ማንኛውንም ጽሁፍ እኛ ወደምንችለው ቋንቋ የሚቀይርልን ድንቅ አፕ best language translater App for android |Nati App

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 324

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 3 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ናትየ🙏🙏❤❤❤👌👌👌👌👌

    • @Daniel-uy6uo
      @Daniel-uy6uo 10 หลายเดือนก่อน

      በአማርኛ የሚሰራ

  • @natiapp
    @natiapp  4 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ጓደኞቼ በአንዳንድ ችግር ምክንያት ዋናው ቻናሌ ላይ የሰራዋቸውን እና አዳዲስ መረጃዎችን በዚህኛው አዲሱ ቻናሌ እየሰራው እገኛለው subscribe አድርጋችሁ ለምታውቋቸውም ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ

    • @maharibrhane3871
      @maharibrhane3871 2 ปีที่แล้ว

      Eshi gn yezi meliaekit sume laklgn bezi ye App

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እንመስግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @MekdesAndarge-h7q
    @MekdesAndarge-h7q 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ አንተ ትክክለኛ መረጃ ነው የምሰጠን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @abdulmejid9152
    @abdulmejid9152 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እናመሰግናለን እውነት ደግሜ ያገኘውህ ለማድነቅ ነው በጣም አሪፍ ነው ናትዮ በርታልን

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ቀ5ቸ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ቀ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወድም በጣም አምሰግናለሁ በርታ እስካሁን ብዙ ለፍቸ አልከፍትልኝ ብሎ ነበር አሁን ትክክለኛውን አገኘሁ

    • @ShaluShakaisj-p2h
      @ShaluShakaisj-p2h หลายเดือนก่อน

      ያብሊኬሽኑን ስም እስኪ ንገሪኝ ማሬ

  • @LoloMomo-k5g
    @LoloMomo-k5g 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም እጅ ይባርክ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @نجاةطيبه
    @نجاةطيبه ปีที่แล้ว +1

    የምር አተኮ ትለያለክ አባ ተባረክ❤❤❤❤

    • @nawafalshamsi4879
      @nawafalshamsi4879 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ግን አቢ አለኝ

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ በጣም አመሰግናለሁ ትምህርት ላይ በጣም ጠቀመኝ። sbscribe አርጌሃለው።

  • @ወለተማርያምናታኒምነኝ
    @ወለተማርያምናታኒምነኝ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን እስከዛሬ ስሞክር ኑሪያለሁ ግን ስርቱልኝ አያቅም ነበር አሁን ስርቱልኛል እናመስግናለን 💛

  • @zulekha9383
    @zulekha9383 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ጉበዝ ሰራሊኝ🥰🥰አላህ ይጠብቅ

  • @Umu_m
    @Umu_m 7 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣህ እናመሠግናለንን👍👍👍👈👈

  • @boxer4182
    @boxer4182 3 ปีที่แล้ว +7

    የምትሰጠዉ ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ በርታ

  • @z.a-o8i
    @z.a-o8i 2 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን ወዲማችን እናመሠግናለን♥️

  • @XhHxhx-z7v
    @XhHxhx-z7v 11 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @MekdesAndarge-h7q
    @MekdesAndarge-h7q 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @ኑሮኮድጠየቀኝ-ከ5ዘ
    @ኑሮኮድጠየቀኝ-ከ5ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ወላሂ አተ የምታሳየነው ትክክልኛ መረጃ ነው ኑርልኝ በቀጣይ የምፈልገው በይቱብ ቢዶወ ሸር ማድረግ አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  3 ปีที่แล้ว

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

    • @eilham2682
      @eilham2682 2 ปีที่แล้ว

      @@natiapp እኛ ይምንፅፈውን ወደ እግሊዘኛስ ይቀይራል የሰወችን ብቻ ሳይሆን

  • @GhaderPhone-f8r
    @GhaderPhone-f8r 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለዉ በርታ ግን እግሊዘኛ በአማርኛ ፁሁፍ አለቀይር አለኝ

  • @mamewdshalehu5637
    @mamewdshalehu5637 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝነህ በርታ የምታስተምረው በቀላል ዘዴ ነው አትንዛዛም

    • @natiapp
      @natiapp  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @jemilaaberdoaberdo8006
      @jemilaaberdoaberdo8006 3 ปีที่แล้ว

