ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሮቤልን ብልጠት አለማድነቅ አይቻልም ሁሉቱም እዳይከፉበት ያደረገው ጥረት😍💞 እድግ በል
የእናትና አባትን ፍቅር እያገኘ የሚያድግ ልጅ እንዴት እድለኛ ነው ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ብሬክስዬ🙏
በጣም ሳኡድ የሚወለድ ልጅ ነወጅ እየተሀወለ እደቃ
ሳውዲ የሚወልዱትም የሚልኩት ስለሚቸግራቸው ነው እኔም በፍርድ ነበር አሁን ግን በራሴ ሲደርስ ተረዳሁት አትፍርዱ
ስላም ብሬክስ እና መሲ ሮቤልን ሳሚልኚ ባአላህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💙👍👍
@@fatumatube1543 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@@hadya-3063 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አ
*_ሶስት ሁኖ መጫወት ደስ ይላል 😂😂😁😂ሶስት ያልሆናችሁ ለሶስትነት ያብቃችሁ 😁😂😁😁አሜን በሉ ለደረሳችሁ ነው ደስ ትላላችሁ ሮባ እና ቤተሰቦቹ_*
amen 😌🙌
አንታ አሁን እንኳን ሶስት ሁለትስ ሆነሃል 😂😂😂
@@eduyedingillijedu2494 amen
@@nuratube7991 ክክክክክ
አሚንን
ዋውውው ሮቤል ብጣዕሚ መስተውዓሊ እዩ ኣየዳለየን ፍቅርኩም ናይ ፍቕሪ ኣምላኽ ይግበረልኩም ፅቡቃት fame lie
እሮቤል እያየሁት አደገ ማሻአላህ አሁንማ ልጅ ካለበት ይቱብ ነው የምሮጠው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሀገር ገብቸ እደወልድ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
አላህይስጥሽማሬ
እውነት እውነት እላለሁ ለካ ትዳር የሚያምረው በልጅ ነው ሰታምሩ ሰታሰቀኑ በማርያም ❤❤❤
ይገርማል ደሞ እኮ በየተራ ነው ሂዶ ያቀፋቹሁ ወላሂ ማሻላህ ምርጥ ፍቅር ልጅ አላቹሁ ባይኖራቹሁም ሀብታም ናቹሁ ልጅ የአላህ ሥጦታ ነው እና
የፍቅራቹህ ሚስጥር እሮቤል እድግ በል ልጅ እሮቤል ከብሬክስ &ከመሲ በመወለድህ እድለኛ ነህ አድገህ እናትና አባትክን ለማገልገል ያብቃህ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ♥♥♥
የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ሮባዬ ፍቅር እድግ በል
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ !!እና ሙሉ ጤናችንን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው የትም ቦታ ሁነት አሏህን እናመስግን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ
ይሄን ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ውድድ ነው የማረግህ የኔ ብልህ እድግ በልልኝ ዘመናችሁ ይባረክ እንደነአንተ አይነት ፍቅር ለሁላች ይደለን ለሁሉም ምሳሌ ሆናችጏል ተባረኩልኝ።👍👏👏👏
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
ልጃቹ ማር ነው የልጂ አዋቂ በእኩል ነው ያያቹ ይደግላቹ መሢ ቁመናሺ ሢያምር 😍😍😍😍😍😍😍
አንደኛ ነኝ መስን እና ብሬክስን እንደ እኔ የሚወዳቸው👍👍💚መወፈር እፈልጋለው ለውፍረት ሲሪልን ያላችሁ እየገባችሁ እዩት አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ምርጥ ቅርፅ እንድትዪዙ😍😍😍😍😍😍
እኔ በደብረ እፍልጋለሁ ግን ብዙም ምግብ አልደፍር እፍፍፍ
ሮባየ አሏህ ያሳድግህ የምር በጣም ብልህ ልጂ ነው ለቁም ነገር ያብቃው
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማ
*_ሮቤል ግን እብድ ነው ኧረ 😂 ይመቸው የምር የእናትና አባት ፍቅር እያየ የሚያድግ ልጅ ዘደ መጥፎ ቦታ አይገባም 😊🤗እናንተም በሰላም አሳድጉት_*
ቆይ በየባታዉ የማላጣዉ ሠዉ ቢኖር አንተን ነዉ አንድ አቀርህም ለማንቻዉም በርታ 😁😃😃😃😃🤔🤔🤔🤔
@@masaratmasarat8514 *መሰረት አንችም ዘዋሪ ስለሆንሽ ነው በየ ቦታው የማታጭኝ 😂😂😂😂ወይ መሲ ነይማ ፕሮፋይሌን ነክተሽ ቤተሰብ ሁኝ እህቴ 😍🥰እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ሁኝማ*
