ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
ዩናይትድ ከቫን ኒስቴልሮይ ምን ይጠብቃል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
แชร์
ฝัง
ขนาดวิดีโอ:
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024
- #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
ความคิดเห็น • 86
ต่อไป
เล่นอัตโนมัติ
የዩናይትድ የዘንድሮ ተስፋ፣ ተጫዋቹ አሌሃንድሮ እና አዲሱ የውድድር ዘመን | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርትMensur Abdulkeni Official
มุมมอง 24K
ያልተጠናቀቁት ሁለቱ የቤት ስራዎች | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርትMensur Abdulkeni Official
มุมมอง 42K
ብዛዕባ ትማሊ ኣብ ደንሃኽ ሆላንድ ቤት ፍርዲ ዝወዓሉ ጆን ብላክ ዝርከቦም ተቓለስቲ | Yikealo TvYikealo ይከኣሎ TV
มุมมอง 13K
SUPERMARKET ด้วยกันHEARTROCKER
มุมมอง 594K
WHO CAN RUN FASTER?Zhong
มุมมอง 12M
Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V19 #ምንይላሉ| #newSemere Bariaw
มุมมอง 75K
ኤፍሬም የማነ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ አስቂኝ አስተያየት 😅Fanu El
มุมมอง 18K
ቀጥታዊ ፈነወ ጉባኤ ህወሓት ካብ መቐለTigray Broadcast Service
มุมมอง 7K
ሊዮኔል ሜሲ ለምን ባሎን ዶ ኦሩን አሸነፈ ?Alazar Asgedom - Official
มุมมอง 15K
ለጨዋታ ስልት ለውጥ የሚፈለግ ዝውውርMensur Abdulkeni Official
มุมมอง 43K
ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBSSeifu ON EBS
มุมมอง 843K
Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW August 13, 2024The Ethiopia
มุมมอง 7K
ከሊጉ መጀመር በፊት ቼልሲ የገጠመው ተግዳሮት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርትMensur Abdulkeni Official
มุมมอง 10K
ጠ/ሚኒስትሩ የወሰኑበት ጉዳይ፣ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ስለ ፋኖ ጥቃት፣ የህወሓት ጉባኤና አዲሱ ደብዳቤ፣ የፊልድ ማርሻሉ ኮማንዶዎች፣ የከተማዋ ፍንዳታዎች| EFEthio Forum ኢትዮ ፎረም
มุมมอง 47K
When Joy and Banbaleena teach! 🤗SpryFriends
มุมมอง 206K
สรุปดราม่า (PT.2) MrBeast ทีมงานแฉเพิ่ม กดดันทีมงานจนต้องบำบัด รับทีมงานที่มีประวัติอาญา?Bangkok Esports
มุมมอง 375K
Delivery!! Part3 #shorts #トイキッズToy Kids★トイキッズ
มุมมอง 8M
ฟังสดเดอะโกสเรดิโอ 10/8/2567 เรื่องเล่าผีเดอะโกสTheghostradioOfficial
มุมมอง 739K
Minecraft คู่หูพาตะลุย[II] 🔥 : เดดพูล & วูล์ฟเวอรีน! [ Deadpool & Wolverine ]KRK Channel
มุมมอง 119K
ถ้าเกิดว่าคุณเจอผีหัวขาดที่เถียงนา อย่าคุยกับมันเด็ดขาด !!!YangKai
มุมมอง 113K
JAEHYUN 재현 'Dandelion & Roses' MVSMTOWN
มุมมอง 753K
የቲያትር ኦፍ ድሪምስ ግዜ እየመጣ ነው ሁሉም የፕርሜር ሊግ ክለቦች ለዩናይትድ ይሰግዳሉ ..
መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች😂😂😂😂😂😂😂
0:15 0:18 0:20 @@user-kh3xk1ue3x
@@user-kh3xk1ue3x አትጠራጠር ዝርያ 😇
ዩናይትድን ያሰግዳሉ ማለትክ ነው
ዩናይትድ ሰር ፈርገሰን ሲለቁ ስሙን ብቻ ትተውለት የማሸነፍ ውቃቤውን ይዘውበት እንደሄዱ አላወቅክም። ዩናይትድ ተጫዋች ከመግዛት ሰር ፈርነሰንን የማሸነፍ ስነልቦና ውቃቢ እንዲመልስላቸው ቢማጸኑ ይሻለዋል።
መንሱር....የእግር ኳስ ትንተና ስፔሻሊስት ነህ። በአንተ ሁሌም ደስተኛ ነኝ። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1991 ዓ/ም ጀምሮ የማን ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ። በቅርብ ጊዜ ማን ዩናይትድ ወደ ታላቅነቱ ይመለሳል። ከልብ አምናለሁ በጆሹዋ ዝርኪዝ ዝውውር በጣም ደስተኛ ነኝ። ይልቃል ነኝ ከአዲስ አበባ።❤❤❤❤
መንሱሬ አፌን ከፍቼ እያዳመጥኩህ ነው በጣም ነውየማደንቅህ nice voice
Ineos are ahead of time.what a build they are making.from football ing structure to renovation of the stadium to the reasonable prices they are using to sign young and energetic talented players
እናመሰግናለን መንሱሬ❤❤❤❤❤
ተስፋ አለን ዘንድሮ
መንሱር እናመሰግናለን ሰለቀደመቱ ገናና ታላቁ ከለብ ዩናይትድ ለመጭው የሚደረገውን የለውጥ ሩጫ ብሩህ ተስፋ እናያለን ብለን በጉጉት እየጠበቅን ነው መልካም እድል ለማን ዩናይትድ🙏 1:09
Wow
❤❤❤❤❤Manchester the greate
Kilaboch united sibal yidenegitalu ahunima gena yidenegitalu
መንሱሬ ስፓርት ስተነት ነው በጣም ያምራል ማንቼ
mensure can you plz make a programme about sir kier starmer (PM) and his love for arsenal
Mensure
🙏🙏🙏
ደረጀ ከኮንሶ ዞን መንሱሪ
በተስፋ እየጠበቅን ነዉ
Manchester United ws expecting for last 5 seasons and we were disappointed, am not expecting a lot 😊
🎉😊
🎉🎉🎉🎉
Ugarte
መንሱር ድንቅና ፍትፍት ትንተናህን በጣም አወደዋለሁ። ግን አለም ከፀሀይ ዙሪያ ምህዋሯን እንደማትስት ሁሉ አንተም ከአርሰናልና ከዮናይትድ አንዳንዴ ከሲቲ ዙሪያ ምህዋር (orbit) ለመውጣት የተቸገርክ ይመስለኛል። እኔና ሴት ልጄ የቸልሲ Hard core ደጋፊዎች ነን። ስለ ቸልሲ ዘግብ ማቴ ሳይሆን በአጠቃላይ ስለ Premier League ስትተነትን ስለሌሎች ክለቦችም በተለያየ አቅጣጫ ትንታኔዎች ብትጨምርም እኛም በሙሉ ስሜት ስለምንደግፋቸው ክለቦች በአስተያየት ትንተናህን በመደገፍም ሆነ በአመለካከታችን በተቃራኒ እየሞገትን ልንማማርም ልንዝናናም እንችላለን።
❤
❤❤
Mensura❤😂❤❤❤
mensure tileyaleh bire ye manchew
❤❤❤❤
መንሱሬ 👍
ሠላም መንሱሬ ዩናይትድ ወዳ 4-3-3 አስተለለፍ እንዲገበ ይረዳዋል
Mensur zendeo manche le topfour new next year for premier league of
እኔ እንደማስበው የ Van መምጣት ቴን ሃግ ጥሩ ካልሆነ ወዲያውኑ ለመተካት ይመስለኛል ።
Zirkezee
Deligt
Ugarti
Branth white
Dani olmo
Rabiot united yemifermu
መንሱሬ ዲምፅህ ናፍቆኝ ነበር የት ጠፋህ
!!! YINEBEB Mensur sle mn Copa betemelkeket 1 program enkuan atiseram ....ene bicha salhon bzuwochachin teyikenih melsih gn zimta new, yasazinal programihn fan based new bilehan gn dagagimen sle teyiknih Copa 1 program enkuan alserahim !!!!