      ጨጨጨጨጨ

  • @yoseflamabo4253
    @yoseflamabo4253 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ። አፑን አውርጄ ስሞክር ለምን እንደሆነ እምቢ አለ እንጂ

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      ይሰራል እንቢ ያልክን ንገረኝ ወይም በውስጥ አናግረኝ

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 3 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ በጣም ጠራ ነው በረታ

  • @asnehilu6407
    @asnehilu6407 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @mekiyayesuf7162
    @mekiyayesuf7162 ปีที่แล้ว

    ወድሜዋ😘😍😍😍😍ትለያለህ እባክህን ቴሌ ,,,,,, ቻላንህን ጠቁመኝ ብዙ አይነት አፕ ስላለ እዳልሳሳት ላውርድ 😍😁😁

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      Nati app

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እፈልግ ነበር ውውውውውውውውውውውውውውውውውው ወንድሜ 👉👍👍👍👍👍

  • @zahraarshad5137
    @zahraarshad5137 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ናቲየ ሰላምህ ይበዛ ወንድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  4 ปีที่แล้ว +2

      Amen ለምታውቂያቸው አዲሱን ቻናን ሼር አድርጊልኝ

  • @F2Mr-fr2rf
    @F2Mr-fr2rf ปีที่แล้ว

    Ameseginalew bro betam mirt app new🙏

  • @marataebra8582
    @marataebra8582 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @TensiGashaw
    @TensiGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    በፈጠረህ ልለምንህ ይቱብ ላይ አማርኛን ወደ አረበኛ ወደ ፈለግሁት ቋ ን ቋ ለመቀየር አሳየኝ እንዳታልፈኝ ስለምንህ ወንድም ዓለም ስለምንህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ተለመነኝ ይሄን ብቻ 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባክህን እባክህን

  • @aynalemkasa7002
    @aynalemkasa7002 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ናቲዬ አምላክ ይጠብቅህ

    • @natiapp
      @natiapp  3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @MesiMesii-s3z
    @MesiMesii-s3z 2 หลายเดือนก่อน

    ወድም በጣም እናመሰግን አለን

    • @natiapp
      @natiapp  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ🎉🎉

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ምርጥ ነው

  • @DestaNegewo
    @DestaNegewo 11 หลายเดือนก่อน

    Tank you so much 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @heran5269
    @heran5269 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ኣመስግናሃለሁኝ እውቀትህ ይጨምርልህ👏 ስፈልገው የነበረ ስራልኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      Amem ይመችሽ

    • @jordanmobile7105
      @jordanmobile7105 ปีที่แล้ว +1

      እረ እኔ እቢ አለኝ ንገሪኝ እደት አርገሽ ሰራልሽ ዉደ😊

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 10 หลายเดือนก่อน

      ስሙ የት አለ

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +6

    እስካሁን አንተን ባለማወቄ ተቆጨሁ ይመችህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏

  • @bekelemulugeta6307
    @bekelemulugeta6307 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እናመሠግናለን!!

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 4 ปีที่แล้ว +1

    Eehow matawulik barta 👍👍👍👍

    • @natiapp
      @natiapp  4 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @mylifemom-f3s
    @mylifemom-f3s 5 หลายเดือนก่อน

    ናቲ እባክህ ቪደወ ላይ እንደት ያማረኛ ትርጉ በፁሁፍ መተርጎም እንደምችል አሳየን

    • @natiapp
      @natiapp  5 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋውን መቀየር ብቻ ነው ከከበደሽ በ tg አናግሪኝ

  • @nardide
    @nardide ปีที่แล้ว

    wow it's smart app thank you so much!!

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @HayatNurye-bf8zl
    @HayatNurye-bf8zl 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድምነት

  • @habeshatube2884
    @habeshatube2884 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ናቲ እሺ ናቲ ሼር አደርጋለው

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif app nw natiye

    • @natiapp
      @natiapp  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው

  • @ruhamamohammed9714
    @ruhamamohammed9714 2 ปีที่แล้ว

    tnx brother gn translat senadrge ke selke lay beca nw mecalw malt be paper lay yetsafwns?