@@Tekeltv1 ጎሽ🤣🤣
@@Zdነኝየህልሜደራሢ አወ እውነቴን ነው እኮ 😂😁😂😂😂
@@Zdነኝየህልሜደራሢ *Z በይ ነይ ወደ ቤት ፕሮፋይሌን ነክተሽ 🥰😍🥰😍*
ሮባዬ አንተን ለማየት ተደፍቸ ነበረ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤
የኔ ማር እሮብየ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰 አላህ ያሣድግህ ብሬክሥ & መሢ ፍቅር ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክልን ደስ የሚል ቤተሰብ።
❤❤❤❤❤❤ ቤብዬ ቆጆ የመልካሞች ልጅ ለተቸገሩ ደራሾች
ይማቻቹ በሰቅ ገደለኝ ሮቤል👍🇪🇹
ሮቤሎ የወንድሜ ልጅ ዉድድድ እግዚአብሔር አምላክ በጥጠቡ ያሳድግል💋💋💋💗💗💗
ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ መሲ ተከባከቢ ብሬክስን ተጠቀቂ የዱባይ ሴቶች ባል እየቀሙ ነው 😄😄😄
ክክክክክክክክክክክ
እውነት😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ልጅ እናቱ ነው የምወደው 😘😘
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
መሲ ብሬክስ ልጂ ሮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ትላለችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሮቤል ሁለታችሁንም ይወዳል ውሀ ሲባል ሻንጣውን ይዞ ሮጠ ሊስጣት ውሀ 👍💚💛❤
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🤔💐
ዋው በጣም ደስ ይላል ለሁለታችሁም እኩል ፍቅር አለው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በነገራችን ላይ ብሬክስና መሲ ምን ተገኝቶ ነው እንደዚህ የወፈራችሁት መፍትሄ ካለው ለኔም ብትጠቁሙኝ ❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
መሲ..ብሬክስ..ሮቤል..በስስትነውየማያችሁአላህይጠብቃችሁ💖💖💖
ያባትና የናት ፍቅር ያየ ልጅመታደሉ💋💘💘❤❤
Demerige yeni konjo❤
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ 😍😍😍
ዋውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው።
አሏህዬ የኔ ጌታ አንተ የሰጠኸኝን የዐይኔ ማረፊያ ልጆቼን አንተው ጠብቅልኝ ከውድ እናታቸው ጋር መጥፏቸውንም በዐይኔ እንዳታሳየኝ።እንዲሁም ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችንም አብዝተህ ስጠኝ ከዛም በመልካም አብረህ አኑረህ የሚበጀን በሆነ ሁኔታ ወደ አንተው ፀጋ ወደ ሆነችው ትልቋ ጀነትህ ሳትለያየን አብረህ አኑረን ያረብ።وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌአሏህ ፀጋህን ወፍቀን ከውርደትህ ጠብቀን።ልጅ ለሌላቸው እና መውለድ ላልቻሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼም ፈተና የሌለባቸውን መልካም መልካም ልጆች ዙርያዎችን ወፍቃቸው።አቡ ሑዘይፋ ወአቡ ረቢዕ ወአቡ ዘይነብ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ🇪🇹🇪🇹⤵⤵⤵ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል #ሱሱTubeበማለት በተሰብ ይሁኑ ሰብስክራብ ላይክ ሸር ያድርጉ
በፍቅር ላይ ፍቅር ይጭምርላቹህ ምርጥ ጥንዶች ❤😘🇪🇹
እድግበል ሮቤል ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
ወይ አሮቤል የኔማረዋ እናት አባት እኮ ልዩ ናቸው😍😍😍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢
ግን ለምንድን ነው ወድ ልጅ ለእናቱ ያደላል ሴት ደግሞ ለአባቷ ወላሂ እኔም አባቴን ነው የምወደው እናቴንም እወዳታለሁ ግን አባቴን በይበልጥ እወደዋለሁ ሮባ የኔ ምርጥ አላህ ያሳድግክ እህት ውለዱለት😁❤❤❤
በጣም ሥወደዉ ይሄን ልጅ አሏህ ያሣድግህ የዉድድድ
🤣🤣አይ ብሬክስ ሴት ብትሆን ወደ አተ ነበር የምታደላው 🥰
በቃ ሴት ይውለዱ
ሮቤል የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግላችሁ❤️💛💚🥰🥰🥰🌹🌹🌹😍😍😍
