን እስክረሳው ነው ተመስጬ ያዳመጥኩት እናመሰግናለን

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 ปีที่แล้ว +2

    ፊልም መሆን የሚችል ታሪክ ፀግሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🏽🙏🏽

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ታሪክ ነው ❤የላምሮት ሁኔታ ግን አንጀት ሰርስሮ የሚገባ ነው 😭

  • @fatleh
    @fatleh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የሚመስጥ ታሪክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @yoakimyonas6097
    @yoakimyonas6097 ปีที่แล้ว

    ፀግሽዬ በጣም ምርጥ መፅሐፍ ከ ድንቅ ተራኪ ጋር
    በናትህ አትጥፋ

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የመገረም የሚያሳዝን አስተማሪ ታርክ ነው እናመሰግናለን

  • @ashagrechrstianposts4013
    @ashagrechrstianposts4013 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ታሪክ 😫😫 የሚገርም ተራኪ ፀግሽ በጣም ነው የምመሰግነው 🙏🙏
    አንተ ካቀረበከው ዉስጥ ብዙዎችን ሸምቻለው ይሂ ግን በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😂😂

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +4

    ጨጓራየ ነዴዴኮ በዛች ካንሰር ሴትዮ😭😭😭 ላምርየ ስታዛዝን😢😢😢ሳንቾ😢😢😢ሚስኪን አፍቃሪ😢😢

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back my my beautiful brother

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว +3

    ይበላት ትዝታ የዘራችውን አገኘች ክፉ ዘርቶ መልካም ማጨድ የለም ግን ግን የላምሮት ..እና... የጭራቁ 😃😃😃
    መጨረሻ ሳላውቅ አለቀ 🙈🙈🙈

  • @naymasaid1746
    @naymasaid1746 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣይ ቢኖረዉ መስፍን የሚቱ የትዝታን እዉነታ ቢያዉቅ ጭራቁ እና የሳንቾ መጨረሻ የላምሮትና የጭራቁ ፍቅር የጭራቁ እናት ከላምሮት እናትጋ በመሳሰሉ ምክንያት ምን እንደሆነ

  • @diraz1393
    @diraz1393 ปีที่แล้ว +4

    I appreciat your choice of story with excellent narration ❤❤❤❤❤‼️

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽዬ ፍቅር እና ሸር የተሰኘውን ትርክት ቀጣይ ክፍል መቼ እንጠብቅ በጉጉት አለቅሁ😊❤

  • @abdv688
    @abdv688 ปีที่แล้ว

    Love your choice nice book. Well presented

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 ปีที่แล้ว +3

    ከሰው ኣውሬ ይጠብቀን።

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 ปีที่แล้ว

    የናትያን ነገር አውቀዋለሁ ብቻ ይህን ታሪክ ስሰማ የራሴን ታሪክ አስታወስኩ የማይፋቅ ህይወት

  • @mediahmd9487
    @mediahmd9487 ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደና መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 ปีที่แล้ว

    Welcome back Tsegish you’ve been missed

  • @user-if3sf2ni2m
    @user-if3sf2ni2m ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን😘

  • @samrisamri7293
    @samrisamri7293 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ በጣም ተናፍቅሀል😍😘😘😘😘😘😘

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው በርታልኝ የኔ ድብርት አባራሪ🙏🙏🙏😍

  • @mossad7891
    @mossad7891 ปีที่แล้ว +2

    yemechesh Tsegesh ......adnakeh negn betammmmm >>>> sateselech please keep it coming wondeme 💌‼

  • @muluer564
    @muluer564 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሥራ ፀግሽ ተባረክ

  • @litetube5806
    @litetube5806 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ፀግሽ አለቀ?ልቤ ቀጥ አረገው እኮ ታሪኩና እንደ ሁሌውም አተራረክ ❤

  • @fj6205
    @fj6205 ปีที่แล้ว +3

    Well done my brother ♥️

  • @lomitube1
    @lomitube1 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam desyilal thank you bro 🙏

  • @user-yh5dx9zz8d
    @user-yh5dx9zz8d ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ፀግሽ እንኳን ደና መጣክ ተናፍቀሃል

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ ፀግሽዬ በተለይ እንደፈለክ የሚሆነዉ ድምፅህ❤️