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      የምትፈልጊውን ፅሁፍ ፎቶ አንስተሽ scan አድርጊው እና ፅሁፉን copy አድርገሽ translate ማድረግ ትችያለሽ

  • @ሰላምአብዱ
    @ሰላምአብዱ 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረክ

    • @natiapp
      @natiapp  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @ማሜሸቃለውእናቱንወዳጅ
    @ማሜሸቃለውእናቱንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስለመረጃህ

  • @ShewansSeyfe
    @ShewansSeyfe 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ናቲ ለኔ አልሰራ አለኝ እፈልገው ነበር ግን ስልክ ይመርጣል እዴ???

  • @SaraWerek
    @SaraWerek หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለንግ አምቢአለኝ

  • @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ
    @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ አድሥ ነኝ እናመሰግናለን ወድማችን

    • @natiapp
      @natiapp  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ይሄ አዲሱ ቻናሌ ነው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @ngstitsegay5452
    @ngstitsegay5452 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሊ ፊለምስ እንዴት አረግን ክአማርኛ ወድ እንግሊዘኛ መቀይረ እንችላለን

  • @fetiyatube3583
    @fetiyatube3583 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ነቲ በርታ

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 3 ปีที่แล้ว +2

    በሪታልን ወንዲማችን

  • @nanayrankiab3834
    @nanayrankiab3834 ปีที่แล้ว

    Tankewe

  • @TensiGashaw
    @TensiGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ ፈለግሁት ቋ ን ቋ ለመቀየር ፊልም ማለት ነው አፕልኬሽን አሳየኝ

  • @ከዲቲዩብ
    @ከዲቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ አፕ ቴኪው ብሮ

  • @AliasServer
    @AliasServer 9 หลายเดือนก่อน

    thanks! it is good

  • @mestayitmestayit4889
    @mestayitmestayit4889 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @yohannesgedlu623
    @yohannesgedlu623 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም text repeated ላይ ኢሞጂን የት ነው የማገኘው ? ይህንን አስረዳኝ
    አመሰግናለው

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      የስልኩ keyboard ላይ አለ

    • @yohannesgedlu623
      @yohannesgedlu623 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የምጠቀመው አገርኛ keyboard ነው አላገኘሁትም
      የመልስ ፍጥነት ግን አድንቄዋለው
      አመሰግናለው

  • @zahragenetasefa9703
    @zahragenetasefa9703 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አዉርጀዉ ነበር ግን በአማርኛ ፅፌ በእግሊዘኛ የፅፋል ግን እዴት ነዉ እምንለከዉ ለመሳሌ በሜሰጅ ለመፃ

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      ፅሁፉን copy አድርገሽ የምትፈልጊው ቦታላይ መጠ ቀም ትችያለሽ

  • @HamzaHusen-bt6kl
    @HamzaHusen-bt6kl 6 หลายเดือนก่อน

    እኬ ዬአፒሊኬሸኑ ሰም ለኪሊኝ❤❤❤❤

  • @mikiyastafere3288
    @mikiyastafere3288 2 ปีที่แล้ว

    Kale enteret yemisera kale asayen

  • @Selimagashaw
    @Selimagashaw ปีที่แล้ว

    በጣምሀሪፍ ነወ

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

  • @asinattube7478
    @asinattube7478 3 ปีที่แล้ว

    በጣምሀሪፍነዉ ናቲየ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว

    ጀግና በርታ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

  • @momihabibam912
    @momihabibam912 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍👌

  • @rahelpaulos5706
    @rahelpaulos5706 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በርታ

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው

  • @alemseheyabera
    @alemseheyabera ปีที่แล้ว

    አልገባኝም አሰራሩ (ከአጀማመሩ እስከ አጨራረሱ) በፅሁፍ ብትልክልኝ አመሰግናለው

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @yetekemaytekema356
    @yetekemaytekema356 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም አልልም እዉነት እስከዛሬ ካየኋቸዉ አፖች መቶ በመቶ የሰራልኝ ይሔ ብቻ ነዉ

  • @seadelove2442
    @seadelove2442 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ብሮ ለኔ ደሞካለህ የቋንቋውን ትርጉም ሳይሆን የተፃፈውን ፁሁፍ እንደዛው እንዳለ ሁኖ በሌላ ቋንቋ የሚያሥነብብ አሳየኝ ለምሳሌ በእንግሊዘኛ ሀይየሚል ቢሆን ባማረኛስንገለብጠውም ያንን ቀይሮ ሀይ የሚል ተመሳሳይ የሚያነብ እፈልጋለሁ።