Demerige yeni konjo
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ መሲና ብሬክስ ልቻቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹሁ አላህ ያሳድግላቹሁ በተረፈ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለማስፈልገኝ ነው
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹.💐
የኔጌታ ሮቤልዬ እድግ በልልኝ ልጆች ውሀ ካዬ ፍቅራቸው ልዩነው ልጅ እኮ መልጅነቱ አባቱነው የሚወደው ግን ማን እደ እናት እህህህህህህ
እኔም አባቴና እናቴን እኩል ነው የምዎዳቸዉ🥰🥰🥰
አሰላም አሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ ሰላም ወድ ያሀገሪ ልጅች ሰላም ለናተ ይሁህ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሀሉም የሚአምርው ፍቅር አድነት ሲኑር ነው አላህ ዘርኝነትንም ያጥፋልኝ ያርብ ማሻ አላህ በርች ማማየ ማሻ አላል መጣም ጡሩ ትምህርት ነው ይ መቻችሁ ብሪክስና መሲየ ይሩቤል እድግ በል👍🇪🇹🌹
ወይኔ በልጠቱ ሁላታቸሁንም በየተራ እዳትቀየሙበት የኔ ጌታ የኔም ልጅ እደዝህ ነበር አሁን ላይ እኛ ተየያየንበትጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላቸሁ
Wow beautiful family
@@selamtube1319 ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍
በሰምአም እሮቤልየ ሁሉም እዳይከፋቸው እድግ በል ባባየ በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤
ወይኔ ሮቤልዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ደሞ ስሙ ደስ ሲል የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ነዉ
ብሬክስ በውነቱ ተባረክ ሚስቱን የሚኒከባከብ እናቱን የሚወድ ወንድ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ከሚስቱ ጋር ችግሩን ከሳለፈ በሃላ ሸሌ ሰት ሲያይ ያንን ሁሉ ይረሳል አንተ ለነሱ ምሳሌ ነክ እረጅም እድሜ ይስጥክ መሲ ቆንጆ አንድ እህት ውለጂ
🤣🤣🤣🤣
ልጂ ግን ማሻአላህ ጎበዝ ነው. ሁለታችሁንም አላዳላም
Kkkkķk🤣🤣habibi wellahi mashallhi asaqengi allahi yasadigilachihu mesi
ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
ሰላም መሲ ብሬክስ ሮባዬ እዴት ናቹሁ በጣም ነው የምወዳቹሁ ግን የት ዱባይ የት አካባቢ ናቹሁ
እሮቤልየ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ጥሎብኝ ሥወደዉ እመብረሀን ታሳድግህ
እናተ ደግሞ ጨምሩበት እህት ውለዱለት አብሮ ይጫወታል ለናተም ልጅ በልጅነት ነው ሆ ደግሞ አግዛት መሲን አንተ እቀፈው ይመቻችሁ
የኛ ውለታ እዲ ነው እናት ዘጠኝ ወር ሙሉ በሆዷ ተሸክማ ከዛ አምጣ ወልዳ ተሸክማ ጡት አጥብታ ተጨቃ ተጠባ አሳድጋ ከዛ እዲ ነው የተመታ ትውልድ ወይኔ መሲ ቆጆ የዛሬ ልጅ ወድም ሴትም ወደ አባታቸው ነው የሚያመዝኑት
ሮበል ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ
ሮቤል የኔማር ቀስ ብሎ አይሄድም በሩጫ ነው ሁሉነገር የኔ አባቴ አላህ ያሳድግህ
የኔ ውድ ልጅኮ ነው እንደዛ ፈንጥዞ ፈንጥዞ ጉልበቱን ያዘ ሮባ የኔ ውድ እግዚአብሔር በሀብት በጤና ባርኮና ቀድሶ ያሳድግህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ኑ
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ፣ሮቤልን ፈጣሪ ያሳድገው
እሮቦልየ እደግ በጣም ነው ምታምሩት ሰላማቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች
ወላሂ ሮቤል ማየት ሱስ ሆነብኝ አላህ ያሳድግላቹ
እግዚአብሔር። ይመስገ ሠላማችሁ ይብዛል ውዶች የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይሳድግላችሁ ልጃችሁ አይ ልጆች ፍቅር ናቸው።
ወይ ሮቤል መታደልህ የናት አባት ፈቅር በሰው ሀገር ዘና ያደርጉሀል
