ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍሬዘር ታሪክሺ በጣም ልብ ይነካል እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቸሺን አግኝተሺ በደስታ እየሳቅሺ ኪክ ትቆረሻለሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
No doubt .....am her family
የፍሬዘር ታሪክ ያስለቀሰው ማኑው😢😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ዩደስታሽ ተካፋይ ያድርገን
Amen
የቤተሰብ መገናኘትን እነደኔ ሚጠብቅ ማነዉ እናንተም በሰላም ያገናኛችሁ
እኔም
ፍሬዘር አላህ ይርዳሽ ታሪክሽ ያሳዝናል😢😢😢
እኔ ግን ቤተሰብ ሚገኛኙትን ነው በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ዛሬ የሉም😢😢😢😢
እኔስ ቁጭበይ ነዉእምጥበቀዉ
እኔም ወላሂ😢
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዛሬ የሉም
እኔም ልክ እንዳንቺ
ዛሬ የተገናኘ የለም ማለት ነዉ አይይይ
😢😢😢😢😢የሁለተኛዋ ልጅ ፊልም የሚመስል ታሪክ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችሁም
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ያገናኛችሁ 😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ፍሬዘርዬ አይዞሽ ወላጆችሸን ፈጣሪ ያገናኝሽ እህትሽንም ጭምር በልጆችሽ ተፅናኚ
ጎጃሜዋ ወለጋዉን አግብታ ኑሯቸዉን አላባ አርገዉ ልጃቸዉን ለሀጎስ ቤተሰብ ክርስትና ሰጥተዉ ተከባብረዉ ይኖር የነበረን ህዝብ ዛሬ ላይ ጠላትህ ነዉ እከሌ ተባለ ያሳዝናል:) ጌታ ከዘመዶችሽ ያገናኝሽ
አዎ ልክነው መለሰ ዜናዊና ወያኔ ምን ያላረጉን አለ ወደብ አሳጡን እርሰ በርሰ አጋጩን።
Tiru gize nbr....Frezer ayzosh alenilish
@@tilahuneshumete5298የሞተ ሰው ከመውቀስ ወንድ ከሆንክ ሂድና ወደብህን አስመልስ ሽንታም መለስ ይጥራህ 💀
@@freeedward8499 ሰይጣን የሴጣን ልጂ ከኤርትራ ለማጋጨት የለም አንጣላም የእጃቹህን አገኛችሁ ጥጋባችሁ በርድዋል አሁን የላችሁም እኮ ያላችሁ መሰሎክ ነው።
ፍሬዘርያ ሳምንት ስትስቂ እንይ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
ኤደን እድለኛ ነሸ እግዚአብሔር ይመሰገን የተደበላለቀ ሰሜት ውስጥ እንዳለሸ ያስታውቃል
አላህ ከቤተሠቦችሺ ያገናኚሺ በማታቂው ታግተሺ ባባትሺምክኔያት አላህ ቤተሠብ ያገናኝሺ
አይዞሽ እህቴ ይገኛሉ 😢😢😢😢😢😢😢 እኳንም ያልገድሉሽ የፈጣሪ ፈቃድ ሁኖ ጭራሽ አሳደጉሽ 🙏🙏🙏
በረከት እ/ር ከአባትህ ጋር እንዲያገናኝህ ፀሎቴ ነውሃመልማል❤(ስመኝ) ውድ ጉዋደኛኘ ነበረች አንተን እና ቤቲን በጣም ነበር የምትወዳችሁ ብዙ ህልምም ነበራት ግን ሞት ቀደማት 💔 😢
