የክርስቶስ ፍቅር ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ FEB 08, 2021 MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 321

  • @kasperhewan7306
    @kasperhewan7306 3 ปีที่แล้ว +11

    ጌታዬ እኮ ይወደኛል።😥😥😥😥😥ይሄንን ሁሉ መከራ ተቀብሎ የባሪያ አይነት ሞት ሞቶልኝ ነው ፍቅሩን ያሳዬኝ!! 😥😥😥😥😥 ክብር ለ ጌታ እየሱስ ይሁን። እየሱስዬ እወድሀለው ዘመኔ ሁሉ ላንተ ይሁን! አገልጋይ ዮናታን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +8

    የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር የተረዳሃት በአንተ ትምህርት ነው አንተ እውነት አንደኛ ነህ ዮኒ ሰዎች የፈላጉት ይበሉ ምንም አትስም አንተን ቶህና ኢየሱስነ እንዴት እንዴ አረጉት አንተም ለእኛ እያስተመረከን ነው ስለ አንተ እኛ ምስክሮች ነን አሽ አትጨነቅ ጌታ ከጎህ ነው እሽ እወዳሎሁ ዮኒ ተባረክ አንተ ለእኔም ለሌሎችም በረከት ሆነሃል አንተ ለኢቶዮጵያና የሰጣን ጌታ ይመስጌን ሁሌም ስለ አንተ እይፀላሁ ነኝ

  • @botin6076
    @botin6076 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu abateee Tkxxxxx so much getayee 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 3 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ከማለት ውጪ ቃል ሁሉ የለኝም። ዮኒ ባንተ ውስጥ ያለ የእ/ር መንፈስ ይክበር አሜን!!

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን ጌታሆይ ሃሳቤን ባተላይ ጥዬ እርፍ ብያለው እስቲ እደኔ እርፍ ያላችሁ

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

    • @liyutufaa3818
      @liyutufaa3818 3 ปีที่แล้ว

      En wadekalane

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 3 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ዮኒዬ ጌታ ካንተ ጋር ነው ❤️

  • @abinaa9041
    @abinaa9041 3 ปีที่แล้ว +23

    ክብር መከራችንን ሁሉ ለተቀበለ ለኢየሱስ ይሁን .... stay preaching Yonii

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @talztalzabi1771
    @talztalzabi1771 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ጌታ እየሱስ ይበረክህ ዬኒ ዘመንህ ሁሉ ተባረክ የሚያገለግሉትሁሉ

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @antoinettekhouri5370
    @antoinettekhouri5370 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ኢየሱስ ያድናል እሰይይይይ እልልልልልልልልልል ኢየሱስ ያማልዳል😢😭

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen
    የኔ ጌታ እየሱሰ ፍቅር ነው ፍቅሩም ለዘላለም ነው

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen tabaraki
    Amen
    iysusi dagigime iwodhalow .
    💞💞💞💞💞💞💞📖

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት እየሱስ ፍቅር ነዉ ከተባለለት በላይ ነዉ ። ይህ ሐቅን ማወቅ መታደል ነዉ።ዮኒየ ተባረክ።

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @buzuyeebiru7381
    @buzuyeebiru7381 3 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒዬ ዘመንክህ ይልምልም በእውነት እግዚአብሔር ይባረክህ 💔🌹🌹🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖🌹🌹🌹🙏🙏

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ስብከቱን በእምባ ነው የቸረስኩት በሰማነው ቃል ፀተን እድንኖር ጌታ ይርዳን

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow tebarek enkon ye Geta honkong edelenga neg!!! Yoni bebezhu tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ሀሌሉያ እየሱስ ያድናል ጌታ ይባረክ አንተን የመሠለ አስተማሪ ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል ዬኒ ፀጋውን ያብዛልህ ከክፋ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @messikossa3672
    @messikossa3672 3 ปีที่แล้ว +10