ወይኔ ሮባየ ወላሂ ተኮሉ 😄😄😄😄😄😄 እድግ በል ሱስ ሆነብኝ ሁሌም አምጡት 💕💕
@@lloveethiopa7130 እሺ
ሮቤል የኔ ውድ እድግበል አባባየ ልጆች ፍቅር እኮናቸው
ሮቢል ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ያገር ጀግና ያርግህ
ማሻላህ
እኔንየገርመኝ ማወቁ እናቱም ጋ አባትም ጋ ማሻአላህ
Demerige sewedeahi
አደርጋለዉ ብለህ አትናገር አድርገህ አሳይ ።አገዛለዉ ብለህ አትናገር ገዝተህ አሳይ ።አሆናለዉ ብለህ አትናገር ሆነህ አሳይ ወይም ሆነህ ተገኝ።📚 ፕሩባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁነ
እግዛብሄር ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏
ይገርማል ጌታ ያሰድግታድላችሁ በጣም ነው ምታምሩት
እመብርሓን ፍቅራቹህን ታብዛላቹ❤❤❤️💚💚💚💚💚🌹🌹🥀🥀🌷🌷🌷💚💚💚❤️❤️❤️❤❤❤ ስወዳቹ ብርክስየ መስየ እሮቢልየ💚💚💚❤️❤️❤️❤❤❤🌹🌹🌹🌷
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የዝህ ቻናል ቤተሠቦች በሙሉ ሠላም ሠላም እንደምን አላችሁ ሠላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበልልኝ ለሁላችንም ፍቅርን :ደሥታን: መውደድን: እዘኔታን ያድለበን :: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሥደት በቃ ይበለን በጣም ደሥ ይላል በርቱልኝ ዛሬን ካለፍን ነገ ካሰብነው ደረጃ ላይ አብረን እደርሳለን አብሸሩልኝ ጉዞ ለለውጥ ይቀጥላል........
ሴት ልጅ ቢትሆን አንትገ ነው የበቧ ሚትላክ ብሬክስ ክክክክ ማን እንድ እናት ሮቤል አላህ ይስድጊክ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ቃስሚያ ሀድቃው ጋ ነውደ ያላችሁት ደስ ይላል ባሌጋ ተዝናንተንበታል ግን ሙቀት የለምደ አሁን
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ሮቤልየ ፣❤️❤️❤️❤️❤️
ሳብስክራይይ እግዝኝ
@@hiwilove19 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
ፍቅር የሆነ ልጅ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ሳያዳላ እኩል ጎበዝ ነው
ሮባ የኔ ፈጣጣ😄🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏃♂️
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግ 😍😍😍🌹
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
ሮቢ ብልጥ ነው ሁለቱንም እዳይከፋቸው በየተራ 😄😄😄
እግዚአብሔር ያሳድግህ ሮቤል
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ ልጅ እሮቤልየ አላህ ያሳድግህ 😍😍😍😍
ማነው እንደኔ የሮቤል እናት የሚወዳት
እሮቤልየ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ 😂😂😂😂😂😂የሚገርም ልጅ እዳያዳላ መልሶ ሄድና እናቱን አቀፈ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
ሴት ውለድ እንድትወድህ እኔ አባቴ ነፍሴ እስክትወጣ ነው የምወደው
ሰላም ሰላም ሰላማቹው ይብዛልኝ ብሬክሰ
Qidimya la abatu🥰🥰🥰🥰
ማሻአለህ አለህ በራህመቱህ የሰድግህ
Demerige yeni konjo yegeri leje
ከሮቤል ጋር ፍቅር ያዘኝ
በጣም ደስ ትላለችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰❤❤❤
መስሚያው ጥጥ ነው 🤣🤣🤣💞💞💞
እግዚአብ ሔር ይጠብቃችሁ እሮቤል 💖💖💖💖💖💚💛❤
መሲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳማረብሽ ደስ ስትይ ከነፀባይሽ
ሮባ አሏህ ያሳድግህ መሲ ሰውነትሽ አሁን መለስ ብሏል ማሽዓሏህ
አላህ ያሳድግላችው ልጆች በዝ እድመላይ ስሆኑ እደ ጉዲ ይጣፊጣሉ
እድግ በል ሮባዬ 🥰🥰🥰🥰🥰
የሮቤልን ብልጠት አለማድነቅ አይቻልም ሁሉቱም እዳይከፉበት ያደረገው ጥረት😍💞 እድግ በል
የእናትና አባትን ፍቅር እያገኘ የሚያድግ ልጅ እንዴት እድለኛ ነው ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ብሬክስዬ🙏