የውብ ዳር አዲሱ የምትባል የሀገራችን ሰው ወሎየ ደርባባ ሴት ወይዘሮ አውቃለሁ እኔ ውጭ ነው የምኖረው እሷ ከሆነች ቤተሰቦቼ ስለሚያውቋት ደውዬ አረጋግጣለሁ ትልልቅ ልጆች አሉዋት።
Ere beallah agenagnachew
😢😢😢😢የተጠፍፍውን ሁሉ አላህየ አገናኛቸው ሁለተኛዋ አጀት ትበላለች
በጣም ወላሂ አሥለቀሰችኝ ታሪኩ ከባድነዉ😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍ ፍሬዘር ልብ ይነካል ህይወትሽ ለሁላችሁም መልካም እድል
ሁለተኛዋ ልጅ አንገቴን በላችው እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢😢
የኔ ኣጎት ሁሌም እጠብቅሃለው ትውልድ ቦታ ጎንደር ነው ተሸመ ገብራይ ሩሱቱ ይባላል ልጆቹ ዘልኣለም ተሸመ ፡ኣለምየ ተሸመ ሌሎቹ ልጆች ኣሉት ምታዉቁ ካላቹ 🙏
ብርሐኑ ሲል እንዴት ደስ ብሎኝ ነበር ግን አይደለም 😊
ፈጣሪ ሁላቹሁንም ይርዳቹ
ሳይጎዱሽ በሰላም ማሳደጋቸው የሚገርም ነው እነሱም ተናደው ነው በድሮ ጊዜ ይሄ ገንዘብ ትልቅ ዋጋ አለው ህግ ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ሌላ ታሪክ ነበር ምን ዋጋ አለው እንኳን ሰላም ሆንሽ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ያገናኝሽ 🙏
አይዞች ቤተሰቢችሽን ታገኛችሃለሽ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ፣፣ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣፣
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
የኔ ቢጤ አይገርምም አላህ ይርዳህ
በጣም ሰቅጣጭ የህይወት ታሪክ
ፍሬዘር እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ።
አላህ ያገናኛቺሁ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
መልካም እድል🎉
እግዚአብሔር ይርዳህ ,,,,,🙏
ለሁላቸሁም እግዜአቤሔር ይርዳችሁ
ዮነየ ለኔም ፈልግልኝ በስደት አልቅሺ ልሞት ነዉ የአባቴን ቤተስብ ኡፍፍፍ እናተጋ እዳልምጣ ስደት ላይ ነኝ በመን ላግኛችሁ እባካችሁ እርዱኛ
ቁጥራቸው ላይ ደውይ
@@titima142 የለኝም
@@titima142 እዚህላይ ያለዉ ቁጥር ያግናኝ ነዉ አሉኝ ሞክሬ ነበር የጥፋብት ቁጥር ፈልጉልኝ
@@Fanta12w3f እዛው የለቀቁ 3 ቁጥር አለ ዝም ብለሽ ተከታተይ ሁሉም ቪድዮ ላይ ቁጥር አለ
እሺ
ሁላችሁንም አላህ ያገናኛችሁ
ሁላቸውም አምላክ ያገናኘቸው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ሰላም ኢቢስዎች እንኳን በሰላም መጣችሁልን ፀጊ ዛሬ የለችም ? ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢 ሁላችሁንምያገናኛችሁ