    ያድናል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ የአግዛብሔር ባሪያ አወድሀለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @የክርስቶልጀነኝክርስቲያን
    @የክርስቶልጀነኝክርስቲያን 3 ปีที่แล้ว +43

    ስለ እየሱስ በስማሁ ቁጥር እንባ ያነቀኛል😭😭😭😭😭😭

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ ጸጋውን የበለጠ ከዚህም የበለጠ ያብዛልህ ተባረክ ዘመንህ ቤበሰብህ ይባረክ

    • @mishireermasekaas8080
      @mishireermasekaas8080 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 3 ปีที่แล้ว +1

    የእገዚአብሔር ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለእኔ በከፈልከው ስቃይ እኔ ድኛለሁ።አባቴ ሆይ ተመስገን ።
    ውድ ዮናታን የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በቅናት የተነሱብህን ጠላቶችህን ይበቀልልህ።ዙርያህን የእሳት ቅጥር ይሁንልህ።

  • @bettyalu7
    @bettyalu7 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ፣ ኢየሱስ ያድናል ያማልዳል....... ዮኒ ዘመንህ ይባረክ፡፡

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእርሱ ቁስል እኔ ተፈወስኩኝ ኦ ❤ኢየሱስ❤

  • @mesetawetdeneke8033
    @mesetawetdeneke8033 3 ปีที่แล้ว +1

    አአአአአአአአአአአአአአአአአሜን አአአአአአአአአአአአአአአአአሜን ነብይ ዮንዬ ዘመንህ ህይወትህ ይለመልም አትያዝ አትገደብ ጥሰህ ውጣ አአአአአአአሜን አአአአአአአሜን ለበረከት ሁን

  • @rb2782
    @rb2782 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ላዳነን ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን፡🙏🏽
    ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በዚህ ሁሉ ተግዳሮት ሰው ሁሉ በውሸት በተነሳብህ ጊዜ ዛሬም በደስታ የምታገለግለው ጌታ አሁንም ሞጎሱን እና ትእግስቱን ይጨምርልህ አሜን !!

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @kirubeltadesse1126
    @kirubeltadesse1126 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የእየሱሲ ፍቅር😭😭😭😭😭😭 በእውነት እሄንን ቃል የላከው የእ/ር ስም ይበረክ አሜን🙌ዮንዬ ዉዴዴዴ በእየሱሲ ስም ተበረክ የቃረ ዘመንህን ጌታ ይጠቅምልክ ተበረክ እዎድሃሎ🙋🙌💞💞💞💞💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ እውነት ከሀይማኖት ይበልጣል በትክክል። ዮንዬ ተባረክልኝ

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 3 ปีที่แล้ว

      ሀይማኖት ምንድን ነው?

    • @መቅድየጌታልጅ
      @መቅድየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@abelgirma5301
      ኧረ ዮን የተነገረ ነው እኔ የጻፍኩት! ቀድማ እስከ መጨረሻ ስማ እኔን ከመክሳስህ በፊት ክክክ

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 3 ปีที่แล้ว

      ክሱ የት አለ? ጥያቄ ነው የጠየቅኩት ።
      እሱ እዚህ ቪድዬ ላይ ስለሀይማኖት ምንንነት ምንም አልተናገረም

    • @መቅድየጌታልጅ
      @መቅድየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@abelgirma5301 እየሱስ ከሀይማኖት ይበልጣል አላለም? አረ ጉድ አንተዬ ምነው

  • @angosomtsegay2436
    @angosomtsegay2436 3 ปีที่แล้ว

    Yoni geta ybarkh tebarek qr,,,,It's true gospel Brother yoni

  • @edenm6754
    @edenm6754 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ያድናል ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ🙏🙏📖📖🙇🙇💘💘

  • @ruth459
    @ruth459 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ተባረክ እወድሀለው

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile7248 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh hallelujah. ክብር ለታረደዉ በግ ይሁን።