@@AbsalewKebede enem emelew esun nw
@@AbsalewKebede le view nw meseraw
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Manchester united welcome Joshua zirkzee
Mensure nruln
ወዴ ንግስናዉ ስገሴግስ ይታዬኛል
Mensur gn endet sle copa america 1gize enkuwan ataweram lemn? Iemn yegnans smet attebklnm
ዘንድሮ አርሴ እና ሊቬን መቅበር ነዉ ምኞታችን
Ere united alkachun kalkiyru mechm lewt aymtam
ማንችስተር በጀት አለው አትሸወድ አምናም ከ መቶ በላይ አያወጣም ተብሎ ነበር ግን ስንት እንዳወጣ አስታውስ ዘንድሮም 50 ነበር የተባለው አሁን ግን ለዲሊት እና ዚርክዚ ራሱ 90 ደርሷል
Amna mekser yichil nbr ahun gn mekser yimifekeedew tnsh birr nw
budnchen becha kegudat netsa yehun enji lelaw gizew sideres yemitay new balfew amet bebzu meskilkel alfenal ahun yemustekaklebt gize dersual gize lekulu!!!
Thank you Mensur!!!! You are amazing 🎉🎉🎉👍💪
Caalaan jedhama. Finfinnee Gooroo irraati. እወድሃለሁ መንሱሬ
Ye munchester united geza metal
𝑾𝒚𝒆𝒉𝒖𝒍𝒆𝒕 𝒎𝒂𝒈𝒂𝒉𝒂 𝒂𝒏𝒅 𝒔𝒂𝒍𝒊𝒃𝒂
Ere..manchi
er shasha sayjimer bezu mawerat ayaseflgm. yelek yemetut sewoch bekatacwun betely erse bersachwu yemigebabat chelotachewu wezeta mayet yalben yemeselgal.betely demo b tenhag ena be vanesteroy mekakel mn aynet genegunet yenorachewal? endehum betechawatoch mekakel yalewu genegunet betely be kalem hone be meydalay position.mekeneyatom yebudunu teleku besheta techawach ke techawach, aseletage ke techawach,betely burno techawachochuga yalwu genegunet nwena. bezh derega senemeznwu lena shasha bezum lewet yemeyameta aymselgm.bech lega tetenakero bemeta mert kuas enay nbr
Bigup mensure
ዩናይትድድድድድ ወደ ፊትትትት GGMU
❤❤❤❤❤❤❤
Mensure endet endemwedh
ሼኪዋ ዠርኪዚ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ለኔዘርላንድ ቡድን መጫዎት ያልቻለና ተጠባባቂ የሆነ ተጨዋች ዩናይትድ መጥቶ በቅርብ ጊዜ ለውጥ ያመጣል ብዬ አላስብም ምናልባት በቀጣይ አመታት ለውጥ ልናይ እንችል ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህም ቢሆን ከ3. እና 4 አመት በኋላ ለውጥ ብናይ ነው። በ2024/25 አራት ውስጥ ለመጨረስ ሁሉ ሊከብደው ይችላል።
what about Olise National team alemechawet senef or gobez ayasblim mirt techawach honew yaltemeretu enkua bzu sim metrat yichalal
GGMU
UNITD ASTEDADEROCH KEWEDIW YEMESMER TECHAWACHNA YETHANHAG RDAT MEGZATACHEW QETAY AMET YEASHENAFINET DL YEMIYASAYU BUDN ENDEMNAY KEWDIW EYASAYUN NEAW .ENGLIZ KE SPAIN ENGLIZ AQOAMUN EYASHASHEL KEMEMTATU SITAYNA WEQTAWI BQATU TESHLO KEGBA SPAINEN YASHENFALU DL LETEWEDAJU ENGLIZ PRIMALIG WANCHA YERAQEW BUDN YHUNLET!!!!!