በጣም ሳኡድ የሚወለድ ልጅ ነወጅ እየተሀወለ እደቃ
ሳውዲ የሚወልዱትም የሚልኩት ስለሚቸግራቸው ነው እኔም በፍርድ ነበር አሁን ግን በራሴ ሲደርስ ተረዳሁት አትፍርዱ
ስላም ብሬክስ እና መሲ
ሮቤልን ሳሚልኚ ባአላህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💙👍👍
@@fatumatube1543 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@@hadya-3063 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አ
*_ሶስት ሁኖ መጫወት ደስ ይላል 😂😂😁😂ሶስት ያልሆናችሁ ለሶስትነት ያብቃችሁ 😁😂😁😁አሜን በሉ ለደረሳችሁ ነው ደስ ትላላችሁ ሮባ እና ቤተሰቦቹ_*
amen 😌🙌
አንታ አሁን እንኳን ሶስት ሁለትስ ሆነሃል 😂😂😂
@@eduyedingillijedu2494 amen
@@nuratube7991 ክክክክክ
አሚንን
ዋውውው ሮቤል ብጣዕሚ መስተውዓሊ እዩ ኣየዳለየን ፍቅርኩም ናይ ፍቕሪ ኣምላኽ ይግበረልኩም ፅቡቃት fame lie
እሮቤል እያየሁት አደገ ማሻአላህ አሁንማ ልጅ ካለበት ይቱብ ነው የምሮጠው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሀገር ገብቸ እደወልድ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
አላህይስጥሽማሬ
እውነት እውነት እላለሁ ለካ ትዳር የሚያምረው በልጅ ነው ሰታምሩ ሰታሰቀኑ በማርያም ❤❤❤
ይገርማል ደሞ እኮ በየተራ ነው ሂዶ ያቀፋቹሁ ወላሂ ማሻላህ ምርጥ ፍቅር ልጅ አላቹሁ ባይኖራቹሁም ሀብታም ናቹሁ ልጅ የአላህ ሥጦታ ነው እና
የፍቅራቹህ ሚስጥር እሮቤል እድግ በል ልጅ እሮቤል ከብሬክስ &ከመሲ በመወለድህ እድለኛ ነህ አድገህ እናትና አባትክን ለማገልገል ያብቃህ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ♥♥♥
የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ሮባዬ ፍቅር እድግ በል
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ !!እና ሙሉ ጤናችንን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው የትም ቦታ ሁነት አሏህን እናመስግን
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ
ይሄን ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ውድድ ነው የማረግህ የኔ ብልህ እድግ በልልኝ ዘመናችሁ ይባረክ እንደነአንተ አይነት ፍቅር ለሁላች ይደለን ለሁሉም ምሳሌ ሆናችጏል ተባረኩልኝ።👍👏👏👏
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
ልጃቹ ማር ነው የልጂ አዋቂ በእኩል ነው ያያቹ ይደግላቹ መሢ ቁመናሺ ሢያምር 😍😍😍😍😍😍😍
አንደኛ ነኝ መስን እና ብሬክስን እንደ እኔ የሚወዳቸው👍👍💚መወፈር እፈልጋለው ለውፍረት ሲሪልን ያላችሁ እየገባችሁ እዩት አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ምርጥ ቅርፅ እንድትዪዙ😍😍😍😍😍😍
እኔ በደብረ እፍልጋለሁ ግን ብዙም ምግብ አልደፍር እፍፍፍ
ሮባየ አሏህ ያሳድግህ የምር በጣም ብልህ ልጂ ነው ለቁም ነገር ያብቃው
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማ
*_ሮቤል ግን እብድ ነው ኧረ 😂 ይመቸው የምር የእናትና አባት ፍቅር እያየ የሚያድግ ልጅ ዘደ መጥፎ ቦታ አይገባም 😊🤗እናንተም በሰላም አሳድጉት_*
ቆይ በየባታዉ የማላጣዉ ሠዉ ቢኖር አንተን ነዉ አንድ አቀርህም ለማንቻዉም በርታ 😁😃😃😃😃🤔🤔🤔🤔
@@masaratmasarat8514 *መሰረት አንችም ዘዋሪ ስለሆንሽ ነው በየ ቦታው የማታጭኝ 😂😂😂😂ወይ መሲ ነይማ ፕሮፋይሌን ነክተሽ ቤተሰብ ሁኝ እህቴ 😍🥰እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ሁኝማ*
@@Tekeltv1 ጎሽ🤣🤣
@@Zdነኝየህልሜደራሢ አወ እውነቴን ነው እኮ 😂😁😂😂😂
@@Zdነኝየህልሜደራሢ *Z በይ ነይ ወደ ቤት ፕሮፋይሌን ነክተሽ 🥰😍🥰😍*
ሮባዬ አንተን ለማየት ተደፍቸ ነበረ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤
የኔ ማር እሮብየ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰 አላህ ያሣድግህ ብሬክሥ & መሢ ፍቅር ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርክልን ደስ የሚል ቤተሰብ።
❤❤❤❤❤❤ ቤብዬ ቆጆ የመልካሞች ልጅ ለተቸገሩ ደራሾች
ይማቻቹ በሰቅ ገደለኝ ሮቤል👍🇪🇹
ሮቤሎ የወንድሜ ልጅ ዉድድድ እግዚአብሔር አምላክ በጥጠቡ ያሳድግል💋💋💋💗💗💗
ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ መሲ ተከባከቢ ብሬክስን ተጠቀቂ የዱባይ ሴቶች ባል እየቀሙ ነው 😄😄😄
ክክክክክክክክክክክ
እውነት😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ልጅ እናቱ ነው የምወደው 😘😘
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
መሲ ብሬክስ ልጂ ሮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ትላለችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
ሮቤል ሁለታችሁንም ይወዳል ውሀ ሲባል ሻንጣውን ይዞ ሮጠ ሊስጣት ውሀ 👍💚💛❤
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🤔💐
ዋው በጣም ደስ ይላል ለሁለታችሁም እኩል ፍቅር አለው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በነገራችን ላይ ብሬክስና መሲ ምን ተገኝቶ ነው እንደዚህ የወፈራችሁት መፍትሄ ካለው ለኔም ብትጠቁሙኝ ❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
መሲ..ብሬክስ..ሮቤል..በስስትነውየማያችሁአላህይጠብቃችሁ💖💖💖
ያባትና የናት ፍቅር ያየ ልጅ
መታደሉ💋💘💘❤❤
Demerige yeni konjo❤
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ 😍😍😍
ዋውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው።
አሏህዬ የኔ ጌታ አንተ የሰጠኸኝን የዐይኔ ማረፊያ ልጆቼን አንተው ጠብቅልኝ ከውድ እናታቸው ጋር መጥፏቸውንም በዐይኔ እንዳታሳየኝ።
እንዲሁም ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችንም አብዝተህ ስጠኝ ከዛም በመልካም አብረህ አኑረህ የሚበጀን በሆነ ሁኔታ ወደ አንተው ፀጋ ወደ ሆነችው ትልቋ ጀነትህ ሳትለያየን አብረህ አኑረን ያረብ።
وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ
አሏህ ፀጋህን ወፍቀን ከውርደትህ ጠብቀን።
ልጅ ለሌላቸው እና መውለድ ላልቻሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼም ፈተና የሌለባቸውን መልካም መልካም ልጆች ዙርያዎችን ወፍቃቸው።
አቡ ሑዘይፋ ወአቡ ረቢዕ ወአቡ ዘይነብ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ🇪🇹🇪🇹⤵⤵⤵
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል #ሱሱTube
በማለት በተሰብ ይሁኑ ሰብስክራብ ላይክ ሸር ያድርጉ
በፍቅር ላይ ፍቅር ይጭምርላቹህ ምርጥ ጥንዶች ❤😘🇪🇹
እድግበል ሮቤል ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
ወይ አሮቤል የኔማረዋ እናት አባት እኮ ልዩ ናቸው😍😍😍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢
ግን ለምንድን ነው ወድ ልጅ ለእናቱ ያደላል ሴት ደግሞ ለአባቷ ወላሂ እኔም አባቴን ነው የምወደው እናቴንም እወዳታለሁ ግን አባቴን በይበልጥ እወደዋለሁ ሮባ የኔ ምርጥ አላህ ያሳድግክ እህት ውለዱለት😁❤❤❤
በጣም ሥወደዉ ይሄን ልጅ አሏህ ያሣድግህ የዉድድድ
🤣🤣አይ ብሬክስ ሴት ብትሆን ወደ አተ ነበር የምታደላው 🥰
በቃ ሴት ይውለዱ
ሮቤል የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግላችሁ❤️💛💚🥰🥰🥰🌹🌹🌹😍😍😍
Demerige yeni konjo
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ መሲና ብሬክስ ልቻቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹሁ አላህ ያሳድግላቹሁ በተረፈ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለማስፈልገኝ ነው