መልካም እድል
EBS afalagi lay lmemezgeb felge selkachewn alawekm ymtaweku tebaberugn
የመጨረሻው ታሪክ ገራሚነው ወታደር ናቸውደ በየቦታው የወለዱት
Chru Egziabeher Yagnagachu Hulachuum
የፍሬዘር አባት ከአበልጃቸው ሰርቀው መጥፋታቸው ይገርማል። አይዞሽ ፍሬ ይገኛሉ
ዛሬ የተገናየ የለም ፈልጌ ፈልጌ አጣሁ ለማልቀስ 😢😢😢💔
ሰላም አመሻችሁ ወድ ኢትዮጵያዊያን እንደኔ በስራ ስደክሙ ውላችሁ ለዚች ምሽትያበቃችሁ❤❤
ቆይ ግን ዛሬ ቤተሰብ አይገናኝመዴ ወገን
ፍሬ ዘርግን አሳዳጊዎቹዋ ለቂም በቀል ወስደዋት እንዴት ህይወትን ገፍታ ለዚህ ደረሰች?😢 ይገርማል
ዛሬ አንደኛ ኮማች
መብሩክ
5500 ብር የሰው ልጅን ህይወት ማበላሸት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
የኔውድ አይዞሽ ገጃም የት አካባቢ ሠፊነው😭
አይዞሺ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ነቸው ሰውዬ የካቲት መጋቢት ማዝያ 3ልጅ አራርቆ መውለድ ማለት እንዲ ነው መመዝጋባቸው ግን ጥሩነው😂😂😂
Nuro new ararko endiweld yasgededew😂😂😂😂😂💃💃💃💃melkam edel
የተጠፋፋችሁሉ ገምፈልጓቸው ቤተሠብ በሠላም ያገናኛችሁ
ፈጣሪ ይርዳችሁ አይዟቹህ
አኔም አጎቴን ባገኝ ደስይለኛል ውሴን አሊ ፈለቀ ይባላል የትውልዲ ቦታ ደሴ ገራዶ አሱ ባይኖር ልጆች ሊኖሩት ይችላሉ ሀዋሳ አከባቢ ታይቶ ነበር ብለዋታል ለናቴ
ጨፌ ዶሳ የምትገኘው ፦በምስራቅ ሸዋ፣ከቢሾፍቱ (ደብረዘይት )በቅርብ ርቀት ፤ወደ ሰሜን አቅጣጫ የምትገኝ ከተማ ናት።የ3ልጅ እናት ተብሎ የተፃፈው ትክክል ነው ።እግዚአብሔር ይርዳቹ።
አይዞሽ
ብርሀኑ ሸዋዬ አሜሪካን አገር እንደሚኖር ሰምቻለሁ !!
እንደት አይነት ቆንጆ እናት ኖራሀለች በጣቱ ሞት ነጥቆሀል
ሰው እኮ ሳይተዋውቅ ይጋባል እድሜ ልክ ለልጆች የማነንት ጥያቄ ያሳዝናል
እስኪ እኔንም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በሉኝ
በሰላም ያገናኝሽ እህቴ ❤
ፈጣሪ ያገናኝሽ
ሳላም ebs እኔም እስኪ በኮሜት ልፈልግ ምናልባት አይታወቅም ሙሉ መረጃ ስላጣሁኝ ነዉ የምፈልገዉ ስሙን አላዉቀዉም ግን ቃሊቲ አካባቢ ነዉ ምናልባት የአባቱን ስም ካወቀዉ አያሌዉ ከበደ ይባላል ወሎ ምናልባት የማንነት ጥያቄ ሊኖርበት ይችላል በሚለዉ ነዉ ወታደር ነበር በጣም ልጅ ነበርኩ ታሪኩ ጠፍብኝ የምጠይቀዉ ስለሌለኝ ነዉ
የዚህን ፕሮግራም የሥልክ አድራሻ ተባበሩን
እሥቲ እኔም ልፈልግ😢😢አጎቴ አሊ ሀሰን ሁሴን ይባላላልየትዉልድ ቦታዉ ዴቡብ ወሎ መቅዴላ ማሻ ልዩ ቦታዉ ቅብቲያ ይባላል ከወጣ ቆይቶል ግን 2011ድረሥ ድምፁ ነበር ከዛ በሆላ ግን😢😢የለም ያረብ ቢገኝ እናቴ ማለትም እህቱ እና አያቴ ማለትም እናቱ በጣም የሂለና እረፍትነበር😢😢😢😢