  • @amsalehabte9171
    @amsalehabte9171 3 ปีที่แล้ว +5

    Yonye you are ablessed. And we are à blessé to have like you teaching about the Holy Bible🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ
    @በእምነትየኢየሱስተከታይ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን ሰማይን ምድርን ለዘርጋው ለናዝረቱ ለኢየሱስ ክብር ሁሉ ይሁንለት ኢየሱስዬ እወድሀለው ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭🙏🙏ዮኒዬ ብርክ በሊልኝ 🙏🙏🙏

    • @menbereisayas454
      @menbereisayas454 3 ปีที่แล้ว +1

      ብሰማዉ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ እየሱሴ ስላንተ ነው እወድሀለሁኝ

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ ኢዮሱሰ ይባርክህ
    🙏🙏❤️

  • @henokderibe6844
    @henokderibe6844 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen
    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል።

  • @Favor3
    @Favor3 3 ปีที่แล้ว

    Nobody can stop gospel of Jesus Christ

  • @አልማዝየእግዚአብሔርልጂ
    @አልማዝየእግዚአብሔርልጂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🙏

  • @aschalewkelila6260
    @aschalewkelila6260 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የሚገርምና የሚደንቅ ትምህርት ነው፡ጌታ ክብሩን ይውሰድ !!! ዮኒ ጌታ ይባርክህ ።

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ እኔን ከአብ ጋር ያስታረቀኝ አማለጄ ውዴ ነው። ዮኒ የተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @pheveneskinder1790
    @pheveneskinder1790 3 ปีที่แล้ว +7

    Woo what a wonderful teaching💛
    I wish everyone will listen this teaching all over the world..
    Bless you yoniye .keep going👌

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ይባረክ በዘላለም ፍቅሩ ያሰበን የእየሱስ ክርስቶስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +3

    ያድናል የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ አሜን ሃሌሉያ 🙏

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @mardadani4742
    @mardadani4742 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @sisijaber4346
    @sisijaber4346 3 ปีที่แล้ว

    Ammmmen Ammmmen eyesusi getanawu wulatawu bizunawu tebareki

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn yoniye tsegawn yabzalik eyesus ereft new selammmm yalew simu yibarek yegeta mehon metadel new memeret new

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ተባረክ ዮኒዬ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ

  • @zamariialemlamaalem6732
    @zamariialemlamaalem6732 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TEBAREK

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እየሱሰ ለዘላለም ጌታ እየሱሰ ያድናል እየሱሰ ያድናል ለጌታ እየሱሰ እልልልልልልታ ❤❤

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ።

  • @ሳቢያዩቱብ
    @ሳቢያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @botin6076
    @botin6076 8 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii tkxxx so much abateee ❤❤❤❤

  • @AjebiAbebe-zf1et
    @AjebiAbebe-zf1et ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዮንዬ የእግዛብሔር ስው

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 ปีที่แล้ว

    Tabaraki geta Yibareki Tabaraki Zamanhi bgeta ybaraki Tabareki babizu Tabaraki yoniye📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 3 ปีที่แล้ว

    Wawuuu amen amen semu le zelalem yebarek yoni geta eyesus yebarekh

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen, Amen, Amen! Thank you Jesus I praise you! Yonie God bless you for this amazing teaching.

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ ክብር ለጌታ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 3 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አልምዝተካ
    @አልምዝተካ 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse iyesuse buchanan geta now iyesuse buchanan yadinale

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል ሃሌሉያ የኔ ጌታ አባቴ ኦ ሃሌሉያያያይ

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ትምህርት ነው
    ዮኒ አንደኛ👍👍

  • @dambalogudiso4823
    @dambalogudiso4823 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሃሌሉያ ክብር ላጌታ ይሁን አሜን

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 3 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ፍቅር ልዩ ነው🥲❤️🙏

  • @destadayadesty9522
    @destadayadesty9522 3 ปีที่แล้ว +2

    Yoni geta yibareki sagaa yabizaliki ❤❤❤❤😭😭😭🙏🙏

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen zemenake yebarek❤❤❤❤❤❤❤ betam new yetebarekubet ewnet