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹.💐
የኔጌታ ሮቤልዬ እድግ በልልኝ ልጆች ውሀ ካዬ ፍቅራቸው ልዩነው ልጅ እኮ መልጅነቱ አባቱነው የሚወደው ግን ማን እደ እናት እህህህህህህ
እኔም አባቴና እናቴን እኩል ነው የምዎዳቸዉ🥰🥰🥰
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
አሰላም አሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ ሰላም ወድ ያሀገሪ ልጅች ሰላም ለናተ ይሁህ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሀሉም የሚአምርው ፍቅር አድነት ሲኑር ነው አላህ ዘርኝነትንም ያጥፋልኝ ያርብ ማሻ አላህ በርች ማማየ ማሻ አላል መጣም ጡሩ ትምህርት ነው ይ መቻችሁ ብሪክስና መሲየ ይሩቤል እድግ በል👍🇪🇹🌹
ወይኔ በልጠቱ ሁላታቸሁንም በየተራ እዳትቀየሙበት የኔ ጌታ የኔም ልጅ እደዝህ ነበር አሁን ላይ እኛ ተየያየንበትጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላቸሁ
Wow beautiful family
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@@selamtube1319 ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍
በሰምአም እሮቤልየ ሁሉም እዳይከፋቸው
እድግ በል ባባየ በጣም ነው የማከብራችሁ
የምወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤
ወይኔ ሮቤልዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ደሞ ስሙ ደስ ሲል የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ነዉ
ብሬክስ በውነቱ ተባረክ ሚስቱን የሚኒከባከብ እናቱን የሚወድ ወንድ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ከሚስቱ ጋር ችግሩን ከሳለፈ በሃላ ሸሌ ሰት ሲያይ ያንን ሁሉ ይረሳል አንተ ለነሱ ምሳሌ ነክ እረጅም እድሜ ይስጥክ መሲ ቆንጆ አንድ እህት ውለጂ
🤣🤣🤣🤣
ልጂ ግን ማሻአላህ ጎበዝ ነው. ሁለታችሁንም አላዳላም
Kkkkķk🤣🤣habibi wellahi mashallhi asaqengi allahi yasadigilachihu mesi
ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
ሰላም መሲ ብሬክስ ሮባዬ እዴት ናቹሁ በጣም ነው የምወዳቹሁ ግን የት ዱባይ የት አካባቢ ናቹሁ
እሮቤልየ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ጥሎብኝ ሥወደዉ እመብረሀን ታሳድግህ
እናተ ደግሞ ጨምሩበት እህት ውለዱለት አብሮ ይጫወታል ለናተም ልጅ በልጅነት ነው ሆ ደግሞ አግዛት መሲን አንተ እቀፈው ይመቻችሁ
የኛ ውለታ እዲ ነው እናት ዘጠኝ ወር ሙሉ በሆዷ ተሸክማ ከዛ አምጣ ወልዳ ተሸክማ ጡት አጥብታ ተጨቃ ተጠባ አሳድጋ ከዛ እዲ ነው የተመታ ትውልድ ወይኔ መሲ ቆጆ የዛሬ ልጅ ወድም ሴትም ወደ አባታቸው ነው የሚያመዝኑት
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
ሮበል ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ
ሮቤል የኔማር ቀስ ብሎ አይሄድም በሩጫ ነው ሁሉነገር የኔ አባቴ አላህ ያሳድግህ
የኔ ውድ ልጅኮ ነው እንደዛ ፈንጥዞ ፈንጥዞ ጉልበቱን ያዘ ሮባ የኔ ውድ እግዚአብሔር በሀብት በጤና ባርኮና ቀድሶ ያሳድግህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ኑ
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ፣ሮቤልን ፈጣሪ ያሳድገው
እሮቦልየ እደግ በጣም ነው ምታምሩት ሰላማቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
ወላሂ ሮቤል ማየት ሱስ ሆነብኝ አላህ ያሳድግላቹ
እግዚአብሔር። ይመስገ ሠላማችሁ ይብዛል ውዶች የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይሳድግላችሁ ልጃችሁ አይ ልጆች ፍቅር ናቸው።