ጽገ ናበይ ከይዳ
እኔም እምፈልገውሰውነበርኝ
እረ በናታቹህ እኔም አባቴ ጠፍቶብኛል በየት በኩል ላግኛቹህ
ምን አለ ተረፈች ቤተሰቤ ብለሽ ብትፈልጊን የእናትና የአባትሽን አገር ታውቂያለሽ በህይወት ካለሽ ፍልጌን እኔ ባላውቅሽም እናቴ ሁሌም ስምሽን እያነሳች ታለቅሳለች
ለምን እናንተ ebs ላይ አትፈልጓትም
እኔ ያለሁት ከአገር ውጭ ነው እናቴ ደግሞ እህቴ የጠፋቺበት አመተ ምህርቱን እረስታለች አባቴ ብኖር ያውቅ ነበር እኔ እሷ ከጠፋች በዋላ ነው የተወለድኩ
ዮኒ አውራ ጎዳና እኮ የአሁኑ መገዶችባለስልጣን መስራቤት እኮነው።አባቴ ነፍሱን ይማርና የዚህ መስራቤት ሰራተኛ ነበረ።ያሁኑ መንገዶች ባለስልጣንየቀድሞ መጠራው አውራጎዳናነው
ሁለተኛዋ ወይኔ ወይኔ
Enam ehetan fatanash alka tSefay enata maritu hayela tebalalach ena sedat nag kasedat semals. Efalegesh alhu eheta
ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ የጭካኔ ጥግ በምድራችን የለም ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ለፍሬዘር ቤተሰቦቿን ያገናኛት
አላህ ያገናኛችሁየተጠፋፋሁሉ ዛሬ ቤተሰብ መገናኘት የለምደ በአንደኛው ስልኬ ፈልጌ ሳጣው በሎላኛምም ብፈልግ አጣሁት ዛሬ ማልቀስ የለም
አይታዉቅም እኔም የጠፋ አጎት አለኝ በ19 69 መጨረሻ በ19 70 መግቢያላይ ነዉ የወጣዉ መከላከያ ነበርስሙ የሱፍ ሰይድ አብደላ ይባላል ሀገሩ ደቡብ ወሎ ወረባቦ ነዉ ልጂ አለዉ
እንእምላቹ እህቱ ናወንድሜየው ድኤንየው ወጢት አልደረሠምዴ በጉጉትነው የምንጠበቀው የማርቆሡ
የውናበፈጠረህእደትነውየማገኛችሁወዲሜንልፈልግበግዛቤር
የስንታየሁ አሰፋ ታደሰ ውጤት መጨረሻው ምን ሆነ?????????
ሰላም እንደትናችሁ ዛሬ ማሻ አላህ ኮመት ላይ ብዙ ቤተሰቡን ፈላጊ አለ አላህ ያገናኛችሁ እኔ የሰፈረ ልጅ አለች የጠፋይ ዘመደናት የጠፋችው ስም አይኒቱ ታደሰ ይመር ትባላለች በአያቷ ነው እምትጠራው የእናቷ ስም ሀዋ ታደሰ ይመር ይባላል ትውልድ ቦታዋ ሳይንት አጅባር ልዩ ቦታ እንዶጢ ምትባል ከተማነው የወጣችበት አመች 1985 ወር 1984 ታይታለይ የተባለይበት ቦታ ዱፍቲ ነው በህይወ ካለሽ እህቴ እናትሽ ሀዋ ታደሰ ሁለየም እየፈለገችሽነው እሚታውቋ ካለችሁ ዱፍቲ አካባቢ ወይም ቤተሰብም ካለሽ አባክችሁ ፃፉልኝኝ
እስኪ እኔም እድሌን ልሞክር ምናልባትም አገኝ ይሆናልየጠፋችው ስሟ አሚናት አህመድ ትባላለች የጠፋችው አባቷ ከናቷ ነጥሎ ወስዷት ነው አሁን ላይ አባቷእንደሞተ ሰምተናል።እሷም አፋር ክልል አየናት ይሉናል ባቲአየናት ይሉናል ግንምንም አይነትትክክለኛ መረጃ አላገኘንም ምናልባት በሂወት ካለሽ እናትሽ ሌት ተቀን እያለቀሰች ትፈልግሻለች
አባትሽ ይዞ የጠፋውን ብር እከፍልለታለው ከተገኘ ፕሮሚስ!