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Yene getaaa amasaginalew le hulum neger ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️

  • @EvenandMerryhf6785
    @EvenandMerryhf6785 3 ปีที่แล้ว +1

    🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥😥 Thank you Jesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruthwel8349
    @ruthwel8349 3 ปีที่แล้ว

    Eyesua Gitaye new kbr lersu yhun.... Amennnn

  • @Favor3
    @Favor3 3 ปีที่แล้ว

    Hello pastor yonatan It is God who called you for this young generation continue to serve him when you serve Jesus there is persecution, trial even temptation but God will help you. God bless you

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 3 ปีที่แล้ว +3

    Yoni god bless you😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @yammiyamm3502
    @yammiyamm3502 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen tebareki

  • @wondimukebede4113
    @wondimukebede4113 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ለገዳዮችም በዝምታ አቅም ባይሰጠቸው ኖሮ ማንም ሊገድል አይችልም ነበረ!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Amen 🙏

  • @asi.chewua1497
    @asi.chewua1497 3 ปีที่แล้ว

    Geta.zemenihin.yibariki.ufffffff.Eyesusu.yene.mati.yemotikawu.Min.yikefelilehal.Lezelalem.Tebareki

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    Yie ulu laninw😢😢😢😢 tabarak Yone zamane ybarak

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ በብዙ 😍😍😍😍

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 ปีที่แล้ว

    አየሰሰ ጌታ ነዉ
    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭አየሰሰ ጌታ ነዉ ሂሎያ ሂሎሀያፋቅረ አየሰሰ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 3 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeeen 👐🙏🙏
    Yoniye Geta Yibarkiiii Chemamro

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว

    የመኖሬ ትርጉም እየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @bk7202
    @bk7202 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዮንዬ
    ጌታ ይባረክ

  • @DhhfjcjcGggbn
    @DhhfjcjcGggbn 2 หลายเดือนก่อน

    በእኔ በቀር ነው ያለው ዮኒዬ ❤❤❤

  • @Marta-wr2zy
    @Marta-wr2zy 3 ปีที่แล้ว

    Eyasus yadenal eyasus yadenal eyesus yadenal eyasus yadenal yesus yadenal amin

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 3 ปีที่แล้ว +2

    ALOVE you Jesus 🙏✔🔭🔭🔭

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 3 ปีที่แล้ว

    Yes Amen hallelujah Jesus is Lord 👏👏👏❤️❤️

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeen price God yone we love you are blessed

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 ปีที่แล้ว

    Thank you, thank you, thank you! Be blessed brother Jonathan!

  • @aynalymabate9512
    @aynalymabate9512 3 ปีที่แล้ว

    Tabarki yoney fatare zamaryn yebareki

  • @liyaliya2883
    @liyaliya2883 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki yoniye

  • @josefkidane1196
    @josefkidane1196 3 ปีที่แล้ว +1

    I declare from today the spirit of the Lord is upon me. We have to speak this to ourselves to cast out fear and confusion.

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @asenafitemala7092
    @asenafitemala7092 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta yibarki 'hone tsaga yibiza

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ክርስቲያን በተደረገለት ነገር መደሰት ካልቻለ ሌላ ነገር ቢደረግለትም መደሰት አይችልም። እዉነት ነዉ።

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @harnetmulat1337
    @harnetmulat1337 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet new beesu mekera engna dann amen amen 🙏

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናልአሜን

  • @salamaarabia6118
    @salamaarabia6118 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ውሉ ለጌታ እልልልልልልል

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Yoniye sirayen chershe kuch biye esemalehu tebarek betifu

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 6 หลายเดือนก่อน

    amen amen simu yibarek yegetochi geta🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👊👊👊

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ፡ይባረክ፡ተባረክ፡አረ፡ስንቱ፡