የጅልባብ ፓተርን አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @sajidakemal8098
    @sajidakemal8098 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ግልፅ የሆነ የሚገባ ነው አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ አገጣጠሙን ብትጨምርልን

  • @SeadajemalSeada
    @SeadajemalSeada 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነህ አመሰግናለው

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በርቱ bravo👍👍👍👍

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ እኔም ዲዛይነር ነኝ በርታ አንድ ሃሳብ ልስጥህ 1 ኛ ኤዲት ስታደርግ ስትመትር የሜትሩን ቁጥር አስቀምጥበት ቪዲዮህ ተመራጭ ያደርገዋል 2 ኛ ካሜራውን ራቅ አድርገህ ተቀረጽ በተረፈ በርታ

  • @senaitgeberu4452
    @senaitgeberu4452 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Bro!! Pleas ye wend shemiz asefaf 2 aynet be 2 video huletunem aynet 🙏

  • @iTEM_plus8
    @iTEM_plus8 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ቪዲዮቻችን ለሌሎችም ተደረሽ እንዲሆን like,share & subscribe ማድረጎን አይርሱ

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @karemamahde6859
    @karemamahde6859 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mukemilkemal1434
    @mukemilkemal1434 หลายเดือนก่อน

    Berta gobez

  • @kemeryaali9070
    @kemeryaali9070 6 หลายเดือนก่อน

    perfect

  • @ዝሀራሐሚድ.youTube
    @ዝሀራሐሚድ.youTube 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ መማር ፍልጋለሁ የጀልባብንስፎት❤❤

  • @redeatkassaye3527
    @redeatkassaye3527 8 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏Ye jelebya sraln ebakh

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 8 หลายเดือนก่อน

    ክበርልን አመሠግናለሁ

  • @MohammedReshadSherif
    @MohammedReshadSherif 5 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ዬ በጣም በሚገባ መነንገድ ነዉ የምታሰረዳዉ

  • @AliyaFm-g3k
    @AliyaFm-g3k 3 หลายเดือนก่อน

    አገጣጠሙን 🙏🏻

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 3 หลายเดือนก่อน

    የትነው አድራሻህ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  3 หลายเดือนก่อน

      @@MdEt-ns3xq adis abeba betel

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 3 หลายเดือนก่อน

      @@Kokebfashiondesignschool እሽ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @MohaMoha-u1g
    @MohaMoha-u1g หลายเดือนก่อน

    እኔ ልላ ቦታ ምየበለልጡት 15 ነዉ በንታዉ 20 ምን አይነት ልዩነት አለዉ

  • @AdemYesufe
    @AdemYesufe 5 หลายเดือนก่อน

    የሌሎችንጅልባብ አቆራረጥብታሳየን

  • @Mohammedhassen-u5t
    @Mohammedhassen-u5t 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @FatumaaliYimam
    @FatumaaliYimam 2 หลายเดือนก่อน

    Yet new adrash tastemralachihu ende

  • @testigaturgerad7963
    @testigaturgerad7963 5 หลายเดือนก่อน

    አገጣጠሙን እባክህ

  • @Mohammedhassen-u5t
    @Mohammedhassen-u5t 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዳንተ ግልፅ አድርጎ የሚያስረዳ ሰው አላየሁም በጣም ግልፅ ሁኖ ነው ሚገባው

  • @J.fashinShow
    @J.fashinShow 4 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @HikmaNega
    @HikmaNega 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ የልብስ ዲዛይን ተማሪ ነኝ ግን እዛ ከምማረው በላይ አንተ የምታስተምረው በጣም ይገባኛል ምን አለበት ሌላ ቦታ ሳልጀምር ባቅህ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ጋር መተሽ ካለሽበት መቀጠል ትችያለሽ

  • @kemeryaali9070
    @kemeryaali9070 6 หลายเดือนก่อน

    አገጠጣጠም