እህ ምን
Bel enen contact betaseb tegegntoal ....kal kal nw
ሰላም እንዴት አላችሁልኝ ለሁሉም ፈጣሪ እረድትዋቸው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ እመኛለሁ ።
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
እኔንም እህቴን አፋልጉኝ በተለይ አማራ ክልል ጎደር አካባቢ ያላችሁ
ጎንደር የት
እባካችሁ እኔም አጎቴ ጠፍቷል ስሙ አስፋው ዳምጤ ይባላል እናቱ አንጉችው እህቱ አረጉተገኘ ትባላለች
በበለጠ መረጃ የአባቴ ጓደኛ የነበረ ተዘራ ፈለቀ ይባላል የትውልድ ቦታው ሀረር ከተማ ቀላላንባ ፈላጊ ንጉሥየለም ተክሌ
ይፍርዘር ታሪክ ባጣም ናው ምሃላቂሳኦ
ዛሬ የቤተሰብ መገናኘት የለም እንዴ
amen
የተገኘ ሰዉ የለም እደ ዮኑየ ????
እባካችሁ አጎቴ አስፈውን
አባቴ በህይወት ካለ ክ እባ ክክ ክክክክክ
አረኢቢቢኤስወች እደት እደሚመወገብ ንገሩኝ በፈጠራችሁ
እህቴአሊመት ይመረ እሸቱ ደሴ ልዩ ቦታው አንጦ መቸላ ይባላል 1998አካባቢ ወለዲእደታየች ሰምቻለሁኝ እህቴ በህይወት ካለሽ አለሁኝ በይን ልጆጅም ካላችሁ ወይም የሚቃት ሰው በአላህ ተባበሩኝ አባቴ ፀየም ያለሴት ሶይ ልጀን ትመስላለች ይላለየወለደ ሰው ያቀዋል
frathar ayzoshe
አይ እማማ ኢትዮጰይ ስንቱን ታሳይናለሽ
ሰላም ለእናንተ ይሁን አቶ ብርሃኑ አውራ ጎዳን የሚስሩ አዲስ አበባ አብነት ሰፈር ይኖሩ ነበር ፀሐዬ ብርአኑ የሚባል ልጅ አላቸው አብረን ተምረናል የአያቱን ስም አላስታውስም ይሜክር
ምድነውእደዚ እኝመዳም ሳትነሳ ለማትነው እናተደሞ አመሻቹ😢
አወ አመሹ እኔኳ መዳም እናቷቤት ትኸዳለች ቁጭብየ ነዉ በጉጉ ት የምጠብቃቸዉ
@@SxB-gz3mt ቀላልያመሻሉዴ የኔዋ ከተነሳች ዝምየለም
@@amineam3568 አይዞሽ ማማየ ከባድ ነዉ በሰዉቤተሰ
ጋዜጠኛዋን አትቸኩይ በሎትሀሳባቸውን እስኪቆጩ ምን ያጣድፍሻል
ጋዜጣ እያነበበች መስሏት ይሆናል😅😅😅
ፍሬዘር ታሪክሺ በጣም ልብ ይነካል እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቸሺን አግኝተሺ በደስታ እየሳቅሺ ኪክ ትቆረሻለሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
No doubt .....am her family
የፍሬዘር ታሪክ ያስለቀሰው ማኑው😢😢😢
የኔ እናት ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ዩደስታሽ ተካፋይ ያድርገን
Amen
የቤተሰብ መገናኘትን እነደኔ ሚጠብቅ ማነዉ
እናንተም በሰላም ያገናኛችሁ
እኔም
ፍሬዘር አላህ ይርዳሽ ታሪክሽ ያሳዝናል😢😢😢
እኔ ግን ቤተሰብ ሚገኛኙትን ነው በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ዛሬ የሉም😢😢😢😢
እኔስ ቁጭበይ ነዉእምጥበቀዉ
እኔም ወላሂ😢
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዛሬ የሉም
እኔም ልክ እንዳንቺ
ዛሬ የተገናኘ የለም ማለት ነዉ አይይይ
😢😢😢😢😢የሁለተኛዋ ልጅ ፊልም የሚመስል ታሪክ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችሁም
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ያገናኛችሁ 😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ፍሬዘርዬ አይዞሽ ወላጆችሸን ፈጣሪ ያገናኝሽ እህትሽንም ጭምር በልጆችሽ ተፅናኚ
ጎጃሜዋ ወለጋዉን አግብታ ኑሯቸዉን አላባ አርገዉ ልጃቸዉን ለሀጎስ ቤተሰብ ክርስትና ሰጥተዉ ተከባብረዉ ይኖር የነበረን ህዝብ ዛሬ ላይ ጠላትህ ነዉ እከሌ ተባለ ያሳዝናል:) ጌታ ከዘመዶችሽ ያገናኝሽ
አዎ ልክነው መለሰ ዜናዊና ወያኔ ምን ያላረጉን አለ ወደብ አሳጡን እርሰ በርሰ አጋጩን።
Tiru gize nbr....Frezer ayzosh alenilish
@@tilahuneshumete5298የሞተ ሰው ከመውቀስ ወንድ ከሆንክ ሂድና ወደብህን አስመልስ ሽንታም መለስ ይጥራህ 💀
@@freeedward8499 ሰይጣን የሴጣን ልጂ ከኤርትራ ለማጋጨት የለም አንጣላም የእጃቹህን አገኛችሁ ጥጋባችሁ በርድዋል አሁን የላችሁም እኮ ያላችሁ መሰሎክ ነው።
ፍሬዘርያ ሳምንት ስትስቂ እንይ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
ኤደን እድለኛ ነሸ እግዚአብሔር ይመሰገን የተደበላለቀ ሰሜት ውስጥ እንዳለሸ ያስታውቃል
አላህ ከቤተሠቦችሺ ያገናኚሺ በማታቂው ታግተሺ ባባትሺምክኔያት አላህ ቤተሠብ ያገናኝሺ
አይዞሽ እህቴ ይገኛሉ 😢😢😢😢😢😢😢 እኳንም ያልገድሉሽ የፈጣሪ ፈቃድ ሁኖ ጭራሽ አሳደጉሽ 🙏🙏🙏
በረከት እ/ር ከአባትህ ጋር እንዲያገናኝህ ፀሎቴ ነው
ሃመልማል❤
(ስመኝ) ውድ ጉዋደኛኘ ነበረች አንተን እና ቤቲን በጣም ነበር የምትወዳችሁ ብዙ ህልምም ነበራት ግን ሞት ቀደማት 💔 😢
የውብ ዳር አዲሱ የምትባል የሀገራችን ሰው ወሎየ
ደርባባ ሴት ወይዘሮ አውቃለሁ
እኔ ውጭ ነው የምኖረው እሷ ከሆነች ቤተሰቦቼ ስለሚያውቋት ደውዬ አረጋግጣለሁ ትልልቅ ልጆች አሉዋት።
Ere beallah agenagnachew
😢😢😢😢የተጠፍፍውን ሁሉ አላህየ አገናኛቸው ሁለተኛዋ አጀት ትበላለች
በጣም ወላሂ አሥለቀሰችኝ ታሪኩ ከባድነዉ😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍ ፍሬዘር ልብ ይነካል ህይወትሽ ለሁላችሁም መልካም እድል
ሁለተኛዋ ልጅ አንገቴን በላችው እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢😢
የኔ ኣጎት ሁሌም እጠብቅሃለው ትውልድ ቦታ ጎንደር ነው ተሸመ ገብራይ ሩሱቱ ይባላል ልጆቹ ዘልኣለም ተሸመ ፡ኣለምየ ተሸመ ሌሎቹ ልጆች ኣሉት ምታዉቁ ካላቹ 🙏
ብርሐኑ ሲል እንዴት ደስ ብሎኝ ነበር ግን አይደለም 😊
ፈጣሪ ሁላቹሁንም ይርዳቹ
ሳይጎዱሽ በሰላም ማሳደጋቸው የሚገርም ነው እነሱም ተናደው ነው በድሮ ጊዜ ይሄ ገንዘብ ትልቅ ዋጋ አለው ህግ ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ሌላ ታሪክ ነበር ምን ዋጋ አለው እንኳን ሰላም ሆንሽ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ያገናኝሽ 🙏
አይዞች ቤተሰቢችሽን ታገኛችሃለሽ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ፣፣ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣፣
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
የኔ ቢጤ አይገርምም አላህ ይርዳህ
በጣም ሰቅጣጭ የህይወት ታሪክ
ፍሬዘር እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ።
አላህ ያገናኛቺሁ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
መልካም እድል🎉
እግዚአብሔር ይርዳህ ,,,,,🙏
ለሁላቸሁም እግዜአቤሔር ይርዳችሁ
ዮነየ ለኔም ፈልግልኝ በስደት አልቅሺ ልሞት ነዉ የአባቴን ቤተስብ ኡፍፍፍ እናተጋ እዳልምጣ ስደት ላይ ነኝ በመን ላግኛችሁ እባካችሁ እርዱኛ
ቁጥራቸው ላይ ደውይ
@@titima142 የለኝም
@@titima142 እዚህላይ ያለዉ ቁጥር ያግናኝ ነዉ አሉኝ ሞክሬ ነበር የጥፋብት ቁጥር ፈልጉልኝ
@@Fanta12w3f እዛው የለቀቁ 3 ቁጥር አለ ዝም ብለሽ ተከታተይ ሁሉም ቪድዮ ላይ ቁጥር አለ
እሺ
ሁላችሁንም አላህ ያገናኛችሁ
ሁላቸውም አምላክ ያገናኘቸው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ሰላም ኢቢስዎች እንኳን በሰላም መጣችሁልን ፀጊ ዛሬ የለችም ? ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢 ሁላችሁንምያገናኛችሁ
መልካም እድል
EBS afalagi lay lmemezgeb felge selkachewn alawekm ymtaweku tebaberugn
የመጨረሻው ታሪክ ገራሚነው ወታደር ናቸውደ በየቦታው የወለዱት
Chru Egziabeher Yagnagachu Hulachuum
የፍሬዘር አባት ከአበልጃቸው ሰርቀው መጥፋታቸው ይገርማል። አይዞሽ ፍሬ ይገኛሉ
ዛሬ የተገናየ የለም ፈልጌ ፈልጌ አጣሁ ለማልቀስ 😢😢😢💔
ሰላም አመሻችሁ ወድ ኢትዮጵያዊያን እንደኔ በስራ ስደክሙ ውላችሁ ለዚች ምሽትያበቃችሁ❤❤
ቆይ ግን ዛሬ ቤተሰብ አይገናኝመዴ ወገን
ፍሬ ዘርግን አሳዳጊዎቹዋ ለቂም በቀል ወስደዋት እንዴት ህይወትን ገፍታ ለዚህ ደረሰች?😢 ይገርማል
ዛሬ አንደኛ ኮማች
መብሩክ
5500 ብር የሰው ልጅን ህይወት ማበላሸት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
የኔውድ አይዞሽ ገጃም የት አካባቢ ሠፊነው😭
አይዞሺ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ነቸው ሰውዬ የካቲት መጋቢት ማዝያ 3ልጅ አራርቆ መውለድ ማለት እንዲ ነው መመዝጋባቸው ግን ጥሩነው😂😂😂
Nuro new ararko endiweld yasgededew😂😂😂😂😂💃💃💃💃melkam edel
የተጠፋፋችሁሉ ገምፈልጓቸው ቤተሠብ በሠላም ያገናኛችሁ
ፈጣሪ ይርዳችሁ አይዟቹህ
አኔም አጎቴን ባገኝ ደስይለኛል ውሴን አሊ ፈለቀ ይባላል የትውልዲ ቦታ ደሴ ገራዶ አሱ ባይኖር ልጆች ሊኖሩት ይችላሉ ሀዋሳ አከባቢ ታይቶ ነበር ብለዋታል ለናቴ
ጨፌ ዶሳ የምትገኘው ፦በምስራቅ ሸዋ፣ከቢሾፍቱ (ደብረዘይት )በቅርብ ርቀት ፤ወደ ሰሜን አቅጣጫ የምትገኝ ከተማ ናት።የ3ልጅ እናት ተብሎ የተፃፈው ትክክል ነው ።እግዚአብሔር ይርዳቹ።
አይዞሽ
ብርሀኑ ሸዋዬ አሜሪካን አገር እንደሚኖር ሰምቻለሁ !!