  • @melatbekale
    @melatbekale ปีที่แล้ว +1

    Befetari adet temesche adademetkut fseha gin gdelesh hone bemehal hono ljun wkowan meteyek neberebet tzta ane arasuferahush buzatew gin bekstel smucherark foka gebtolet neber saynegrat geter sthed ygeluwatal bye neber arif new stegsh hiwet new mzerabgn nurlgn ❤❤❤❤❤ arif akerareb yene jegna

  • @mamushmamush6950
    @mamushmamush6950 ปีที่แล้ว +1

    ፅግሽ በጣም አሪፍ ነው thanks broo. Plsss አትጥፋ ብዙ

  • @user-xr7oc8qe5m
    @user-xr7oc8qe5m 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስክጨርሰው ትገስቱን ስጠኝ😅

  • @genenehaile6760
    @genenehaile6760 ปีที่แล้ว +1

    Wow tsegaye Abrar .the book is great but you give real life . thanks bro.

  • @ferewainiamen4267
    @ferewainiamen4267 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ነው ተባረክ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ልዮ ወንድም አመሰግናለሁ ፀግሺ ግን አትጥፋ

  • @naymasaid1746
    @naymasaid1746 ปีที่แล้ว +2

    እኔማኮ ያንተን ትረካ እያዳመጥኩ ከሆነ የመዳምን ቤት አፍርሼ ብሰራዉም የሚደክመኝ አይመስለኝም አመሰግናለሁ ግን አትቆይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 ปีที่แล้ว +1

    Endet hogne adamche endechereskute ene negn emakeww tsegeshi alegebahemm yelamorote eleke wesete nebr ena ene belamorote bota behone endet endemarege eyasebeku new yadametekute ..betamm neww meyasazenew 😢😢😢😢😢kefuu sewochen egziabher yeyazelen tsegesh teru metshafe beteru aterareke selakerebekelen thannkyou much love dear ❤❤❤❤😊

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣህ ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-sz3cl1mg7r
    @user-sz3cl1mg7r ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @sintayhuketama6992
    @sintayhuketama6992 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ በጣም አሪፍ ነዉ ደስ ይላል በምስጠት ነዉ የጨረስኩት ይመችህ በርታልን.!!!!

  • @abiselomabraham4508
    @abiselomabraham4508 ปีที่แล้ว +1

    Tsegaye you're the best 👏

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tsegesh its wonderful!!❤️😇

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደና መጣህ ፀግሽዬዬዬ❤💕

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፍፃሜ ነበር ፀግሽ እናመሰግናለን 😍

  • @frehiwetasefa7901
    @frehiwetasefa7901 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ፀግሸ🎁❤

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 ปีที่แล้ว

    ፀግሽዬ አዳምጠን ደግሞ አስተያየት እንሰጣለን ኑርልን

  • @abigulema5114
    @abigulema5114 ปีที่แล้ว

    እንኳን ስላም መጣህ ፀግሽ እናመስገናልን ❤❤

  • @hannasisay8358
    @hannasisay8358 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww tsegshye 1 nw👌👌

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ቃል የለኝም አንተን የማደንቅበት ከ ቃል በላይ ነህ ሌላም ጨምረን ቀኔኔ አሳምረው

  • @kidestgetachewz4475
    @kidestgetachewz4475 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፀግሽ ምርጥ ነው

  • @sofoniasbeminet7302
    @sofoniasbeminet7302 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegenalen bro eyetefahben nw tolo tolo betleklen des yelenal 🙏🏽❤️

  • @genetkassa7761
    @genetkassa7761 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይምትመቸኝ ❤👏👏👏👍👍👍

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen Tsegeshi

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 ปีที่แล้ว +1

    Betam tefahe eko

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 ปีที่แล้ว

    Tsegsh best narrator thank you both

  • @fefe2808
    @fefe2808 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ👌👌👌 ፀግሽ 1ኛ ነህ

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ ወንድማችን አረ ቶሎ ቶሎ ብቅ በልልን ።ለማንኛውም wellcome

  • @helensema7904
    @helensema7904 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ድንቅ ትረካ ይልመድብህ አትቆይ

  • @fto1119
    @fto1119 ปีที่แล้ว

    በርታ ፀግሽ አሪፍ ነው

  • @kongitmideksa8724
    @kongitmideksa8724 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነዉ❤ ረዘም ማለቱም በጣም ደስ ይላል በርታ🎉

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ነዉ ሁሌም ተርክልን 🌹

  • @salwasalwa5137
    @salwasalwa5137 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemasazen tareki yesw liji yezen yakili sekifa yegermali yene wedem kibereligi ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