የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @mesy6975
    @mesy6975 28 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ ግን እወዳችኋለው የማንም ወሬ የማትሰሙ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ማሽአላህ ማሽአላህ

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 28 วันที่ผ่านมา +6

    የእናት ነገር በየአንዳንድዋ ስቴፕ ልብዋና ትኩረትዋ ልጆችዋ ላይ ናቸው❤ ገኒ

  • @AselifAli
    @AselifAli 21 วันที่ผ่านมา +1

    በናታችሁ ታርቃችሁ አንድ ላይ ሁኑ ልጆቻችሁ ደስ ይበላቸዉ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ገኒ እና ቤተሰቦች በውጭ ሃገር ያየነውን በሃገራችን ተመስገን ደሞ ታራላችሁ

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 28 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግና እናት ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @waw301
      @waw301 17 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ያለአባት ነው እንዴ ያደግሽው ምናለበት ለሁለቱም ጅግንነቱን ብንሰጥ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 28 วันที่ผ่านมา +6

    Lord jesus is coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen ❤️

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 27 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ተወዳጅ ቤተሰብ። ለሃበሻ ወሬ ጆሮ እንዳትሰጡ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ሲያምር የእውነት በጣም ደስ ይላል እንደዝህ አይነትን ለልጆች ማሳየት ጠቃሚ ነው ገኒ በርቺ

    • @waw301
      @waw301 17 วันที่ผ่านมา

      ገኒ በርቺ ማለት አባትየውስ

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 27 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉❤❤❤❤ሰላማችሁን ብዝት ይበልላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤የመክሊት ሃናጺዎች❤❤❤

  • @AselifAli
    @AselifAli 21 วันที่ผ่านมา +2

    ገንየ ምክንያቱ ምንም ምን ቢሆን በአላህ ይቅር ተባብላችሁ ታረቁ

  • @RahelZawude
    @RahelZawude 22 วันที่ผ่านมา

    ዋው ነው ሚስብለው ቦታ ኖኖ ይላል ቦታ ጅግና ቤተሰብ በጣም ነው ያዝናናቹን ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @waw301
      @waw301 17 วันที่ผ่านมา

      ሙሉ ቤተሰብ ያደነቅሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ራሄል

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 28 วันที่ผ่านมา +3

    Stay blessed all family ❤❤❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 28 วันที่ผ่านมา +2

    ገኒ ጀግና ወደፊት💪

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 26 วันที่ผ่านมา +1

    ታድላችሁ ሲያምር

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወደፊት ገንየ❤❤❤❤❤❤

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 22 วันที่ผ่านมา

    ገንየ ደስ ትላላቹህ👍👌💚💛❤

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና🥰🥰🥰

  • @JamilaA-yw8fu
    @JamilaA-yw8fu 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ጀግና።እናት

  • @EsuPhone
    @EsuPhone 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ere atekelebelebi ende hetan leje

  • @edenhailes754
    @edenhailes754 28 วันที่ผ่านมา +1

    When the father there, it will be fully happily and enjoyable 😊

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 22 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴህይወቴ-ከ2ነ
    @እናቴህይወቴ-ከ2ነ 28 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 21 วันที่ผ่านมา

    geni beteseb hager new eyalish balebetishim eko beteseb new ager new yafereshiw dabile moral atichaweti. le legichishna leleloch baletidaroch metfo aria atihogni. tefato menor yichalal bilesh fichi ataberachi agziabihar endayikotach. egziabihar firi.

  • @እውነትን
    @እውነትን 28 วันที่ผ่านมา

    ገበር መንፈስ ቅዱስ የኔ አባት አትታማም

  • @msgudave8299
    @msgudave8299 27 วันที่ผ่านมา

    እንባዬ መጣ ❤ ዳኛይ

  • @precious441
    @precious441 21 วันที่ผ่านมา

    Get all of them to Amanuel. I don't think they are sable and normal.

  • @he5896
    @he5896 25 วันที่ผ่านมา

    Excitement 😅

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 28 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች ፍጣር ይጠብቃችሁ አዲስ ነኝ ለዩቱብ አባራታቱኝ ቤተሰብ

  • @danielbrhena3917
    @danielbrhena3917 28 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZekiyaMussa
    @ZekiyaMussa 28 วันที่ผ่านมา

    ታምራላቹ

  • @Rahi-e1b
    @Rahi-e1b 28 วันที่ผ่านมา

    የገኒ ቤተሰብ ደምሩኝ❤

  • @mdasni3330
    @mdasni3330 27 วันที่ผ่านมา

    ❤😂

  • @SunOn-p9n
    @SunOn-p9n 27 วันที่ผ่านมา

    ለምን ኣሳጠራቹት🤨