እንደት አይነት ቆንጆ እናት ኖራሀለች በጣቱ ሞት ነጥቆሀል
ሰው እኮ ሳይተዋውቅ ይጋባል እድሜ ልክ ለልጆች የማነንት ጥያቄ ያሳዝናል
እስኪ እኔንም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በሉኝ
በሰላም ያገናኝሽ እህቴ ❤
ፈጣሪ ያገናኝሽ
ሳላም ebs እኔም እስኪ በኮሜት ልፈልግ ምናልባት አይታወቅም ሙሉ መረጃ ስላጣሁኝ ነዉ የምፈልገዉ ስሙን አላዉቀዉም ግን ቃሊቲ አካባቢ ነዉ ምናልባት የአባቱን ስም ካወቀዉ አያሌዉ ከበደ ይባላል ወሎ ምናልባት የማንነት ጥያቄ ሊኖርበት ይችላል በሚለዉ ነዉ ወታደር ነበር በጣም ልጅ ነበርኩ ታሪኩ ጠፍብኝ የምጠይቀዉ ስለሌለኝ ነዉ
የዚህን ፕሮግራም የሥልክ አድራሻ ተባበሩን
እሥቲ እኔም ልፈልግ😢😢አጎቴ አሊ ሀሰን ሁሴን ይባላላልየትዉልድ ቦታዉ ዴቡብ ወሎ መቅዴላ ማሻ ልዩ ቦታዉ ቅብቲያ ይባላል ከወጣ ቆይቶል ግን 2011ድረሥ ድምፁ ነበር ከዛ በሆላ ግን😢😢የለም ያረብ ቢገኝ እናቴ ማለትም እህቱ እና አያቴ ማለትም እናቱ በጣም የሂለና እረፍትነበር😢😢😢😢
ጽገ ናበይ ከይዳ
እኔም እምፈልገውሰውነበርኝ
እረ በናታቹህ እኔም አባቴ ጠፍቶብኛል በየት በኩል ላግኛቹህ
ምን አለ ተረፈች ቤተሰቤ ብለሽ ብትፈልጊን የእናትና የአባትሽን አገር ታውቂያለሽ በህይወት ካለሽ ፍልጌን እኔ ባላውቅሽም እናቴ ሁሌም ስምሽን እያነሳች ታለቅሳለች
ለምን እናንተ ebs ላይ አትፈልጓትም
እኔ ያለሁት ከአገር ውጭ ነው እናቴ ደግሞ እህቴ የጠፋቺበት አመተ ምህርቱን እረስታለች አባቴ ብኖር ያውቅ ነበር እኔ እሷ ከጠፋች በዋላ ነው የተወለድኩ
ዮኒ አውራ ጎዳና እኮ የአሁኑ መገዶች
ባለስልጣን መስራቤት እኮነው።አባቴ ነፍሱን ይማርና የዚህ መስራቤት ሰራተኛ ነበረ።ያሁኑ መንገዶች ባለስልጣን
የቀድሞ መጠራው አውራጎዳናነው