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
ወይ ሮቤል መታደልህ የናት አባት ፈቅር በሰው ሀገር ዘና ያደርጉሀል
ወይኔ ሮባየ ወላሂ ተኮሉ 😄😄😄😄😄😄 እድግ በል ሱስ ሆነብኝ ሁሌም አምጡት 💕💕
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
@@lloveethiopa7130 እሺ
ሮቤል የኔ ውድ እድግበል አባባየ ልጆች ፍቅር እኮናቸው
ሮቢል ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ያገር ጀግና ያርግህ
ማሻላህ
እኔንየገርመኝ ማወቁ እናቱም ጋ አባትም ጋ ማሻአላህ
Demerige sewedeahi
አደርጋለዉ ብለህ አትናገር
አድርገህ አሳይ ።
አገዛለዉ ብለህ አትናገር
ገዝተህ አሳይ ።
አሆናለዉ ብለህ አትናገር
ሆነህ አሳይ ወይም ሆነህ ተገኝ።📚 ፕሩባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁነ
እግዛብሄር ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏
ይገርማል ጌታ ያሰድግ
ታድላችሁ በጣም ነው ምታምሩት
እመብርሓን ፍቅራቹህን ታብዛላቹ❤❤❤️💚💚💚💚💚🌹🌹🥀🥀🌷🌷🌷💚💚💚❤️❤️❤️❤❤❤ ስወዳቹ ብርክስየ መስየ እሮቢልየ💚💚💚❤️❤️❤️❤❤❤🌹🌹🌹🌷
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የዝህ ቻናል ቤተሠቦች በሙሉ ሠላም ሠላም እንደምን አላችሁ ሠላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበልልኝ ለሁላችንም ፍቅርን :ደሥታን: መውደድን: እዘኔታን ያድለበን :: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሥደት በቃ ይበለን በጣም ደሥ ይላል በርቱልኝ ዛሬን ካለፍን ነገ ካሰብነው ደረጃ ላይ አብረን እደርሳለን አብሸሩልኝ ጉዞ ለለውጥ ይቀጥላል........
ሴት ልጅ ቢትሆን አንትገ ነው የበቧ ሚትላክ ብሬክስ ክክክክ ማን እንድ እናት ሮቤል አላህ ይስድጊክ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ቃስሚያ ሀድቃው ጋ ነውደ ያላችሁት ደስ ይላል ባሌጋ ተዝናንተንበታል ግን ሙቀት የለምደ አሁን
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ሮቤልየ ፣❤️❤️❤️❤️❤️
ሳብስክራይይ እግዝኝ
@@hiwilove19 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
ፍቅር የሆነ ልጅ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ሳያዳላ እኩል ጎበዝ ነው
ሮባ የኔ ፈጣጣ😄🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏃♂️
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግ 😍😍😍🌹
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
ሮቢ ብልጥ ነው ሁለቱንም እዳይከፋቸው በየተራ 😄😄😄
እግዚአብሔር ያሳድግህ ሮቤል
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ ልጅ እሮቤልየ አላህ ያሳድግህ 😍😍😍😍
ማነው እንደኔ የሮቤል እናት የሚወዳት
እሮቤልየ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ 😂😂😂😂😂😂የሚገርም ልጅ እዳያዳላ መልሶ ሄድና እናቱን አቀፈ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
ሴት ውለድ እንድትወድህ እኔ አባቴ ነፍሴ እስክትወጣ ነው የምወደው
ሰላም ሰላም ሰላማቹው ይብዛልኝ ብሬክሰ
Qidimya la abatu🥰🥰🥰🥰
ማሻአለህ አለህ በራህመቱህ የሰድግህ
Demerige yeni konjo yegeri leje
ከሮቤል ጋር ፍቅር ያዘኝ
በጣም ደስ ትላለችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰❤❤❤
መስሚያው ጥጥ ነው 🤣🤣🤣💞💞💞
እግዚአብ ሔር ይጠብቃችሁ እሮቤል 💖💖💖💖💖💚💛❤
መሲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳማረብሽ ደስ ስትይ ከነፀባይሽ
ሮባ አሏህ ያሳድግህ
መሲ ሰውነትሽ አሁን መለስ ብሏል ማሽዓሏህ
አላህ ያሳድግላችው ልጆች በዝ እድመላይ ስሆኑ እደ ጉዲ ይጣፊጣሉ
እድግ በል ሮባዬ 🥰🥰🥰🥰🥰