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      የሰራውት አለ ይሄም እደዛው ይሰራል

    • @iammuslimtube2506
      @iammuslimtube2506 2 ปีที่แล้ว

      Amharic translation ብለሽ አውርጂ ከፕሊስቶር ላይ በጣም ሀሪፉ ነው ሱሱ

  • @SeadaYimer-k3o
    @SeadaYimer-k3o 4 หลายเดือนก่อน

    ስማኝማ ኢሞ የከፈትኩበት መስመር ሌላ ሰው ከኔ በፊት የነበረችው ሰራተኛ ትጠቀምበት ነበር እሷ ስትሳፈር ሴሙን ለኔ ሰጡኝ እኔም ከፈትኩበት ከዛ እኔ የምፃፃፈዉን እሷ ታያለች እሷም የምትፃፃፈውን ለኔ ይታየኛል ምን ላርግ

    • @natiapp
      @natiapp  4 หลายเดือนก่อน +1

      ቁጥሩ አንቺ ጋር ከሆነ ማስተካከል ትችያለሽ

    • @SeadaYimer-k3o
      @SeadaYimer-k3o 4 หลายเดือนก่อน

      @@natiapp እንዴት አድርጌ ተባበረኝ

  • @Nuriyannuriya2
    @Nuriyannuriya2 2 ปีที่แล้ว

    Thanku🙏

  • @bfhdggjdhgsh5969
    @bfhdggjdhgsh5969 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እኔ የምፈልገው አረበኛን ፁህፍ እዳለሁኖ ግን በአማረኝ የሚደረገውን አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      እዛው ቋንቋ እየቀያየርሽ መጠቀም ትችያለሽ

  • @shmsatyti939
    @shmsatyti939 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ትምህርትህ አሪፍ ነው ግን ጹሁፉ እንግሊዘኛ ሆኖ ትርጉሙ አማሪኛ ነው ያንን መተርጎም አልቻለልኝም በእንግሊዘኛ የተጻፈውን በአማርኛ ይተረጉማል

    • @natiapp
      @natiapp  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ይተረጉማል ወደምትፈልጊው አድርገሽ አስተካክዪው እና ተጠቀሚው

    • @hdohrhdhgr6446
      @hdohrhdhgr6446 3 ปีที่แล้ว

      @@natiapp በዋሳብ ቢላክልን እዴት ነው የምንተረጉመው

  • @DagemhenokDagi
    @DagemhenokDagi 10 หลายเดือนก่อน

    ናትዪ የህ አፕ ያስፈልገኛል እባክህ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

    • @natiapp
      @natiapp  10 หลายเดือนก่อน

      የአፑን ሊንክ ዲስክሪብሽን ስር አስቀምጫለው በዛ ማውረድ ትችያለሽ

  • @meronitube8372
    @meronitube8372 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰናለን በጣም ግን እኔ ለኮምፒውተሬ ነው የፈለኩት እባክህ ሌላ አፕሊኬሽ ይኖር ይሆን??

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      በውስጥ አናግረኝ

  • @fatemagashu85
    @fatemagashu85 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የጠፋ ፎቶ እንዴት መመለስ ይቻላል የምታዉቀዉ ካለ

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      የሰራውት ቪድዮ አለ እዪው

  • @selmseli6369
    @selmseli6369 2 ปีที่แล้ว

    የትይብ ላይ ቢዲዪ ለማወረድ አፕልኬሽኑን አሳየኝ

  • @nafihagos2616
    @nafihagos2616 2 ปีที่แล้ว

    taigrya yalwm ka amarhya wada tagrya nw yaflkute pless

  • @Seble67
    @Seble67 ปีที่แล้ว

    ለኔ Feature not available እንደዚህ እያለ እቢ አለኝ ምንድነው ከስልኬ ነው መሰልኝ አላውቅም ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @Seble67
      @Seble67 ปีที่แล้ว

      @@natiapp በውስጥ ስትል በቴሌ ግራም ነው

  • @hayatahmedhayatahmed4587
    @hayatahmedhayatahmed4587 2 ปีที่แล้ว

    ደሞ በናትህ ሙሴጀር እደነው መጥለፍ የሚቻለው አሳየኝ

  • @HanaHana-hu7cw
    @HanaHana-hu7cw 2 ปีที่แล้ว

    አይለይም ስሙን እስኪ አስቀምጥልኝ ከኮሜቴ ስር

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      የአፑን ሊንክ አስቀምጫለው

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 หลายเดือนก่อน

    አፑ የት አሌ ወንድም?

