Netsanet Melesse- Leben Wesedew(ልቤን ውሰደው)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጥሩ ነው። እናመሠግናለን ነጻነት መለሰ ዘብሄረ አዲስ አበባ ።

  • @abifiker9112
    @abifiker9112 4 ปีที่แล้ว +4

    ልቤን ውሰደው ካንተ ሌላ ለማነው ሚጠቅመው ወችው ጉድ አለች ያቺ ኑራን

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว +1

    I remember the golden 1977music fever 👍👍

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 ปีที่แล้ว +3

    የነፂ ዜማዎች ለእኔ በፍቅር የምወዳቸው ናቸው ሁሉም ለማፍቀርም ለመራቅም እጅግ ለእኔ ይመቻሉ ዜማዎቹ ቃላቶቹ ምርጥ ናቸው❤️💋🎼👌🏽😘👍🏽

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd หลายเดือนก่อน

    Yene. Konjoooo. Nestya

  • @TigluBekele
    @TigluBekele 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልበ ለፍቅር ክፍት ነበር።ሰው አላገኘም።ሁለም ልበ የእውነት ፍቅር ፍለጋ ይንከራተታል።የእውነት የምር የነፍስ ፍቅር አላገኘችም ልበ።ምናልባት ሰማይ ቤት አገኝ ይሆን ይሆናል።ምድር ላይ ጥሩ መዓዛ ያለ አበባ አሽትቻለው።ግን የምር የልበን መዓዛ ፍቅር አጣሁ።

    • @Mohammedyimer-gg3bx
      @Mohammedyimer-gg3bx 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 วันที่ผ่านมา

      አይዞን ያገሬ ልጅ የፈጣሪያችን የአላህ ፍቅር ይበልጣል አላህ ከወደደን በቂያችን በእርግጥም እዚች አለም ላይ እስካለን ድረስ ፍቅርን ማግኘት እድለኝነት ነበር ግን ተወደድንም ተጠላንም ሁላችንም ይኽችን ዱኒያ ለቀን ወደ ፈጣሪያችን ተመላሾች ነን ደግሞ እንታደለዋለን እንጂ አንዋሰውም ።

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 3 ปีที่แล้ว +2

    It reminds me a special girl whom I fallen in love listening all your lyrics. You are special

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 4 ปีที่แล้ว +1

    ነጻነት መለስ የማይቀየር ድንቅ ብቃት ያላት አቀንቃኝ ናት ከዚህ ሁላ ጊዜ ብሆላ እንክዎን ድምጽዎ የማይቀየር የራስዎ ከለር ያላት ድንቅ እንስት ናት.....

  • @YaredKebede-o2l
    @YaredKebede-o2l หลายเดือนก่อน

    የድምፅ ከፍታና ዝቅታ ከቅላፅ ጋር ሲደመር ከጣፋጭ የድምፅ ከለር ጋር ሆኖ ሲቀርብ እንደዚህ የማይሰለች ሙዚቃ ይሆናል

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ነፂ ስወድሽ ከልቤ ነው 💓💓💓

    • @NetsanetMelesse
      @NetsanetMelesse  7 ปีที่แล้ว +1

      +ይዱ የማርያም ልጅ ከልቤ አመሰግናለሁ

    • @NetsanetMelesse
      @NetsanetMelesse  7 ปีที่แล้ว

      +ይዱ የማርያም ልጅ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Reshu-k8e
    @Reshu-k8e 3 หลายเดือนก่อน

    Verry Nice netsuy edmesh yrzem

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
    @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 7 ปีที่แล้ว +6

    ነጺ ኑሪልን የምር በኛ ዘመን መጣሽልን ደግሞ

  • @guragetube221
    @guragetube221 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 ปีที่แล้ว

    በጣም ነውየምወድሽ❤❤❤

  • @leultug9182
    @leultug9182 2 ปีที่แล้ว +1

    I would like to know for this legend album's የ ዜማ እና ግጥም ደራሲዎች on the description of every songs .plssssa

  • @kalinakalina2382
    @kalinakalina2382 7 ปีที่แล้ว +4

    ነፂዬ ስወድሽ እኮ♥

    • @SaraH-xz7nf
      @SaraH-xz7nf 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ብትይ ስወዳት

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ❤️❤️❤️

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 4 ปีที่แล้ว +2

    ያዳመጥኩት ቅርብ ጊዜ ነው እጅግ የሚመስጥ ነፂ ቆንጆ አይናችን ነሽ

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketKabalo
    @BereketKabalo 8 หลายเดือนก่อน

    Ene gar eko new

  • @endashu2238
    @endashu2238 2 ปีที่แล้ว

    ለጆሮ፡ማይሰለቹ፡ናቸው፡ስራዏቿ

  • @seifumoges5248
    @seifumoges5248 2 ปีที่แล้ว

    የልቤ ንግስት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @feralehabte8529
    @feralehabte8529 7 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ስወድሽ እኮ

    • @NetsanetMelesse
      @NetsanetMelesse  7 ปีที่แล้ว

      +እናቴ በአንጅ ስም ልጠራ fera le habte ከልብ አመሰግናለሁ

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ አሁን ግን ልቤን መልሰው ይሻለኛል

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ሰውድሽ

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 2 ปีที่แล้ว

    ዘፈንሽ እንደዚህ modify ሳይሆን ከድሮ ነው ምስማሽ

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😢😢

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 5 ปีที่แล้ว +1

    አ. ሀሀሀ ።

  • @ابوبكربكر-ظ1و
    @ابوبكربكر-ظ1و ปีที่แล้ว

    100000000000

  • @rabilovehabshaking4895
    @rabilovehabshaking4895 7 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

    • @hayatali7485
      @hayatali7485 7 ปีที่แล้ว

      rabi Love habsha King 🤴

  • @habimar7961
    @habimar7961 7 ปีที่แล้ว +4

    አትሞኚ ልብሽን አትስጪ