died he
sey yoswa it is joswa bro
ዝም ብዬ ድምጽክን እወዳለሁ።
ከሀይሉ ጋር ሠርተው ነዋ የኢትዮጵያን እግር ኳስ ያሣዩን።😂
ወንድሞቼ አትጃጃሉ በ40 እና 50 ትርኪ ምርኪ ሰብስቦ ተፎካካሪ መሆን ከባድ ነው
ማርቲኔሊና ሳሊባ እኮ በነፃ ነው በለው
Sela Eritrawi mertu jegna cyclist tenushm men telenalah. Racist nah lebal. Way Enda leloch Amaroch sela Eritrea teru negar mesmat atfelgm
Eniem balfewu hasbun anschilet nbr ygermal gen enkuanes liyayewu commentu rasu teftwal meslegn
African beka endezi nen mnm maregg aychalem dude sle European senawera yeraschen tarikk eyakberen lejochachen morale kemstet wede huala enkeralen ,ye England media yalchewu texeno endmnyewu nwu egna gen tenesh lemorale enkuan mayhonu media nwu yalen
Mnm bihone gen mensure bayweram gen alemm lemawurat tegeda eyawerachlet nwu leju gen 👏👏👏👏🔥🔥🏅
Mensur lemin be tour de france ymisera yale tarik Atakerbim be eritrawi sile tesera nwu des Alalehim menkegna
መንሱሬ ከዚ ቀደም ስንቱን አምጥተዋል እሱም ምንም አይፈይድም
atlegnm
ጨቅላ 😅😅አስተሳሰብ
ይድረስ ለ መንሱር የዚህ ዝግጀት ዋና አዘጋጅ እና አውራቢ በምታደርገው ጥልቅ የሆነ ትንተና በዚህ አቀራረብህ ከ ሁለት መቶ ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል ይሄ ያንተና የስራ ባልደረቦች ውጤት ነው በዚ ደስተኛ ነኝ ሌላው ትንሽ ስላንተ ዘገባ ቅር ያለኝ በዚህ ሰአት የአለም ሚዲያዎችም ሲዘግቡ የዋሉትን ምነው አንተ ጋር ሽፍን አልሰጠህም በዚህ ጉዳይ ትንሽ በለን ስለ ጀግናው ቢንያም ግርማይ ቱር ዲፍራንስ ሶስትግዜ በተደጋጋሚ ከነጮች መንጋጋ ፈልቅቆ ለ ኤርትራውያን እንዲሁም ለመላው አፍሪካ ያኮራ እንዴት ባንተ ሚዲያ ሽፍን ሳያገኝ ቀረ 🚴🏾♂️🚴🏾♂️🚴🏾♂️🚴🏾♂️🚴🏾♂️🚴🏾♂️🚴🏾♂️🚴🏾♂️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
he is a football journalist
Mensuer football becha nw metentenew
ፈርሰናል ከሁለተኛ ሳትሻገር united pl ይበላል ትንቢት 1 ያዝ እንግዲህ ማነህ እዩ ጩፋ
መንሱር ግን view enji ስራ አደለም እየሰራህ ያለህበት ሁኔታ ሁሌም ወይ ማንችስተር ወይ አርሰናል ሆነ እኩ ይደብራል 👎 በጣም አላዛር is best ❤
አላዛርን ለማድነቅ መንሱርን መንቀፍ ያለብህ አይመስለኝም መንሱሬ is the best❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ስፖርት ጋዜጠኛዎች ግንባር ቀደም መንሱር ነው እና ደሞ ከመሬት ተነስቶ መንቀፍ አግባብ አይደለም
@@SimonMoges hule sel Manchester ena arsenal sel.meywra nw Liverpool Chelsea and city degafi anstgna sel hun hule esu tukert emyargew hultu lay nw alazar demo endza adlem
ባይደብርም በሀሳብህ ግን እስማማለሁ።
እናመሰግናለን መንሱሬ❤❤❤❤❤