  • @MareemHuseen
    @MareemHuseen 14 วันที่ผ่านมา

    በዩቱሙ የተለየዬውን ድራመ በሚንፈልገው ቀንቀ የሚቀዪስ አፒልኪሽን ኒገሩኙ ኢበከቹ

  • @helenmulugta26
    @helenmulugta26 2 ปีที่แล้ว

    እወነት በጣም ነው የምናመሰግነው

    • @natiapp
      @natiapp  2 ปีที่แล้ว

      ቪድዮው ስለጠቀመሽ ደስ ብሎኛል

  • @Temarlije12
    @Temarlije12 4 หลายเดือนก่อน

    Nati selam lante yihun bertalign
    Eski sile x empire NFt video siralin

  • @zahrajedda4854
    @zahrajedda4854 2 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረንእኔምየምፈልገውነበር

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 2 ปีที่แล้ว

    Big respect brother

  • @ganiasri497
    @ganiasri497 9 หลายเดือนก่อน

    አማረኘነው ግን ዝብርቅርቅ ያለነው የምያመጣው በአላህ😢

    • @natiapp
      @natiapp  9 หลายเดือนก่อน

      አሁን በቀርቡ የለቀኩት አፕ አለ በድምፅ የሚወሩትንም ወደፈለግሺ ቋንቋ ሰምቶ ይተረጉማል በጣም አሪፍ ነው

  • @zirgizirgi6424
    @zirgizirgi6424 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen wendmachin

    • @natiapp
      @natiapp  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው

  • @HabasukhfsaJhshddu
    @HabasukhfsaJhshddu 7 วันที่ผ่านมา

    please aplecation name bro❤❤❤

  • @MekdesAndarge-h7q
    @MekdesAndarge-h7q 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ አንተ ትክክለኛ መረጃ ነው የምሰጠን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @worteyvorkey8738
    @worteyvorkey8738 3 ปีที่แล้ว

    ወድም እናመሰግናል ትልቅ ነገር ነው እየተማርንበት ያለው 🙏 እባክህን ስልኪ ቁልፍ ለመቀየር እቢ አለኝ ጓደኛየንም እደት ላርግ ብትተባበርኝ 🙏🙏

    • @natiapp
      @natiapp  3 ปีที่แล้ว

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @enatuabera146
      @enatuabera146 2 ปีที่แล้ว +1

      @@natiapp ሰላም

  • @almurb3604
    @almurb3604 ปีที่แล้ว

    አንድ ነው ምራያም❤❤❤

  • @ሀያትየባቦዋ
    @ሀያትየባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሊኩን አስቀምጥልን🙏

  • @tesfaneshdereseyegetalijis6220
    @tesfaneshdereseyegetalijis6220 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @natiapp
      @natiapp  4 ปีที่แล้ว +2

      አዲሱ ቻናሌ ነው ይሄ ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @tesfaneshdereseyegetalijis6220
      @tesfaneshdereseyegetalijis6220 4 ปีที่แล้ว +2

      @@natiapp እሺ ናት 🙏

    • @lafamme6518
      @lafamme6518 2 ปีที่แล้ว +2

      @@natiapp ወድምዋ አፑበደንብ አይታይም

  • @yorgowalid9439
    @yorgowalid9439 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ ተባሩክ ወድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

  • @BeleteBiset-x5y
    @BeleteBiset-x5y 3 หลายเดือนก่อน

    የአፕልኬሽኑን ስም ንገረን

  • @ahammedahammed323
    @ahammedahammed323 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምስላምወድምሁለየምአተየምትለቀውሁሉቆጆነውበርታውድም ጥያቃነበርኝመልስልኝ ስልኪአብልኪሽንአያውርድም

    • @natiapp
      @natiapp  3 ปีที่แล้ว

      እሺ በውስጥ አናግረኝ

  • @adonayt-b5d
    @adonayt-b5d 6 หลายเดือนก่อน

    for desktop ebakh ngeregn

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 หลายเดือนก่อน

    እኔን ደሞ ብር ክፈይ አለኝሳ 😢😢😢 አቡ

    • @natiapp
      @natiapp  8 หลายเดือนก่อน

      በነፃም አለው